//ፈረንጅ ጎረቤቴ// "ጎበዝ ዋናተኛ ነኝ" ከፖርቱጋል አምባሳደር ሉዊዛ ፍራጎሶ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 20. 04. 2024
- በአዲስ አበባ ከተማ መቀመጫቸውን ያደረጉ የተለያዩ ሀገር ዜጋዎችን እየጋበዘ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን የባህል ትስስር የሚያስቃኘው ፈረንጁ ጎረቤቴ ዛሬም በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር የሆኑትን ሊዊስ አፍራ ጎሶ ቀርበው ስለ ዲፕሎማቲክ ስራቸው እንዲሁም ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትስስር አጋርተውናል
"Ferenju Gorebete" is a program that invites citizens from various countries residing in Addis Ababa to explore their cultural connections with Ethiopia. On today's episode, the presenter conversed with Lewis Afra Goso, the current Portuguese Ambassador to Ethiopia, who discussed his diplomatic work and explained Portugal's connections with Ethiopia.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ዘወትር በጣም ጎበዝ በቋንቋ፣ በዳንስ፣ በትወና፣ ባለብዙ ተሰጥኦ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቀለን👌
ዘወትር በጣም ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነው በርታ ❤🎉❤🎉
አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ ጋዜጠኛ ሰለም ጤና እመኛለህ እናመስግናለን
ዘውዬ እንግሽህ ደስ ይላል ጎበዝ🎉
ዘወትር ፈረንጅ ጉረቤቴ👌👌🎉🎉🎉🎉
ሰላም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤❤❤
አሜን እህት
ተርጓሚዋ ድምጽሽ ያምራል
❤
ኢቢኤስ ይህን ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ ያየሁት የኢትዮጵያ ባንዲራ የሌለው የመጀመሪያው ኤምባሲ 🫤
Next we want Argentina 🇦🇷 embassy
ባጋጣሚ ይህ ዝግጅት መኖሩን በማወቄ በጣም አዝኛለሁ ! በነፃነት የኖርን ኩሩ ሕዝቦች በግድ ፈረንጅን ለማድነቅ ስንጥር ማየቴ አሳፍሮኛል ! ምናለ ስለጥቁር ጏረቤቶቻችን ብትናገሩ ?! ነጮቹ እንዴት ከሰው እንደማቆጥሩን አታውቁምን ? እስራኤልም ቢሆን ኢትዮጵያውያን ቤት እንኳን ለመከራየት ስንት ችግር አለባቸው !! ለነገሩ የናንተ ዝግጅት ብቻ አይደለም ችግሩ ባለፈው አዲስ አበባ ሄጄ ሱቁም ሻይ ቡና መሸጫውም በእንግሊዝኛ መሰየሙ ምን ያክል እራሳችንን ዝቅ እያደረግን እንደሆነ ታዝቢያለሁ ! የትም ያለ ነጭ ለጥቁትር አክብሮት የለውም እና እባካችሁ በራሳችን አንፈር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ye angola sirlalen
የፖላንድን አምባሳደር አቅርብልን
ይሄ ቃለምጠይቅ ምን አዲስ ነገር አለው? ከሌሎች አምባሳደሮች ለየት የሚያደርጋት ምንድነው? አማርኛ ለማውራት የማትሞክር አምባሳደርን በዚህ ፕሮግራም ላይ ማቅረብ የፕሮግራሙን አላማ የሚያስት ነው:: ምንም የተለየ ነገር አላገኘንም::
Bel visa leneteyek arif chensekin tetekem 😂
የፖላንድን አምባሳደር አቅርብልን