Atronos: Belay Zeleke, The Patriot Martyr! በላይ ዘለቀ ሰማእቱ አርበኛ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በላይ ዘለቀ ሰማእቱ አርበኛ
    የአትሮኖስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ; ውዶቻችን እንደምታውቁት፣ አትሮኖስ፣ በቅጥ ሳንነጋገር ያለፍናቸውን የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች የምናነሳበት፣ የሀገራችንን ታሪክ መልሰን የምንመረምርበት፣ ጀግኖቻችንንም የምናስታውስበት መሰናድኦ ነው፡፡
    በ1937 አ.ም በኢትዮጲያ አዲስ አበባ ከተማ በአንድ ታላቅ ጸረቅኝ አገዛዝ ኢትዮጲያዊ አርበኛ ላይ የሞት ቅጣት ተፈጸመ፡፡ ስቅላት፡፡ አንዳንዴ፣ ቅጠጣቱንና ጠቅላላ ሁናቴውን አጤንና፣ “እንዲያው ከዚህ ጀግና ጋር ለሀገር መቆምና አርበኝነትም አብረው ተሰቅለው ይሆን?” እያልኩ አስባለሁ፡፡ ይህ ከ72 አመታት በፊት በስቅላት የተቀጣው ጀግና በላይ ዘለቀ ነው፡፡ ይህ የሞት ቅጣት፣ ከነጻነት መመለስ በኋላ በአርበኞች ላይ የተሰነዘረው ብትር ሁነኛ ማሳያ መሆኑንም አምናለሁ፡፡
    እናም ጥር 30 ዞሮ በመጣ ቁጥር የዚህን ሰማእት አርበኛ መሰቀል እንድናስብ፣ ከዚህ ስህተtት እንድንማር፣ ለኢትዮጲያችን የተከፈለውን ዋጋ እንድናስታውስ ሀሳብ ለማቅረብ ያህል፣ በላይ ዘለቀ ከልደት እስከስቅላት ያደረገውን የ35 አመታት የህይወት ጉዞ መቃኘት ፈልገናል፡፡ በመሆኑም፣ ሀምሌ 1 1972 ደራሲ ስብሃትለአብ ገብረእግዚአብሄር በየካቲት መጽሄት ሶስተኛ አመት ቁጥር 7 እትም ላይ ያሰፈረውን ውብ ተረክ እናቀርብላችኋለን፡፡
    ዝግጅቶቻችንን ላይክና ሼር፣ ቻነላችንንም ሰብስክራይብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን፡፡ ይህንን የስብሀት በላይ ዘለቀን የተመለከተ ውብ ተረከ የሚያቀርብልን የርእዮት የዘውትር ተባባሪ የሆነው ተዋናይ ሱራፌል ተካ ነው፡፡ ሱራፌልም በእናንተ በታዳሚዎቻችን ስም ምስጋናችን ይድረሰው፡፡ አትሮኖስን አድምጡ፡፡ ሀሳቦቻችሁንም ጻፉልን፡፡

Komentáře • 61

  • @etel2
    @etel2 Před 7 lety +11

    የኢትዮጵያ ፡ ጀግና ፤ ኩራት ።
    የነፃነት ፡ አርማ ።
    የሞትክላት ፡ ኢትዮጵያ ፤ በፈረዱብህ ፡ ፈርዳለች ፤ ትፈርዳለች ።
    ድል ፤ ፍቅር ፤ ሰላም ፡ ለኢትዮጵያ ። አሜን ።

  • @techreview7892
    @techreview7892 Před 7 lety +17

    ቴዲ ለትወስታው ሱራፌል ለግሩም አተራረኩ ጋሽ ስብሃት ጣፍጦ ለተዘጋጀው ዘመን ተሻጋሪ እና ቋሚ የታሪክ ሰነድ ስለሆነው የሁላችንም ጀግና ታሪክ እጅግ እናመሰግናለን፡፡

  • @mulugetaa722
    @mulugetaa722 Před 7 lety +6

    እስካሁን ከሰማኋቸው እና ካነበብኳቸው የበላይ ታሪክ ይህ በጣም መሳጭና ልዩ አቀራረብ ያለው ነው። ክብረት ይስጥልን።

  • @mekonnenzeleke3480
    @mekonnenzeleke3480 Před 2 lety +2

    በላይ የበላይ ነበር። በተሰቦቸቼ ከኢሉባቦር በምን እንደሚያውቀለት ባላውቅም ታላቅ ወንድሜን በላይ ብለው ሰየሙት በላይ ዘለቀ ተባለ። አባቴ ዘለቀ ይባላሉ።አያቴ ኘአ ገመቹ ሁልጊዜ የጀግናውን በላይ ዘለቀን ስም ከጓደኛቸው ጋር ስያወሩ ሳያነሱ አያልፉም።እሳቸውም እንደ አርበኛ ናቸዉ።

  • @user-sr6jy2yx4n
    @user-sr6jy2yx4n Před 7 lety +7

    በእውነት በጣም ግሩም እና ድንቅ ነው ምን ነበር ዛሬም እንደ በላይ ያሉ ጀግኖችች ቢኖሩልን

    • @josephgirma7022
      @josephgirma7022 Před 4 lety

      አያስፈልግም እራሷ ወልደ እራሷ ለምትበለ ለኢትዮጵያ አያስፈልግም

  • @user-oc7hh3yv4e
    @user-oc7hh3yv4e Před 6 lety +7

    እንደስሙ በላይ ነው....

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 6 lety +2

    ወይኔ በላይየ እእእኔን የኛ ጀግና።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 6 lety

    ቴዴሮስ ፀጋየ ኑርልን እማናውቀውን ታሪክ ከተቀበረበት ፈቅለህ እያወጣህ እያስተማርከን ነው።

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 Před 6 lety +4

    Belay Zeleke ye Gojjamu jegena,.

  • @helenhelen4052
    @helenhelen4052 Před 6 lety +3

    belay zelek yejegena jegena new amomtek betam new yasazeney

  • @estiflemma8557
    @estiflemma8557 Před 6 lety

    Thank you very much guys, I like the story of the heroic Belay Zeleke.

  • @FanoFano-cw8gs
    @FanoFano-cw8gs Před 6 měsíci +1

    በላይ ዘለቀ ላቀዉ አገኘዉ❤

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 Před 4 lety +1

    Thank you tedy

  • @gghnbgdd509
    @gghnbgdd509 Před 6 lety

    በጣም ያስዝናል መጨረሸው በላይ ጀግና ጀግና ነው

  • @melessesolomon8236
    @melessesolomon8236 Před 3 lety +1

    የ'ኔን ምርጥ ስለተረካችሁልኝ
    #አመሰግናለሁ!!!
    ታላቁ ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር አመሰግንሃለሁ

  • @peterage5969
    @peterage5969 Před 7 lety +2

    Good Job Teddy !

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 6 lety +1

    በላይ ዘለቀ
    የጎጃሙ ጀግና
    የኢትዮጵያ አንባ

    • @demayou532
      @demayou532 Před 4 lety

      የኦሮሞ ጀግና ነው የጎጃም አይደለም ምክንያቱም አባቱ ጎጃም ሸሽቶ ገብቶ ነው እንጂ የቦረና ኦሮሞ ነው

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 7 lety +1

    tank you so much !! good job teddy

  • @lakekebie5484
    @lakekebie5484 Před rokem

    wow

  • @walelign1356
    @walelign1356 Před 7 lety +13

    አይ ኢትዮጵያ ጀግኖችሽን እየበላሽ፤ ባንዳ ስትሾሚ ተቆራቁዘሽ ቀረሽ! ትናንትም ዛሬም ያው ነው!!

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 Před 6 lety

      Walelign Ayaliew went beleshal ye ase tederos ena ye belaye gef ethiopia alebat zare sew axashe

  • @user-dl2mq1vx8v
    @user-dl2mq1vx8v Před 6 lety

    ጀግናው በላይ ወይኔ ምንዋጋአለው እንዳይሆን የሰራህ ጀግና አይአገሪ ጀግና አይውጣልሽ ለምንሽ

  • @getaybarkacuewedacuhelehul4657

    ቴዲዬ በጣም አመሰግናለው ያገሬን ታሪክ ስላሳወከን እሚገርመው ሀውልቱ አያቴ ቦታ ላይ ነው የተሰራው

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety

      ጥሩነዋ፡የጀግናው፡ሀውልት፡ዓያትህቦታላይ፡መሰራቱ፡ክብርነው።

  • @samuellegesse4907
    @samuellegesse4907 Před 5 lety

    አባኮስትር ሆይ ነፍስህን በገነት ያኑር

  • @sebleteke9621
    @sebleteke9621 Před 7 lety

    Enamesge nalen

  • @ethiopiaaddis4036
    @ethiopiaaddis4036 Před 6 lety

    Ewnte enate eje yesekezakachu medehani aleme yesekezakachu dedeboch nachu men alebat se lerasachum ko yemegebchum
    ayedelem men yadergal. Dedeboch

  • @tigistderseh6527
    @tigistderseh6527 Před 7 měsíci

    የጎጃሙ አርበኛ ፋኖ በላይ ዘለቀ ነገደ አምሀራ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 7 lety

    tank you so much !! good job tedd

  • @josephgirma7022
    @josephgirma7022 Před 4 lety +3

    100 ግዜ ገደል ግቡ ሁላችሁም።
    ውሸታሞች ሁላችሁም ለገንዘብ ብላችሁ ነው እንጂ ለበላይ ዘለቀ አዝናችው አይደለም ብታዝኑለትማ ኖሮ የማንም ቅራቅንቦ መብቱ ተከብሮ በምኖርበት አገር ላይ የበላይ ዘለቀ ቤተሰቦች ቀሳምት ኮንደሚኒየም ውስጥ ከማንም በታች ሆን አይኖሩም ነበረ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Před 6 lety

    ጠይቁልን

  • @fitsumsolomon9931
    @fitsumsolomon9931 Před 6 lety

    ye ethiopia mirtu jegna. ethiopiawinet sekom yeneberew endezih new....!!

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 Před 4 lety +1

    በላይ ዘለቀ የወንዶች ቁንጮ

  • @abiyaddis970
    @abiyaddis970 Před 7 lety

    Endia new.

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 7 lety

    ሢያዛዝን አይ ጠላት

  • @UU-ro8zg
    @UU-ro8zg Před 6 lety

    ወይ አገሪ በነውዘአሪበነበር ማንም ከመሪት እየተነሣ ሢፍነጪባት በአየህል

  • @hannametaferia1636
    @hannametaferia1636 Před 5 lety

    I don't know the intention of this the so called 'historian' or 'writer', and I don't know how this particular story support people who claim There is no Ethiopian identity. If the story is true, it is one evidence that we Ethiopian are different at the same time one. He is true Ethiopian hero. I have bad feeling about this person hidden intention. I wish if he leave this poor people. Let's sing peace.

    • @johanem9644
      @johanem9644 Před 4 lety

      Hanna Metaferia what are you talking about?

  • @tigistmeron4183
    @tigistmeron4183 Před 6 lety

    ጀግና ኩራት

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 7 lety +1

    ምነ አሁን ባየ ቀና ብሎ እንዴት እንደሆነች

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 6 lety +4

    በላይ ተብልሀል ምን ያስጨንቅሀል??? ምንም!!!

  • @bamlakugizachew5810
    @bamlakugizachew5810 Před 6 lety

    bichegnaw yene gegna endate yale sayweled kere weyne

  • @meronasefazenebeasefazeneb7774

    afer yebelona negusu nacew lazeh hula yabekut gegena naber mn waga alew egezabeher nabesehn begenat yanurat

  • @medinamohd7681
    @medinamohd7681 Před 4 lety

    እሡ ሞተግን ታሬኩ አይሞትም ሥሙም በየትም ቦታ ይጠራል

  • @finekash561
    @finekash561 Před 8 měsíci

    ኧረ ላቀው አይደለም ቂልጡ ነው አሉ😂😂 በላይ ዘለቀ ላቀው=በላይ ዘለቀ ቂልጡ

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 Před 4 lety

  • @fetamatazizo4509
    @fetamatazizo4509 Před 4 lety

    ምነዉ ከሁን ባየ ባሪያ ሢገዛት አማራን ባዳ ሢገድላት እረ ተነሥ በላይ አይተህ ተመለሥ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 Před 7 lety

    እረ ተናገረው እንደገደሉት እናውቃለን

  • @smottaawokeandyaliga3781

    ethiopian .wrong habit.gojjam born again one day,but no one thanks hero by the time

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 Před 4 lety

    በላይ፡ጀግና፡ኦሮሞ