የባህላዊ መገልገያዋች ዋጋ በኢትዮጲያ 2016 | Price of Modern Cultural Utensils in Ethiopia 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Check out this video • የባህላዊ መገልገያዋች ዋጋ በኢትዮጲ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Merkato Tube
    ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን

Komentáře • 39

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 3 měsíci +5

    አልሃምዱሊላሂ ሁሉንም እዉቀት ከጤናጋ አሙዋልተህ የሰጠሃኝ ጌታዬ
    ከዚህም በላይ መስራት የምችል በእዉቀትና በሙያ የተካነች እናት ናት ያሳደገቺኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናትዬ የእሙሬ 🌹🙏
    እንዴ አስተያየት ስሰጥ በጣምምምም ዉድ ነው ሲቀጥል በርች 😊

  • @zeyine
    @zeyine Před 3 měsíci +13

    አረ ጥንካሬው ስንደዶ ነው የሚበልጠው የስፌት ዶክተር እኔ ነበርኩ ዛሬ አረብ ሀገር ሂጀ ስሀን በማንካካት መከራየን በላሁ የት ናችሁ ስንደዶ እና ማዳበሪያ እየሰፋችሁ ያደጋችሁ የወሎ ልጆች

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343 Před 3 měsíci +4

    አስራምስት ሺብር ነዉ ያለችዉ😢 ወየዉ ለምን አይበላ ብሎ አይቀር እኔስ ሞያዉ አለኝ እሰራዉ አለሁ ሀገሬ ለመግባት ያብቃኝ እጅ ይብላኝ ለሚገዙት ኝራዉ ባደክምም ዋጋዉ አልተወደደም ወይስ እኔ ብቻነኝ ወገኔ❤😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 3 měsíci +4

    በጣም ያምራል በርቸ ጎበዝ ❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤ሰላም ይብዛ

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 Před 3 měsíci +3

    ጎበዝ የጣባ ክዳን ጠይቅልኝ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před 3 měsíci +2

    እርካሽ ነው የእጅ ስራ ብዙ ያደክማል ጨምሩ ዋጋ አትፍሩ የምር ❤❤

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 Před 3 měsíci +1

    ዋው ያምራል እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን ወሎ ሀይቅ ካደረሣችሁልኝ የምፈልገውን እነግርሻለሁ

  • @Ahunethiopia.
    @Ahunethiopia. Před 3 měsíci +3

    Nice

  • @monali2071
    @monali2071 Před 3 měsíci +2

    ምነው አልሰፉውም እዴ ውድነው በጣም

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 3 měsíci +2

    ወድጀዋለሁ

  • @user-br1lj9tk3s
    @user-br1lj9tk3s Před 3 měsíci +2

    ❤❤

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před 3 měsíci +1

    ለንግድ በቅናሽ ለውጭ ሀገር ታስሪያለሽ እንድናዝሽ?

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Před 3 měsíci +1

    በስመኣብ የሰው ጉልበት በነጻ ወይኔ እናት እህቶቼ ይህ ሁሉ ቀን ተለፍቶበት 3 ሺ?

  • @GhgRyt-zw9ql
    @GhgRyt-zw9ql Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Před 3 měsíci

    ዋው

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci +1

    ምነው ሸዋ ዋጋው ውድድነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 3 měsíci

    ወይኔ ሲያማምሩ በስመአብ😍😍😍😍

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 Před 3 měsíci +2

    አድራሻው የት ነው

    • @أللهوكيلنا
      @أللهوكيلنا Před 3 měsíci +1

      እስከመጨረሻው ማዳመጥ አይሻልም ወይ እቃ የሚያሥተዋዉቅ ሰው ከነአድራሻ ነው ሚያሥቀዋውቀው ግን ችግራችን ችግር ሆነ

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 3 měsíci

      መርካቶ

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před 3 měsíci

      መርካቶ ምንአለሽተራ ብላለች

  • @NaniNani-wh5yl
    @NaniNani-wh5yl Před měsícem

    Lewuchi hager tlkalachihu

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v Před 3 měsíci +2

    አጭር ሞሰብ ሳይ የመጀመሪያ ነዉ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Před 3 měsíci

      ለዳቦ ማቅረቢያ በጣም ሀሪፍ ነው ቡና ሲፈረሽ ትልቁን አይደለም መካከለኛውን

  • @user-mm1zx3gk9d
    @user-mm1zx3gk9d Před 3 měsíci +1

    የዋጋዉ ነገረ

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 Před 3 měsíci +1

    ሀሀቱቱቱቱ

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f Před 3 měsíci +1

    15ሺ😅🙄🙄🤔🤔

  • @user-sb7hw7bx2m
    @user-sb7hw7bx2m Před 3 měsíci +1

    መቸ መጣን😂

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l Před 3 měsíci

    ስፌትተኔነው

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Před 3 měsíci

    እህቴ እቤት ትወስጅልኛለሽ እባክሽ እሚመችሽ ከሆነ አውሪኝ

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 Před 3 měsíci

    እእእእእእ😂😂😂😂😂

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤