ሙሉ ክፍል/ጣምራ ጦስ/ እውነተኛ ታሪክ/በስደት የተሰቃየው ኢትዮጵያዊ ታሪክ/TAMRA TOS ethiopian true story amharic narration

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ጣምራ_ጦስ_እውነተኛ_ታሪክ_ትረካ
    ሙሉ ክፍል/ጣምራ ጦስ/ እውነተኛ ታሪክ/በስደት የተሰቃየው ኢትዮጵያዊ ታሪክ/TAMRA TOS ethiopian true story amharic narration
    SEGENET MEDIA
    amharic narration tamra tos

Komentáře • 63

  • @SanataCluse
    @SanataCluse Před měsícem +1

    ዋዉ በጣም ልብ የሚነካ ነው በርታልን🎉🎉🎉🎉 የኛ የስደተኞች ታሪክ በጣም ነው የሚከብደው😢😢😢

  • @messikutube
    @messikutube Před rokem +16

    እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው💔 አይ ስደት ፈጣሪ ሰብስቦ ወደ እናት አገራችን ይመልሠን 🙏❤❤❤እናመሠግናለን ሠገነቶች❤

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 Před rokem +11

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነው እባክሕ ሁሌም እደዚ አይነቱን እውነተኛ ታሪክ ካንተ ጠብቃለው ተባረክልኝ

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 Před rokem +5

    በጣም የሚያዛዝ ታሪክ ነዉ ። እኔ የድሬዳዋ ልጅ ነኝ ሁሉም የተጻፈው እውነተኛ ታሪክ ነዉ ። አኔም ጅቡቲ 1989 ገብቼ 1991 ወደ ጣሊያን ገባሁ አሁን የምኖረው ካናዳ ነዉ ። እያንዳንዳችን የተለያየ ታሪክ አለን እኔ እና ጓደኛዬ ግማሽ ባቡር እስከ አሻ ድረስ ሄደን የተረፈውን በእግራችን አስከ ነበር የሄድነው የነበረው ሰቃይ ሁለታችን ሴቶች ስለሆንን አንድ ሽማግሌ መንገዳችን ላይ ገጠመንና የሚወስደንን ሰውዬ እኔን እንዲሸጥለት መነጋገሩ ሰምቼ የደነገጥሁ ድንጋጤ አልረሳውም የሚወሰደንን ሰውዬ ከሽማግሌው የበለጠ እኔ ጅቡቲ ስንገባ እሰጥሀለሁ ብዬ አመለጥሁ እመብርሃንን እየለመንኩኝ በጸሎት ከአገር ስንወጣ የሚጠብቀን መንግስት የለም በተለዬ በረሃ ውጥ ሞትም አለ እኔ በእግዚአብሔር ታአምር ነዉ የተረፍኩ እግዚአብሔር የመስገን ብዙ ታሪክ አለ ያልተነገረ በዚህ አሳዛኝ ታሪክ ጅቡቲን መንገዱ ሁሉ በሐሳቤ ታየኝ ሱቅ ተክሲሌ ደለግደለግ ጁቡቲ ፎቅ ቀይ ባህር ሁሌ ራፍ እንዳንያዝ የምንፈራው አመሰግናለሁ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ 😂 በታሪኩ በጣም አዝኛለሁ 😢 አመሰግናለሁ 🙏❤️

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 Před rokem +4

    ጎበዝ ተራኪ ነው

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Před rokem +6

    የሚገርም ታሪክ ስደት 😢😢ፅናትና መልካምነት ይገርማል ይህ ስደት የሚያበቃበት ቀን እግዚአብሔር ይስጠን ተራኪው ድንቅ አተራረክ ነው ያቀረብክልን ❤

  • @medinayakob7266
    @medinayakob7266 Před rokem +2

    እወነትም ጣምራ ጦር የሚገርም አቀራረብ እኔም ጀቡቲ የነበርኩ ስደተኛ ስለሆንኩ የራሴን ታሪክ አስታወሰኝ ሳስበው ይዘገንነኛል ቀሆቲ እተባልን ሰንሰደበ እንደ ሰው ሳንቆጠር ነበር የኖር ነው
    ሀሉም ያልፋል ተሰፋ አለመቅረጥ ነው. Thank you for sharing your story, I admire your courage and honesty. It is truly inspiring, and I'm so grateful that you have survived and thrived to tell your story.

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 Před rokem +7

    ለዛ ያለሕ ተራኪ ነሕ ሁሌም አትሰለችም😘

    • @kinetbebworku1554
      @kinetbebworku1554 Před rokem

      በጣም ልቤ ተነክቷል ከምእራፍ 7ጀምሬ እያነባሁ አዳምጨዋለሁ ግሩም ነው

  • @mohammedkassim3130
    @mohammedkassim3130 Před rokem +1

    ይገርማል ጅቡቲ ሁኜ እየሠማሁት ነዉ :: ድንቅ መፅሀፍ ነዉ

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 Před 10 měsíci +1

    ጅቡቲ ለነበርነው ድንቅ ትዝታ ብዙ የእግዚአብሔር ጥበቃ የሚገርም ሰው የት ይሆን ያለው ባለታሪኩ?

  • @Yewellowa
    @Yewellowa Před rokem +2

    It's heart-touching I feel sad about what happened to my brother Ato Amdework. May Allah give you wealth and health as well as beautiful family🙏🏾

  • @belay1519
    @belay1519 Před rokem +4

    እውነትም ጣምራ ጦር!!!! በተለይ የልጁ ታጋሽነት እና ይህ ሁሉ በደል ከደረሰበት በኋላ ተስፋ ሳይቆረጥ ለወደፊት ሌላ ተስፋ መሰነቁ አስገረሞኛል። እንዲሁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ስቃይ የበዛበት አዛዛኝ ታሪክ። በመጨረሻም የልጁ ነፃ መውጣት ደስ ቢልም የሰው ሀገር የሰው ነው። ያገሬ ጅብ ይብላኝ አለ ደራሴው!!!

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 Před 6 měsíci +2

    Betaem konjoo teraka naew amesegenalew.

  • @user-xf7ps4jx8o
    @user-xf7ps4jx8o Před rokem +6

    የሚገርም ታሪክ ስለ ስደት ሲያወራ የራሴን ሒወት አስታወሰኝ ካገሩ የወጣ ካገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ እኔም አንድ ቀን ታሪኬን እንዲ ፅፈዋለሁ ብዬ አስባለሁ

  • @user-gu6cs5zi7i
    @user-gu6cs5zi7i Před 4 měsíci +1

    የቴነሽ ልጂ ምርጥ ተራካ ነው ከልቤ እወደዋለሁ ትረካህን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 9 měsíci +1

    😭 😭 😭 በእውነት ልብን እሚያስነባ የስደት የመከራ የሰቀቀን ተሞክሮን ያለፍክበትን ህመም ስላካፈልከን እግዚያብሔር ክብረት ይስጥልኝ ! ! !
    እግዚያብሔር በቃብሎ ወደሀገራችን ወደቤተሰቦቻችን ይሰብስበን 🤲😭
    እይይይይይይ የኛ ነገር በእውነት እጅግ ከባድ ነው ከድጡ ወደማጡ ውጥንቅጡላይ ገብተናል ። እግዚያብሔር ይሁነን እንጂ የኛ ነገር መላም የለው 😭😭😭😭 ወኔ ስደት

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 7 měsíci +2

    አይ የስደት ስቃይ አይ የኛን ነገር ነው ቁልጭ አድርገህ ያቀረብክልን እኛ ምስኪን ከርታታዎች😢 እናመሠግናለን ግማሹ ታሪክ የኔን ይመስላል

  • @yonasteklemariam3751
    @yonasteklemariam3751 Před rokem +1

    ከ ጁቡቲ ያ ወጣኝ አምላክ ይመስገን ነበርኩበት አስቸጋሪ ሃገር ነዉ..... ጎበዝ ተራኪ good job

  • @user-lq4ls2ok2e
    @user-lq4ls2ok2e Před 8 měsíci +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 Před rokem +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ስቃይ ነው የምር የልጁ ፅናት ይገርማል እደሰው መከራ ተሸካሚ የለም እኮ

  • @MKentertainment-2
    @MKentertainment-2 Před 8 měsíci

    It is a very touching and educational story

  • @elsatiddy9746
    @elsatiddy9746 Před 2 měsíci

    የሚገርም ነው

  • @user-yh5dx9zz8d
    @user-yh5dx9zz8d Před rokem +1

    Wow የምገርም ታሪክ ነው

  • @sirajkedir9194
    @sirajkedir9194 Před 10 měsíci +1

    That's really wonderful. Amdewerk is a piece of iron, very strong in spirt, and a man who never gives up. Interesting story.

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před rokem +1

    It’s heart breaking and sad but the saddest truth tank you so much for sharing you are well appreciated always

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 Před rokem +1

    Wow 👌

  • @hanatesfa4048
    @hanatesfa4048 Před rokem +5

    ጅቡቲም ሀገር ሆና ኢትዮጵያውያንን ትንቃለች በጣም ነው የተደነኩት😡 በጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ እንደሚባለው ሆኖ እዝቧ ሀገሪቱን abused እያረጋት ነው እንጂ ኮ እትዮጵያ የምድር ገአት ናት አሁን ግር ህዝቦቿ ገሀነብ እንድትሆን ያለእረፍት ይተጋሉ ለሁላችንም ፈጣሪ ልብይስጠን
    አንባቢውን ሳላደንቅ አላልፍም ሰላም የሚሰጥ ያነባበብ ስልት አለህ 👌👍

  • @mesimesi2985
    @mesimesi2985 Před rokem +1

    ስደት ቃል አልባ ........ክብረት ይስጥልኝ

  • @hayat905m
    @hayat905m Před 8 měsíci +1

    😢😢😢 ያሳዝናል በጣም ወይ ጽናትህ

  • @esiabu8665
    @esiabu8665 Před rokem +2

    You got subscribed from me brother keep it up

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Před rokem

    Thank you for sharing.😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @firtunagadisa2001
    @firtunagadisa2001 Před rokem

    Betam yemegerm tarki new 🙏🙏

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 Před rokem

    ድንቅ ትረካ!

  • @adriana3856
    @adriana3856 Před rokem

    Habsha always Sad story yasazenal Mejemereyaw bayamer Lemenden New mechershaw mayamrew.

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 Před rokem +1

    Aszagn tarik ateraarek andegna enamsgnalen

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před rokem +2

    ወላሂወላሂ፣ሁለትጌዜ፣ደግም፣ሠማሁት፣እንባየ፣እየፈሰሰ፣ያሀገሩ፣ልጆች፣ልጅን፣ፈለጉት፣አግኙት

  • @fev984
    @fev984 Před rokem

    Wow betam yemiyasazn tarik new ahun yet yhon yalew mn eyareges yhon? Teraki demo gobez arif dmts ❤

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Před rokem +3

    በመገረምነው፣ያዳመጥኩት፣ጅቡቲን፣አቃታለሁ፣ውነት፣ታሪክነው፣ብየ፣ማጋነንአይሆንም፣ሀዮ፣የምትባለውንም፣ከተማ፣አንድወር፣ቆይቸባታለሀሁ፣ሁሉነገር፣ውነትነውበጣም፣ሀበሻን፣ይነቃሉ

  • @almazng3982
    @almazng3982 Před 11 měsíci

    This is very amazing interesting very heart breaking story I wish I know how he's doing right now? Hope he is living a better life after all this horrible experience and tragedy? even though I left my homeland Country like the same way he does but I never get this kind of experience my heart goes out with him I think the timing was not like really bad .it was 1975.

  • @esiabu8665
    @esiabu8665 Před rokem +1

    Thank you brother,well done narrator

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Před rokem +1

    ኦፍፍፍፍ😭

  • @eyori1990
    @eyori1990 Před 4 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @peace.756
    @peace.756 Před rokem

    Ohhhh

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 9 měsíci

    ታአምር ነዉ አይይይ የሰዉልጂ ለገንዘብ ብሎ የሰዉን ልጂ በጭካኔ እንዲህ እንጃሜዳ ይወረዉራል ሰዉየዉ ሲያሳዝን ዊይይይይይ ሀዘኑ እንዳቆሰለዉ ባልሰራዉ ሥራ ወህኒቤት አቤት የሰዉልጂ አረመኔነት ኦፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @madomado8846
    @madomado8846 Před rokem +1

    ሲያሳዝን ከምር አንዴንዴዬ ህይወት በፉለገችው አቅጣጫ ስትሙራን

  • @kalabiy66
    @kalabiy66 Před rokem

    🎉🎉🎉

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 9 měsíci

    ኦፍፍፍ ማሥታወቂያዉ ረበሸኝ

  • @mihreteabgebrekidan3144

    ❤❤❤

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Před rokem +2

    Ejig yasaznal. Weyne Afrikachin meche new legna Kefu hona yemetenorew?😭😭
    Degmo lekeber yehn yahl genzb yemyaskeflut.
    Europe hagerachin bayhonm lesew lij hiwot yalachew waga gen telk new. Menm ye wechi zega bihon hiwotun lematref besebawinet new yemiserut.
    Yesew hager yesew new ewnet new!!😥

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Před rokem

    I hope we all learn something about what our country means

  • @haymehabash6173
    @haymehabash6173 Před rokem +1

    Lemedenew xeru sew fetena mibezawe aysedet🥺

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 Před rokem +1

    Ere befterh alemawqn terkilin

  • @gossayebelay1422
    @gossayebelay1422 Před rokem

    Dese yilal gin ketigist helmet behuwala 01/10/98 eser bet gebahu yilal gin tigist yalefechiw sene mecheresha 98 endeneber kedem biye selesemaw new ?

  • @damiendesaleng
    @damiendesaleng Před rokem +9

    የኛ ኢትዮጵያኞች መከራ መቼ ይሆን የምያልቀው? ጅቡቲስ እሺ የሰው አገር ነዉ, በገዛ አገራችን ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ አቅቶን የለም እንዴ? ፈጣሪ ሆይ ባክህ በቃችሁ በለን 😢

  • @Mankush995
    @Mankush995 Před 10 měsíci +2

    በታሪኩ ውስጥ ከመስታዎቱ በላይ Tv ሊገርመው በተገባ ነበር ልብ ወለድም ሆነ እውነተኛ ታሪክ ኩሸቱ ልዪነት ይታይበታል

    • @rahwa138
      @rahwa138 Před 25 dny

      Wow great observation, 👌