የአሁን መረጃዎች July 5, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @derejehabtewolde

Komentáře • 264

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před 4 dny +3

    አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ወጥር ጠላትህን ጠራርገህ ጨሶግድ 💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 4 dny +9

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪🙏🙏🙏💪💪💪💪❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Před 4 dny +13

    ትክክለኛ ውሣኔ ሥላሰማኸን በዚህ ወቅት ብልፅግና የሚባል ክፉ ነቀርሣ ለመጣል መጣመራቸው አይደለም የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላቶች የመቀበሪያ ወቅት መቃረቡ ስለተበሰረ እጅግ በጣም ደሥ ይላል።

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew Před 4 dny +29

    ቦታውን ለኦሮሞ ሊሰጡት ነዎ ዳኔል በቀለን ያነሱት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 dny

      ትክክል የነሱ ብጤ ዉሸታም ኦሮሞ ወይም የተገዛ ተላላኪ ሊያመጡ ነው። ደግነቱ ህዝብ ነቅቶ አንቅሮ ከተፋቸው ቆይቷል።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 4 dny +4

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብዠ💪💪💪💪💪💪💪💚❤💛💚❤💛

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 dny +3

    ዶ/ር ዳንኤል እናመሠግናለን. ኢትዮጵያ ውለታህን ትክፈልህ.

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 4 dny +8

    ፋኖ አማራ አሁን ኢትዮጵያን ያድናል💚💛❤

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 4 dny +32

    በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው የአማራ ፍኖ በአንድ እዝ መመሰረቱ ትልቅ ደሰታ ነው ድል ለአማራ ህዝብ ለአማራ ፍኖ

  • @hailudemeke7348
    @hailudemeke7348 Před 4 dny +9

    ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ! አንድ ማራ ለሁሉም አማራ ሕይወት ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 11:19

  • @user-sl5bg9gd7x
    @user-sl5bg9gd7x Před 4 dny +12

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Před 4 dny +8

    ልደ ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amharawit-h2u
    @Amharawit-h2u Před 4 dny +3

    የፋኖ አንድ መሆን መልካምነት ነው ድል ለ ፋኖ ፋኖ ያሽንፋል

  • @SaraZaidoon-be4mx
    @SaraZaidoon-be4mx Před 4 dny +7

    ድል ለጀግና ፋኖኖ❤❤❤❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Před 4 dny +4

    እግዝይቢሒራ ይመስገን ፍኖን አንድ ይደረገልን ጌታ በጣም ደስ ብሎነል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን። ድል ለፍኖ

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Před 4 dny +9

    ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንድሉ የፋኖ ሐይሎች ቅንጅትና አንድነት ወቅታዊ መፍቴሔ ነው።

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 Před 4 dny +10

    መግስት ተብዬው ከፋኖ ጋር መዎጋት ትቶ አጋቾችን ያስቁምልን ህዝቡ ተሰቃየ😢😢😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 3 dny

      ይህን ማድረግ ቢፈልግ ፋኖ እዚህ ባልደረሰ ጅሎች ፋኖ ይህን ግፍ ለማስቀረት እኮ ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před 4 dny +6

    ዛሬ ሁላችንም ድላችን በቅርብ ነው እንበልእናሸንፋለን

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z Před 4 dny +3

    የተጨቆነው አማራ ከፍ ድል ለጀግናው ህዝባዊ አማራ ። ድል ለኢትዮጵያዊ አማራ ❤❤❤ፋኖ❤❤❤

  • @Nina-sm1xx
    @Nina-sm1xx Před 4 dny +2

    በጣም ደሥ ይላል ምስራቅ አማሐራ እዝ ሠሜን አማሐራ እዝ ደቡብ አማሐራ እዝ አንድ አማሐራ ሠራዊት💚❤💛

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před 4 dny +28

    እኛ ፋኖወች አላማችን አንድ ነው።እሱም የአማራን ህዝብን አልፎም የኢትዮጰያን ህዝብ ከብልፅግና የአሳማ እርባታ ማጥፋት ነው።

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 Před 4 dny +31

    ወገኖቸ ባያላችሁበት አማኑኤል ሠላማችሁን ያብዛዉ💚💛🧡🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitafework6318
    @senaitafework6318 Před 4 dny +7

    የዘወትር አድማጭህ ነኝ

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይመርቅህ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 4 dny +14

    ድል ለአማራ ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Nachew46
    @Nachew46 Před 4 dny +5

    The announcement on the Unity of FANOs is an enormous achievement. Let’s move on and fight against those who are enemies of the Amhara people, and not the least, the people of Ethiopia at large.

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 4 dny +2

    ድል ለፋኖ💛💚❤

  • @fassil47
    @fassil47 Před 4 dny +3

    ፋኖ አንድ ከሆነ ለዲያስፖራው ገንዘብ ለማዋጣት ቀላል ይሆናል።
    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉

  • @saleMlese-sr4fm
    @saleMlese-sr4fm Před 4 dny +3

    ደራ ጀግናችን በርታ ከ ባህርዳር

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሸዋ፣ የጎጃም፣ የጎንደር፣ የወሎ አማራ የሚባል መኖር የለበትም አማራ አንድ ነው ተጠናክራችሁ አንድ ወጥ የሆነ አደረጃጀት ፈጥራችሁ ለሕዝቡ ድረሱለት። ድል ለፋኖ፣ አማራ ያሸንፋል፣ ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለፋኖዎች

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před 4 dny +2

    Thanks God FANO come to one united ❤Now we need faith full diaspora who collect money giving resit in diaspora. ❤❤❤❤

  • @bobmarleyrastamanvibration1273

    ጀግኖቹ ፋኖዎቹ ወደፊት!!!ፋኖን የሚያቆመው ምንም ምድራዊ ሀይል የለም!💪💪💪🔥🔥🔥እኔም ፋኖ ነኝ! ከአዲስ አበባ💪💪💪

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před 4 dny +11

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg6gq5yh6d
    @user-hg6gq5yh6d Před 4 dny +4

    ማርሸት እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስተኛ ነኝ፡

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 4 dny +29

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪የፋኖ ድርጅት ወደ አንድ መምጣቱ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ደስታና ብስራት ነው💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew Před 4 dny

    ድል ለአምሀራነት ገና ብዙ ይቀራል አመሀራ አንድ ነው ያሸንፋል💚💛❤💪💪

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w Před 4 dny +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hailudemeke7348
    @hailudemeke7348 Před 4 dny +2

    ዶ/ር ዳንኤል የበለጠ ታሪክ ሊሠራ የሚችልበት ነጻነት የሚያገኝ ይመስለኛል::

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር የፋኖን ድልልል ያፍጥንልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i Před 4 dny +1

    ደሬ ሰላምህ ይብዛ የኔ ወንድምነትህ ለኔ ብቻ አይደለም ለመላው ኢትዮጵያዊን ነው💚💛❤👍

  • @alem352
    @alem352 Před 4 dny +5

    ኃያሉ ፋኖ ሸለፈታሙን አብይን ዳይፐር በዳይፐር አድርጎታል።

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 4 dny +3

    💚💛❤💪💪💪እኛ ምንአገባን ለብልፅግና ሲላላክ ቆይቶ ለሄደሰው ልናለቅስ ነውዴ ምንአገባን ሲጀመር ምንነበር ያበረከተው ለሕዝቡ ለፋሽሽቱ ሲላላክ ለቆየ ሰው ምንም አንልም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 dny

      ቢሆንም አነሰ በዛም የህዝብ ጨፍጨፋን ሲያጋልጥ ቆይቷል። ለዚህም ነው ሊያነሱት የፈለጉት። አሁን ምንም ግድያ የለም የሚል ዉሸታም ይሾማል።

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i Před 4 dny +1

    ትክክል የኔ ጀግና አሜን🙏👍🌹🌹

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před 4 dny

    ዶከተር ዳንኤል በቀለ መልካም እድል ለሞያው ክብር ያለው እውነተኛ ስው ነው
    እግዚእብሔር ክእንተ ጋር ይሆን ወንድማችን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 4 dny +1

    Yes fano Amhara አማራ አሥተሳሰቡ ቋንቋው አንድ አማራ አንድነው አማራ የራሱን ቋንቋ ለሌላው ቋንቋውን ለሌላ🎉አሳልፎሰቶነው

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k Před 4 dny +2

    ያረብ ሠላሙን አምጣልንና አገራችን ሠላም ያምጣልን ያረብ

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v Před 4 dny +3

    ከብር ፋኖ ጀግኖች ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 3 dny

    በጣም ጎበዞች! ምንም ያህል ጀግና ብትሆን ያለአንድነት ድል የለም ስለዚህ ጀግኖች ናችሁ!!!

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před 4 dny +3

    Congratulations, one Fano one Amhara 💪💪💪💪💪💪

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před 4 dny +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን Beirut ያለነውን እፋ በአገራችን ጭቀት በሰው አገረ ጭቀት ፈጣሪሆይ 😢😢😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 4 dny +4

    ደሬ አደኛ ሰዉ 😘😘😘😘

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 4 dny +1

    የአማራ አንድነት ተስፋ በጣም ደስ በሚል እዉን ሊሆን ተቃርቧል ! / ለአለም ሰላምን እየተመኘን ዋናው ጉዳያችን የራሳችን ሀገር ብቻ ነዉ !/❤🙏

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh Před 4 dny +12

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 Před 4 dny +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @hannabelay124
    @hannabelay124 Před 4 dny +1

    እሰይ እሰይ እሰይ____ስለቴ ሰመረ ፣እሳይ ስለቴ ሰመረ !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před 4 dny +1

    በትክክል

  • @ameneerdachew2453
    @ameneerdachew2453 Před 4 dny +1

    ዋው!!!ፋኖ !!!

  • @Daabbaalla
    @Daabbaalla Před 4 dny +1

    ተናፋቂው ደሬ እንኳን ደህና መጣህ!

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 4 dny +2

    አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን የአለም ጋዜጣዎች ሁሉ ገዳይ ወታደሮቹ ንፁሀንን እንደሚጨፈጭፍ በየጊዜው በመረጃ እያጋለጡት ነው ሀሌ ሉያ ጌታ ደግሞ ከነሙሉ
    ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
    አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላቸዎለው አንድ በአንድ
    በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
    እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
    በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ሀይማኖቱ እንደ ስሙ የማይታወቅ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስት ነኝ ባይ ማን ነትዎን ለገንዘብ የሸጠች አርዬስ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
    ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::

  • @YoniDegu-dj9wt
    @YoniDegu-dj9wt Před 4 dny +3

    ድል ለፋኖ

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l Před 4 dny +1

    ዳንኤል እናመሰግናለን ሀገሬ ጥቂት ቢሆንም እንዳንተ አይነት ሰዉ ታገኛለች

    • @user-xg3uy8en9n
      @user-xg3uy8en9n Před 4 dny

      የብልጽግና ካድሬ ነው በትግራይ በአማራ እልቂት አድበስብሶ ያለፈ ኮሚሽን

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Před 4 dny +2

    ፈጣሪ ሆይ ራራላቸው 😭😭😭😭😭😭😭 ድረስላቸው

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Před 4 dny +1

    አንድ ሥትሆን ጠላት ይፈራሐል ያከብርሐንም

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 4 dny +1

    በፋኖ አንድነት ላይ እጀችሁን ሳትታጡ እንዳትፈተተፋቱ አደራ በፈጣሪ ስም አደራ🙏🙏🙏🙏

  • @tecnoitel9393
    @tecnoitel9393 Před 4 dny +3

    ❤❤❤ Berta dere

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 4 dny +1

    ፋኖ ❤❤❤❤

  • @aidahailu3195
    @aidahailu3195 Před 4 dny +1

    Thank you dr Daniel!

  • @user-ig7nt4yg6y
    @user-ig7nt4yg6y Před 4 dny

    ደሬ እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Před 4 dny +3

    ፋኖ 💪💪💪💪💪💪

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Před 4 dny

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @debebeHoseo
    @debebeHoseo Před 4 dny +1

    ሠሌም ሌንተ ይሁን

  • @alebekasahun1166
    @alebekasahun1166 Před 4 dny +1

    Thanks Dr Daneal for your service

  • @TadeseWelde
    @TadeseWelde Před 4 dny

    እዉነት ነዉ ደስ ብሎናል❤❤

  • @esayasmihertab7889
    @esayasmihertab7889 Před 4 dny +3

    እውነት ነው ዶክተር ዳንኤል ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናል

  • @user-sl5bg9gd7x
    @user-sl5bg9gd7x Před 4 dny +4

    ‏‪6:08‬‏ ሽመልስ አብዲሳ ማፊያ ነው

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 4 dny +3

    ድል ለፍኖ

  • @BuzeMan-p9z
    @BuzeMan-p9z Před 4 dny

    ዶር ዳንኤል እናመሰግናለን

  • @MulukenSintayehu-nx2rp
    @MulukenSintayehu-nx2rp Před 4 dny +3

    Dere 🙏

  • @yewbdarchekole4775
    @yewbdarchekole4775 Před 4 dny +3

    Thank you dere❤❤❤❤

  • @Martha71
    @Martha71 Před 4 dny

    ዶክተር ዳንኤል እናምሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @senaitafework6318
    @senaitafework6318 Před 4 dny +4

    እረ ሰላም በለኝ please

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před 4 dny +2

    አቶ ለገሰ ጭፎ 2014 ሰኔ 11 በወለጋ ንፁሀን ሲጨፈጠፉ በምክር ቤት ስብሰባ ላይ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከመስብሰባዉ በፊት የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እንዲደረግ ሲጠይቅ አቶ ለገሰ ጨፎ ስነስርአት ዝም በል ነበር መልሳቸዉ የገደሉ ስነ ስርአት ሳይባሉ የህሊና ፀሎት የጠየቁ እንደ ጥፋተኛ ተቆጥሮ መብቱ ተነፈገ ለእኔ እኝህ ሰዉ ጨካኝ አዉሬ ናቸዉ እንደዉም አዉሬ ካለመድከዉ ይለምዳል ነብስ ይማር ለማለት ፍቃድ የሚጠየቅበት ዘመን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 dny

      አውቀው የጨፈጨፉትን ነፍስ ይማር ለማለት ተፀይፈው ነው። ጫፎ የሚባል ከርከሮ ፊት አሽከር ቆሻሻ ታሪክ ትቶ ያልፋል።

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před 4 dny +1

    ዶር ዳንኤል በቀለ እውነተኛ የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ።ነፍሰ በላ ዘረኞችን በማጋለጥ ላበረከትከው መልካም ነገር ምስጋና ይገባሃል። ወደፊትም በስራህ ላይ ጣልቃ እየገቡ ሲያስፈራሩህ የነበሩትን ደም መጣጭ አምባገነኖች እና ጀሌዎቹን እንደምታጋልጥ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Před 4 dny +1

    Selam Selam derejer ena kidast Etiopian 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Userb223
    @Userb223 Před 3 dny

    አንድነት ግድ ነው 🙌

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Před 4 dny +1

    ሰላም ወገኖች

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Před 4 dny +1

    One strong ,powerful Amhara organization

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 4 dny

    ደሬ ማርሸት ፋዉል እየሰራ አቅቷል ምከሩት በጣም ስለምወደዉ❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 4 dny

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 Před 4 dny

    Dere Tebarek

  • @Baherdar-
    @Baherdar- Před 4 dny +9

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ። 😊

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 3 dny

    በጣም ደስ ይላል

  • @maryberhane6975
    @maryberhane6975 Před 4 dny +3

    Fano Jegna Anbesa new Wedafet Geday Dioblos Gadaye Abiy Atefut Fano Wedafet 🇪🇷👍🇪🇷👍👍

  • @VARIETY_VARIETY
    @VARIETY_VARIETY Před 4 dny +2

    Dere enwedhalen

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 4 dny

    ላይክ ሼር በርቱ🎉❤🎉❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před 4 dny +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita Před 4 dny +2

    ❤❤❤

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 Před 4 dny +2

    💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️

  • @user-ni7ky4tn8w
    @user-ni7ky4tn8w Před 4 dny +1

    I hope these United Fano will have peace & love with the neighboring countries especially with Eritrea 🇪🇷 .

  • @SmretGirma
    @SmretGirma Před 4 dny +1

    Congra