አራት ኪሎ ቀበና ኬኒያ ኤምባሲ አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት 4 kilo kebena corridor project Addis Ababa Ethiopia ayzontube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #አራትኪሎ #ቀበና #ኬኒያ #ኤምባሲ #አዲስአበባ #የኮሪደር #ልማት #4kilo #kebena #corridor #project #AddisAbaba #Ethiopia #ayzontube

Komentáře • 13

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem +1

    ❤❤❤ ስትቀዱ በመደዳ ተጓዙልን ወደፊት ወደዃላ ስትሉ የት እንዳለን ለመከታተል ያስቸግራል ይጠፋብናል

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem

    Wow ❤

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +3

    በህፃናት መጫወቻ የበለጠ ኢኖቬሽንና ፈጠራ ያስፈልገናል- በአይነቱም በዋጋ በኩልም በቀላሉ ሊገኙ የሚችሉ። በአይነቱ ህፃናት ከሚያድጉበት ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር ጋር ተመሳሳይ የሆነ። አንዳንድ ሆስፒታል የህፃናት ክፍል ግድግዳ ላይ ኢትዮጵያዊ የማይመስሉ የፈረንጆች ልጆች ስዕል አይቼ ደክሞኝ ያውቃል። ኢትዮጵያ የብዙ ህዝቦችና ባህል ምድር ናት ብዙም ሳንደክም እኛን የሚመስሉ መሳል እንችላለን።

    • @ThePanEthiopian
      @ThePanEthiopian Před měsícem

      👏 👏 👏

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 Před měsícem

      ለስልጣኔ እሩቅ ስለወሽ ደሞ የሀበሻ ህጻን ሳድግ ክፉ ለሚሆን ማን ይፈልጋል

  • @GirumAbate-z9q
    @GirumAbate-z9q Před měsícem +2

    ማታ እንዲህ ካማረበትማ የስራ ሰዓት ይቀየርልን ቀን ሰክረን ማታ እንስራ

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 Před měsícem +1

    Thank you please We need light 💡inside home 🏠 to cook to restore food , to use internet 🛜 to watch television. to our kids do there homework.

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před měsícem

    🟢🟢🟢 በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን በየመግቢመምገዶች. ላይ ያሉትን አሳዩን እስቲ ስላሴ አካባቢ፣ ወደ English school መውጫው ዳገት ግንፍሌ ጋር ፣ ኪዳነምህረት ድረስ ቀበና ጋር ወዘተ