Video není dostupné.
Omlouváme se.

👉ናሬ የበኩር ልጅ ተከታታይ ድራማ ለምን አቋረጠች?? |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • #Kanatv #Kanamovies #KanaDrama kana tv
    | kana drama |kana movies | ቃና ድራማ | ቃና ፊልም | kana tv yabekur lije| ቃና ቲቪ የበኩር ልጅ |Yabekur lije Part 43 Kana TV Dubbing Amharic Drama Yabakur lije Part 43 የበኩር ልጅ ክፍል Yabekur lije Part 44 የበኩር ልጅ ክፍል 40 ==============================
    በዚህ ቪዲዮ የበኩር ልጅ ተከታታይ የቱርክ ድራማ ላይ ስለምናውቃት ስለ ናሬ የበኩር ልጅን ለምን እንደለቀቀች እንዲሁም እስከዛሬ ያልተሰሙ አስገራሚ አስገራሚ እውነታዎችን ይዤላችሁ መጥቻለሁ ============================== 🎬
    በዚህ ቻናል የታዋቂ ሰዎች ድብቅ ማንነት ከመፈተሹም ባሻገር የተመረጡ የቃና ድራማዎች በፍጥነትና በጥራት ይቀርባሉ | ስለጎበኙን እናመሰግናለን 🙏 አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል 🛎 ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑኝ ============================== ማሳሰቢያ፡በዚህ ቪዲዮ ላይ የተጠቃለሉ መረጃዎች በሙሉ ከጎግል እና ከዌብሳይቶች የተዋቀሩ ናቸው

Komentáře • 84

  • @ttemelesttemeles1023
    @ttemelesttemeles1023 Před měsícem +6

    ዝምብላቹ እዩት መጨረሻው በጣም ያምራል ኤሊፍ በጣም ደስ ትላለች❤

  • @Ngstmamo
    @Ngstmamo Před 22 dny +4

    ምንም ቢሆን ሳንጃር ከኤሊፍ ጋ ነው የሚያምረው❤ ለኔ ተመችቶኛል

  • @ribka7858
    @ribka7858 Před měsícem +6

    ይህ ማለት ሳንጃር ናሬን ከረሳት😢😢ፍቅር ❤❤የሚባል ነገር የለም ማለት ነዉ ❤❤

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem +4

      ፍቅር የለም ሳይሆ መራራቅ መረሳትን ያመጣል ያውም ያንን ሰው ልቡን አቁስለሽው ከሄድሽ

    • @ribka7858
      @ribka7858 Před měsícem +3

      አኔ ማለት የፈለኩኝ ማንም ሰው ልብሊጎዳ ይችላል ነገር ግን ያንን ስው ከልባችን ከወደድነው እስከሞትፍፃሜ እንጠብቀዋለን ነገር ግን ሳንጃር ከልቡ ናሬን ከወደዱት ለምንድነዉ ታዲያ ሌላ ሴት የያዘው በሀረብኛ ከያችሁት መሀል ላይ የሳንጃር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታረግዛለች ሳንጃር ናሬን ከወደዳት ለምን ሌላ ሴት ይናካል ፍቅር ዘላለማዊ ስለሆነ ሳንጃር ከመጀመሪያውም ይወዳታል እንጂ አያፈቅራትም ነበር ማለት ነው😘😘😘😘

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 23 dny

      😳 ያልነቃ ሰው አለ እንዴ የምን ፍቅር የራስን ልብ መስበር ብቻ ነው እዚ አለም ላይ ያለው ወይ ትዳር ወይ ብቸኝነት አለቀ ፍቅረኛ ምናምን መሰባበር ብቻ

  • @user-rk5tk8sc3x
    @user-rk5tk8sc3x Před 9 dny +2

    ወላሂ ከኤሊፍ ጋ ነው የሚያምረው❤❤

  • @DiboraShimels-l2k
    @DiboraShimels-l2k Před měsícem +3

    ኤሊፍ ከዚህ በኋላ የማፚን ነች ማለት ነው ❤❤

  • @user-od5tr4ow6w
    @user-od5tr4ow6w Před 23 dny +2

    የበኩር ልጅ ፊልም ላይ የሚተውነው የያህያን እውነተኛ ታሪክ አሳይን እስኪ❤❤

  • @user-nf8oy1yx3w
    @user-nf8oy1yx3w Před měsícem +20

    ያለ ናሬ ፊልሙ ሲኦል ነው የሚሆነው.😢😢በዛ ላይ ደግሞ ኤሊፍ መቼም እንደ ናሬ መተወን አትችልም

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem +3

      ኤሊፍ ናሬን ሆና አትተውንም ሌላ ማቪ የተባለች ሴትን ሆና ነው ምተውነው

    • @TehayeTesfaya
      @TehayeTesfaya Před 29 dny +1

      እውነት 😢😢😢😢😢😢

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před 27 dny +1

      እረ ባክሽ ናሬ እወዳአታለው ኤሊፍም በጣም ምርጥ ናትያለ ናሬ ግን ማየት ቢከብደንም

    • @user-xg7ip5cr9j
      @user-xg7ip5cr9j Před 24 dny

      ሲኦልን ከዚህ በፊት አይተሽው ታቂለሽዴ ቀልዴኛአ😂😂😂😂😂😂

    • @user-qr3jy8of7l
      @user-qr3jy8of7l Před 13 hodinami

      er 😅😅😅 narn mcham ke alfe gar atwdaderm alef hulam 1dga nat ❤❤❤ be znamnhon betwna beshmat alfe tebltalch

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před měsícem +3

    ውይ ጉድ ይገርማል 😢😢😢

  • @user-ib7sl7wv2i
    @user-ib7sl7wv2i Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን። ቃና ምርጥ 🎉🎉

  • @user-cg4oh7cc5x
    @user-cg4oh7cc5x Před měsícem +3

    ናሬ😂😂😂😂

  • @SemiraHafiza
    @SemiraHafiza Před 29 dny +6

    ያለ ናሬ ፊልሙ በጣም ይደብራል😢😢

  • @ZozoMajos-io9kq
    @ZozoMajos-io9kq Před měsícem +6

    በጣምያስጠላል

  • @SemiraHafiza
    @SemiraHafiza Před 29 dny +2

    ያናዳል😢😢😢

  • @user-ls5uv7hq8n
    @user-ls5uv7hq8n Před 23 dny

    እሬ የድሮ ፊልሞችን ድገሙልን ቃና በጣም አስጠልቶኛል ናሬ ምና ምን
    ትላላቹ እንደ
    ወጥመድ😍
    የዉበት እስረኞች❤
    ጥቁር ፊቅር🌑
    የንስር አይን👁
    የበቀል መንገድ🥴

  • @ammuslim336
    @ammuslim336 Před 28 dny +2

    Please earli bird yemilewn flim tergumulun kanawch❤❤❤

  • @mesertworku-op8ci
    @mesertworku-op8ci Před měsícem +5

    ያለ ናሬ አናይም

  • @mollalegnedagnewkebede5642
    @mollalegnedagnewkebede5642 Před měsícem +7

    እውነት ለመናገር ኤሊፍ የናሬን ያህል አተውንም

    • @ribka7858
      @ribka7858 Před měsícem +1

      ልክ ነው በጣም Exslent❤❤❤❤

    • @cellcell4566
      @cellcell4566 Před 8 dny

      ትወና ችግር ሳይሆን መጀመሪያ ናሬን ስለ ለምድናት ነው ናሬ ከወጣች ቡሃል ቡዙም ደስ አይልም ግን ሁለቱም በጣም ጎበዞች ናቸው የበኩር ልጅ ግን ናሬ ብጨርሰዉ ደባሪ አይሆንም ነበር 😌

  • @Amarech-oj2sw
    @Amarech-oj2sw Před 24 dny

    ኤሊፍ ትለያለች ❤

  • @SaraBerhanu-bj1ne
    @SaraBerhanu-bj1ne Před měsícem +2

    ❤❤❤

  • @user-fj2sh1yg9u
    @user-fj2sh1yg9u Před měsícem +2

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Před měsícem +4

    ቃና ላይ የበኩር ልጅ የሚል ሙሉዉን የሚተላለፍ ነገር አላየንም አርስት ብቻ ነዉ ያለዉ

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem +1

      ቃና ቴሌቪዥን የላችሁም

    • @sipharatube8594
      @sipharatube8594 Před měsícem +1

      Telegram lay የበኩር ልጅ ብለሸ ፈልጊ አለ🎉

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 11 dny +2

    ካለናሬ ፊልሙ አያምርም

  • @AwolSultan-w9g
    @AwolSultan-w9g Před 12 dny +1

    Ewnet new yalenare yekebdal😢

  • @EdenWendesen-z7c
    @EdenWendesen-z7c Před 24 dny

    thanks❤❤

  • @HeldanaGirma-vt6mp
    @HeldanaGirma-vt6mp Před 26 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistabdella3334
    @tigistabdella3334 Před měsícem +3

    😢

  • @TAHATaha-hm8dz
    @TAHATaha-hm8dz Před měsícem +4

    ቱባ (ኤሊፕ) ምርጥ ተዋናይ❤❤

    • @ribka7858
      @ribka7858 Před měsícem +2

      ከናሬ አትበልጥም

    • @ribka7858
      @ribka7858 Před měsícem +1

      ናሬ አንደኛ ነች❤❤❤❤

  • @Badhatu-c5q
    @Badhatu-c5q Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc4pd6fh7g
    @user-gc4pd6fh7g Před měsícem +1

    እንኳን ሰማው አላይም በቃ

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem

      ይሄ ማለት ድራማው ይደብራል ማለት አይደለም

  • @naimaisilamaa8441
    @naimaisilamaa8441 Před 23 dny

    ያለ ናረ አልይም 🥹🥰

  • @elda2283
    @elda2283 Před měsícem +1

    Mahbel aylen

  • @sofiasofia-o3v
    @sofiasofia-o3v Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @lili-of7qm
    @lili-of7qm Před měsícem +4

    ቱባ.ትተውናለች.እንደናሪሆና.ድራማው.ይቀጥላል.አይተንዋል.ባረብኛ.

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem

      በጭራሽ ናሬን ሆና አተውንም በአረብኛ በደንብ አላየሽውም

    • @user-jx3gz2er7y
      @user-jx3gz2er7y Před měsícem +1

      የራሷን ታሪክ ነው የምትውነው ናሬን ተክታ አይደለም

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem +1

      አዎ ማቪ የተባለች ሴትን ሆና ነው ምተውነው

  • @SaneberhanuSane
    @SaneberhanuSane Před 4 dny

    😢ሄልፍስታስጠላ

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Před 27 dny +2

    Adim Farah እና olene kadar ማሰሩልን ለምን ነው ቆይ🤯

  • @feqar3326
    @feqar3326 Před 24 dny

    Ezi mane iysemachum ende lemdachu tenchachu😂

  • @ZebenayG-Selassie
    @ZebenayG-Selassie Před měsícem +2

    MELKS

  • @MekdesGerema
    @MekdesGerema Před 20 dny

    😢😢

  • @AsheNguse
    @AsheNguse Před měsícem +2

    ያለናሬደሰአይለም

  • @AyalGugsa
    @AyalGugsa Před 20 dny

    መቼምቢሆንከኤሊፍናሬትበልጥብናለች

  • @MahletZenebe-d6u
    @MahletZenebe-d6u Před 6 dny

    ለኔ ኤሊፍን የሚያክላት የለም

  • @አሮን
    @አሮን Před měsícem +1

    የንስር አይን የት ማግኘት እችላለሁ plz? በዩትብ

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před 27 dny

      ቴሌግራም ላይ አለልሽ

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 Před 18 dny

      ቴሌግራም ላይም ሙሉው አለልስ ናቲ ቤስት ቲብስ ብለሽ ሰርች አድርጊ

  • @BizuneshAtakilt
    @BizuneshAtakilt Před 10 dny

    እኔ ናርን አልወደድካትም

  • @ReduSuper-oe1bo
    @ReduSuper-oe1bo Před měsícem +2

    በአረብኛ ስሙን ንገሩኝ

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem

      በአረብኛ አላውቅም ቲቪ ላይ በአማርኛ ማየት ካልቻልሽ ቴሌግራም ላይ ለምን አታይም

    • @ReduSuper-oe1bo
      @ReduSuper-oe1bo Před měsícem +1

      @@KanaTop45 ቴሌግራም ሊንኩን ፃፉልኝ

    • @KanaTop45
      @KanaTop45  Před měsícem

      t.me/Kana_movies

    • @ribka7858
      @ribka7858 Před měsícem +1

      የሀረብኛ ስሙ ነዉ Sefirnklzl

  • @abederamanjemal2141
    @abederamanjemal2141 Před 21 dnem

    Nara yet hadech lijan bela mametat naberabat eki

  • @kidestgetachew5139
    @kidestgetachew5139 Před 23 dny

    አይ ቃና አንድ መስታወቂያ በአንድ ፊልመ አራቴ ይቀርባል ምነ መለት ነው በተለይ ዳይፐር አይ ቃና እንዝቃጮች

  • @zelalemdesalegne1749
    @zelalemdesalegne1749 Před 7 dny

    elife ፖርን ፊልም ሰርታለች የሚባለው እውነት ነው ?

  • @mmmttt7500
    @mmmttt7500 Před 12 dny

    0:51

  • @menamasss
    @menamasss Před 14 dny

    Nari gn CZcams lay be areb ,Rip ,tebla ayehu kezih befitm ye kanser himememtegna endeneberchi ynageral

  • @muslim..920
    @muslim..920 Před měsícem +1

    ቱ ስጠላት ይችን ኤሊፍን 😤 ናሬ ከሌለች ፊልሙም ደስ አይልም

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Před 22 dny

      @@muslim..920 ኤሊፍማ አንደኛ ነች ከማንም አትወዳደርም

  • @user-rk5tk8sc3x
    @user-rk5tk8sc3x Před 9 dny +1

    ወላሂ ከኤሊፍ ጋ ነው የሚያምረው❤❤

  • @user-lq9nx9vp5s
    @user-lq9nx9vp5s Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @burtikannaramu2333
    @burtikannaramu2333 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AyalGugsa
    @AyalGugsa Před 20 dny

    😢

    • @DestaBirhane
      @DestaBirhane Před 9 dny

      የለ ናሬ ለማየትም ያስጠላል