50ሺ 690 የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ መርሳ አድርሼ መጣሁ ስልክሽን ላላችሁ0903193036

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • መርሳ

Komentáře • 266

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp Před rokem +47

    በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤❤❤❤

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z Před rokem

      አሚን

    • @nefisadekebo2283
      @nefisadekebo2283 Před rokem

      AMİİİN AMİİİN AMİİİN

    • @mesi9711
      @mesi9711 Před rokem

      አሜን

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 Před rokem

      አሚንንንንን,ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @mahelit
      @mahelit Před 11 měsíci

      አሜን፫ወገናችን እደዚህ ያለምርቃት እወዳለሁ ማን ይጠላል ብትይኝም😅የኔ ይለያልእና ቅንነትሽን ቀጥይበት።

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +27

    ያየሁት ሁሉ የሚያምረኝ ነገርስ ወይኔ 😂😂 ደሞኮ ሁሉንም የምመኘው ለእናቴ ነው ከተማ ቤት እየሰራሁላት ነው ልጨርስና እጠልባለሁ ኢንሻ አላህ

    • @toybamohammed6257
      @toybamohammed6257 Před rokem +1

      ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች እኔም ቤተሰቦቸ ከተማ ቢገቡልኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን አይፈልጉም 😢

    • @semiraseed2561
      @semiraseed2561 Před rokem

      የኔ ቤጤ😂

    • @GhhhBfuy-wy3ws
      @GhhhBfuy-wy3ws Před rokem

      እኔሳ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 11 měsíci

      የኔ ቢጤ ነሽ

  • @TiruB
    @TiruB Před rokem +34

    አደኛ ማነው የመድ አድናቂ ላይክ እሚያደርገኝ ❤🤙🤙

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui Před rokem +88

    ጥሎብኝ የቤት እቃ እወዳለሁ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Před rokem +4

      የኔ ቢጤ ክክክ መዲዮ በርች ማማየ

    • @hananmoha7505
      @hananmoha7505 Před rokem +2

      እኔም ወይ አልገዛ 😂😂

    • @user-ol4is8qx2h
      @user-ol4is8qx2h Před rokem +1

      እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @HadiaMohammad
      @HadiaMohammad Před rokem +1

      ​@@hananmoha7505ክክክክክ😄😄😄

    • @neimashemsu8585
      @neimashemsu8585 Před rokem +1

      እኔስ ብትይ ወይጰገዝቼ አልገለገልም እቀዉን ለመየት መድን እጣብቀለዉ በጉጉት😂😂

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem +3

    ማሻአሏህ በርች መድየ አገሬ መርሳዋ ዘይርሽልኝ ነይ መርሳ አባገትየ የደጋጎቹ አገር❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +2

    ዋው በርች እናመሰግናለን እህታችን ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 Před rokem +1

    👍👍👍ጉበዝ መድየ ማነው መድናን እደኔ የሚወዳት ሰለሰው አፈተፍት ም

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p Před 6 měsíci +1

    የኔ ዉድ ሰላምአለይኩም የኔዉድ እሰቲ ሰልክሺን ላኪልኚ🌹🌹💋💋

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem +1

    ያአላህ የሀገራችንነገር ውድነውሁሉነገርምንይሻለናል ሀገራችን እደትእንግባ

  • @hayu2791
    @hayu2791 Před rokem

    ማሻ አሏህ ከእቃው ይልቅ አንች ከነዋጋው በደንብ ስለምትናገሪ በጣም ወደድኩሽ ወሎ ሀራ እምታደርሽ ከሆነ ቁጥር አስቀምጭልኝ❤

    • @etamlakaklilu708
      @etamlakaklilu708 Před 3 měsíci

      ነይ በውስጥ አናግሪኝ የሀራዋ ፈልጌሽ ነው እህት

  • @foziayirga2410
    @foziayirga2410 Před rokem +1

    ብችልና መቶ ጊዜ ላይክ ባደርግሽ ደስይለኝ ነበር የኔ የልብ አውቃ

  • @AbiGaltigray-ce3yt
    @AbiGaltigray-ce3yt Před 3 měsíci

    ወደ መቀሌ መላክ ትችያለሽ እህቴዋ እስከ መልሺልኝ🙏

  • @user-uy8ll6hv7x
    @user-uy8ll6hv7x Před rokem +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ መድየ እንኳን ደህና መጣሺ ጀዛኪላሁ ኸይር ሀቀኛ ታማኝ እህታቺን ፋፊየ እቃሺን በሰላም ለሀገርሺ በቅተሺ የምትጠቀሚበት ያድርግሺ እቃ የምታዙ እህቶቺ ለትራንስፖርት ከደሴ ኮንቦልቻ የምትመላለስበትን እና አደዛው ኮንቦልቻ እቃውን ስትገዛ የምታጓጉዝበትን የባጃጂ የመኪና ወጯን አትርሱ አስባቺሁ ላኩ !!!!!!!!!

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 Před rokem

    ሰላም እንካን ብሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት መልካም ስራ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የወደደኩት ብዙ ግዜ የቤት እቃ እገዛለዉ እላለዉ ባገኝሽ እኔም እዛ ባለሁቤት ቤቴ ሙሉት አርጌሽ በገዛሽልኝ እህቴ በተረፈ በርችልኝ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Před 10 dny

    ማሻ አላህ በርች መዲ

  • @nusaybamuhammad-em3ei
    @nusaybamuhammad-em3ei Před rokem +1

    የኔ ውድ እኔም ቤቴን ልጨርስ ና መርሳ ታደርሺልኛለሽ❤❤❤❤

  • @fatumakelala3820
    @fatumakelala3820 Před 8 měsíci

    ማሻአላህ አስችልጅ ግን ተሳ ትሰጫለሽ አችታይ አገር ለመግባት እጓጓለሁኝ የኔውድ አልይጠብቅሽ የምር ወላሂ በጣምነው የምወድሽ እህቴ እባክሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልን ❤👍👍👍👍💞💞🌹🌹

  • @user-dr3hb9od3l
    @user-dr3hb9od3l Před 4 měsíci

    መዲ ማሻአላህ ጉበዝ እኔምእፈልጋለሁ ቁጥረሺንአሰቀምጪልኝባአላህ

  • @user-fq9uf9tc5p
    @user-fq9uf9tc5p Před rokem +1

    ስልክሽንስጭኝ በጣምእፈልግሻለዉእህት

  • @madeenamadeena1558
    @madeenamadeena1558 Před 6 měsíci

    ማሻአላነው በጣምደስይላል ስልክቁጥርሺንአስቀምጪልን

  • @qidduzemichealadaughterofm3724
    @qidduzemichealadaughterofm3724 Před 7 měsíci +1

    የቤት ዕቃ እንደ እኔ የሚወድ

  • @user-ph3ni1hj2u
    @user-ph3ni1hj2u Před 6 měsíci +1

    ቁጥርሽን። አስቀምጭልን

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 29 dny

    እሺ ኪ የድንች መጥበሻ ስት ነው ለስራ እሚሆን ንገሪን እስኪ

  • @user-bg4hl4nu7z
    @user-bg4hl4nu7z Před 3 měsíci

    ምን አይነት ሀቅኛ ነሽ እኩ ፍጣሪ ይጥብቅሽ❤❤❤

  • @user-nm6sr2ve8v
    @user-nm6sr2ve8v Před 5 měsíci

    1:13

  • @wnyoutube1801
    @wnyoutube1801 Před rokem +1

    መድ እህትሽሳ የት ነች እረ ተናፍቃለች

  • @aminasultan3441
    @aminasultan3441 Před 3 měsíci

    ተደ ኢዚ ገዝተን መሄዱን ሚን አመጠዉ መሸአለህ አርፍነዉ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Před rokem

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ#መዱየ መሸአላህ የኒጀግና በርች ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነው

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p Před 6 měsíci

    ዉደከተመቸሺ እሰቲ ተንታ አሰቤዛ ለረመዶን ልልክ ፈልጌነበር💋💋❤❤

  • @user-lj6te9sl7j
    @user-lj6te9sl7j Před 2 měsíci +1

    የቤት እቃ በጣም እውዳለው ግን ቤት የለኝም😢😢😢

  • @fathimahikmahikma1940
    @fathimahikmahikma1940 Před 3 měsíci

    የትነውያለሽው ሰብስክራይቭ አርጌሻለሁ ማማየ በርች

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 Před 11 měsíci +1

    መሸአላበረችውዷ🎉🎉🎉

  • @hadyaahmed2482
    @hadyaahmed2482 Před rokem

    ማሻአሏህ መርሣ ትሂጃለሺደ እህት?

  • @fatemamahamad7662
    @fatemamahamad7662 Před rokem

    ❤❤❤❤ጀዛኪ..አላህከይር...ለመልካምሥራሽ..❤❤❤የኔስ..ተራመቸነው..መድየ....መርሶነኝ❤❤❤❤አደራሽንቀጣይላይ...ሲቀጥል...የቴሌግራም...ጉርብ❤❤ክፈች..ሊኩን..እየተጫን...እገባለን..ውደ❤❤❤❤❤

  • @missalain5421
    @missalain5421 Před 10 měsíci

    ❤❤አላሄ ይጨምረልሸ እህቴ ሀቀኛ ነሺጎበዝ

  • @amiratube
    @amiratube Před rokem

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ መዲየ እን እንኳን ደህና መጣሽ የኔውድ😊

  • @EbrahimSeid-x8x
    @EbrahimSeid-x8x Před 9 dny

    ማሻላህ

  • @fatimasheyemam1913
    @fatimasheyemam1913 Před 10 měsíci +1

    በጣም ያማምራሉ

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem

    ወአሊኩም አደላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ መድየ የኔ ጀግና ማሻ አላህ በርችልኝ የኔ ወድ ❤🎉🎉🎉

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před 11 měsíci

    ሊን አስቀምጭ ጓደኞቼ ጋ ልናዝ ፈልገን ነበር የቃውን ስም ራሱ ጠፍቶናል ለመመምረጥ እንድመች አድርገሽ አስቀምጭ ማር።

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Před 11 měsíci

    ጎበዝ ጀግናናና እቃወቹ ሁሉ በጣም ያምራሉ

  • @saraendris8485
    @saraendris8485 Před rokem

    መሻአላህ ተባረከላህ መዲአላህ ይጨምርልሽ

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Před 10 měsíci

    ኑሮተወዶልእያሉ ጭቀትየሚለቆብን አረ እካሽነዉሆ ተአረብሀገረየምንኮትት

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před rokem

    ማሻአላህ በጣም አረፍ ነው በረቸልኝ👍😍👍🤞❤😂🤩🤩

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 4 měsíci +1

    ሀገር ግዙ ስመነዝሩት ያው ነው ቤት ያላችሁ ለኔም ቤት ያለው ባል ፈልጉ እኔ የቤቱን እቃ😂

  • @vipvv8988
    @vipvv8988 Před 7 měsíci

    ባህርዳር መላክ ትችያለሽ?መልሽልኝ

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Před 11 měsíci

    ማሻአላህ. ❤❤❤ታድላ. አላህ. ይጠብቅሽ

  • @user-bq4rj8qk7n
    @user-bq4rj8qk7n Před měsícem

    ማሻ አላህ❤❤❤❤😊😊

  • @user-xo1ku5rv3y
    @user-xo1ku5rv3y Před rokem

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ መገኛሽ በዬት ነው

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz Před 11 měsíci +1

    በጣምያምራል❤❤❤ወላሂ

  • @MMm-zk9ix
    @MMm-zk9ix Před rokem +1

    ያሰላም እቃ ብሎ ዝምነው ❤❤❤❤❤

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Před rokem

    ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርቺልን እህት እሻ አላህ እኔም ትንሺ ወራቱ ቺ ይቀሩኛል ትገዢልኛለሺ ተረካቢ ስለለ ለኛ ነው አሁን ያላዘዝኩሺ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Před rokem

    ማሻ አላህ በርቺ መድየ የኔ ሀቀኛ❤❤❤❤❤

  • @jemilareta1092
    @jemilareta1092 Před 7 měsíci

    ስሙኝማ ከሳኡድ በብሀር ከማስገባት እና ከዛው አ አ ከመግዛት ማንኛው ይሻላን

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před rokem +4

    ቆይ እኛ ሁሉን ካሟላን ባል ተብየው ምን ይግዛ??????😂😂😂😂😂

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem +1

      😂😂😂መቶ ይተኛ ብቻ ነው ወይስ ምንድነው

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 Před rokem

      አልጋ ይገዛል 😂😂😂😂

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 Před rokem

      ይንከባከብሻል

    • @smutyetube
      @smutyetube Před rokem +3

      አልጋ ቡፊ ቁምሳጥን ያሞላል ካላሞላ ገበሬ ይሆን ጤፍ ስንደ የሜመርት

    • @user-mb3mv2gj8p
      @user-mb3mv2gj8p Před rokem

      ገበሬ ይሁን ከሰቦ የሚያሰተዳድር

  • @user-nm6sr2ve8v
    @user-nm6sr2ve8v Před 5 měsíci

    ሁልየ ሠላምሺ ብዝት ይበል ያረብ

  • @wstube3191
    @wstube3191 Před rokem +2

    ዱከም ትልካለሽ ንገሪኝ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Před rokem

      ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @wstube3191
      @wstube3191 Před rokem

      @@yosufjed3713 እሺ ማማዬ ደምርሻለው አቺም ደምሪኝ

  • @rahimamohamed7984
    @rahimamohamed7984 Před rokem

    እህቴ በርች ፋሺን ፋሺን እቃዎችን አሳይ ሁላችንም እንገዛለን

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Před rokem

    ማሻአላህነውአላህባለሺበት ይጠብቅሺ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před rokem

    እፍፍ ሳምር ቦረና መካነሰላም ታደርሻለሽ

  • @MoMo-zc8lu
    @MoMo-zc8lu Před rokem

    ማሻአላህ ምናለወደ ሚዛን ቴፒ ብመጪ

  • @MaryamMaryam-rr2xi
    @MaryamMaryam-rr2xi Před rokem +4

    አላህየተሻለውን ይሥጥሺእህት

  • @bilaldiab8393
    @bilaldiab8393 Před rokem

    እባክሽ እህቴ ስልክሽን አስቀምጪልን አንቺን ለማግኘት

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před rokem +1

      እይው ልብብለሺ አሥቀምጣለች እረእሡ ላይ

  • @user-qo4sg7we7q
    @user-qo4sg7we7q Před 3 měsíci

    በርች የት ነሽ እሕቴ

  • @zahraza-uf7np
    @zahraza-uf7np Před 11 měsíci

    ቁጥርበአላህ 😢😢😢እኔ እፍልህአለሁ. እራያቆቦ ታድርስከሁን

  • @fatumaseid7525
    @fatumaseid7525 Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ ተቤረከላህ

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Před rokem

    ቁጡ ርሺን አስቀምጭ ኮሜት ላይ ዉዴ

  • @MekyaHusin
    @MekyaHusin Před 3 měsíci

    ካዘዝኩ ካመት በላይ ሁኖኛል ሥልክኳ አታነሽም

  • @user-weloywa
    @user-weloywa Před rokem

    ካዬኋዩቱቨሮችባማርአቀራርብእምታቀርቢምርጥዩቱቨርነሸየምርአደቅሻለሁበርችልንመዲዬ
    እኔምአዛለሁኢሻአላህ

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u Před 6 měsíci

    ወይ ያበደነዉ ሁሉም ማሻአላህ

  • @user-wj7kg6iw5i
    @user-wj7kg6iw5i Před 3 měsíci

    የየት ሀገር ልጂ ነሽ

  • @mshamed1657
    @mshamed1657 Před 5 měsíci

    ጎበዝ❤❤❤

  • @user-cj5ph9zi7b
    @user-cj5ph9zi7b Před 9 měsíci

    እኔም አፍልግልሁ እህት

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 Před 11 měsíci

    ደብብ ወሎ መከነ ሠላም ታመጫለሽ

  • @seniti375
    @seniti375 Před rokem

    በጣምነውየምትመርጭው 3ወርብላይሆነኛ ስለምን ቀልደኛ 😊

  • @fatma3189
    @fatma3189 Před rokem

    በርቺ መዲየ

  • @user-nw2fc5nz6n
    @user-nw2fc5nz6n Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዷ በርችልኝ❤

  • @user-ce5no2gf1s
    @user-ce5no2gf1s Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @user-dl3xn6os1e
    @user-dl3xn6os1e Před rokem

    መዲየ የኔው ድ በረች ሀያቲ

  • @rahimarahima9262
    @rahimarahima9262 Před 3 měsíci

    አሰለሙአለይኩሙቁጡረሺለኪኛበአሞ

  • @user-bj7gi1ek5s
    @user-bj7gi1ek5s Před 6 měsíci

    በጣምያምራል

  • @aishaaisha9854
    @aishaaisha9854 Před 10 měsíci

    Mashaa Allahaa yet nesh????

  • @meriamseid4730
    @meriamseid4730 Před rokem

    ማሻአላህ መድዩ በርቺ

  • @mahelit
    @mahelit Před 11 měsíci

    መድየ❤ ወሎ ወልደያ ታደርሻለሽ

  • @user-dn1js3bu9n
    @user-dn1js3bu9n Před 4 měsíci

    ለምንድነው አንዳይነት እቃ

  • @AsdDsa-qx5uc
    @AsdDsa-qx5uc Před 8 měsíci

    አመሠግናለሁእህትአለም

  • @shjking2439
    @shjking2439 Před 5 měsíci

    መዲ እሠቢኝ ይሸአላ የቤት እቃ

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 Před 5 měsíci

    የት ነው ቆይ

  • @user-pb5sd1cz3t
    @user-pb5sd1cz3t Před rokem

    ሰላም ቴሌግርም አትጠቀምምእደ እደነዉማዘዝየሚቻለዉ

  • @madina3828
    @madina3828 Před 8 měsíci +1

    እኔ እራሱ ቤቱሳይኖረኝ እቃ ያምረኛል ወላሂ

    • @vfdbd5887
      @vfdbd5887 Před 3 měsíci

      ❤❤ወይ እደኔ አይነቶ ወላሂ 😅😅

  • @emuabdelah1796
    @emuabdelah1796 Před 10 měsíci

    በጣም ነው የሚምርው እሽአላ ለኔም

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 8 měsíci

    ምርጥ እቃነው

  • @aldaman8609
    @aldaman8609 Před 11 měsíci

    በርችእህቴበጣምደሰይላል

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Před rokem +2

    መድን ለምንድ ነው ሲደወልልሽ ስልክ እማታነሽው ????

  • @FafiTube1260
    @FafiTube1260 Před rokem

    አህላን ወሳህለን መዱዬ ማሻ አላህ

  • @selam9927
    @selam9927 Před rokem

    አጂባር እድትልኪልኝ ወሎየዋ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube Před rokem

    ማሻአላህ ጀግና ነሽ

  • @LailaLaila-tc4om
    @LailaLaila-tc4om Před 8 měsíci

    አላህ ይሥጥሺ የኔቆጆ

  • @10birrrrr
    @10birrrrr Před rokem

    ቆቦ ታደርሻለሽ ውዴ እባክሽ መልሽልኝ❤❤

  • @user-tv6iv8nf3y
    @user-tv6iv8nf3y Před 6 měsíci

    እኔም ስፈልግ ደዉልልሸለዉ