ወጌሻ ጀማል አብዱ እየሰራ ያለው ድንቅ ስራ Jemal Abdu | Gelad Physioptherapy | Addis Ababa | Ethiopia.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / habeshacorner.real
    #JemalAbdu #Gelad #Ethiopia

Komentáře • 222

  • @messibirahan8595
    @messibirahan8595 Před 4 lety +21

    አድራሻው የት ነው እባካችሁ

    • @OfficialEthioinfo
      @OfficialEthioinfo  Před 4 lety +27

      አቶ ጀማል በ ገልዓድ ማሳጅ ቴራፒ ማዕከል ገርጂ ቦሌ ሆምስ አለምነህ ጋራጅ 200 ሜትር ገባ ብሎ እና በ አለም ባንክ አንፎ አደባባይ 40 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል ስልክ +251933521386

    • @messibirahan8595
      @messibirahan8595 Před 4 lety +1

      @@OfficialEthioinfo እሽ እና መስግናለን

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 Před 4 lety

      Pls pls telfoon num

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety

      @@fikirteasres3853 0933521386

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 Před rokem +2

      Ayer tena kidanemeheret akababi teyek ye gerejiwen lekowal sibal semechalehu

  • @AsdfghZxcv-jl8vk
    @AsdfghZxcv-jl8vk Před 27 dny

    እዲህ ምስክርነት ያለው በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @GetachewGoshu-st1eg
    @GetachewGoshu-st1eg Před rokem +3

    የሚናገረውና የሚሠራው አይገናኝም ምክንያቱም ከቦታው ሄጄ ስለነበር እንኳን በነጻ ሊያክም ቀርቶ ችግሮችንኳን ለመረዳት አይፈልግም ምስክሬ ፈጣሪየ ነው ስለእውነት።!!! ከአልጋየ ላይ ውረድ ለሌላ ይፈለጋል ብሎ መለሠልኝ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ዋጋውን ይስጠው።

    • @habtamuayalew7342
      @habtamuayalew7342 Před 6 měsíci

      ጌች አድራሻውን ላክልኝ ልሞክረው

  • @tirhasegebreyesuse5802
    @tirhasegebreyesuse5802 Před 3 lety +3

    ጀማል እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ለናቴ ጤናዋ እንዲመለስ ረድተሃታልና እጅህ ይባረክ

  • @timsgnamlaka6154
    @timsgnamlaka6154 Před 3 lety +1

    D/rእግዛቤር ይባርክህ ሁሌም ለበጎ ነገር እንድትሰራ ፈጣሪ ይርዳክ ተባረክ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 Před 4 lety +5

    እረጅም እድሜ ዶ/ር ጀማል

  • @LoveYou-zc2sj
    @LoveYou-zc2sj Před 4 lety +5

    እናቴ እወስዳታለው ወገቧ ቀጥ ብላ አትሄድም አላህ ብሎ እስኪ ከመደኒቱ ያገናኛት

  • @timsgnamlaka6154
    @timsgnamlaka6154 Před 3 lety +4

    አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ምረቱን ይስጥክ ወንድም አይዞክ ትድናለክ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 Před 4 lety +5

    የእግዚያብሄር ሀይሉን በጀማል ላይ አለ

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 Před 3 lety +3

    ለአቶ ጀማል አደራ አደራ ለልጆች ስራዎትን አስተምሩ እግዜር አሁንም እጆዎትን መድኃኒት ያርገው

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

    • @belekeflew
      @belekeflew Před 10 měsíci

      pelise niw aderse

    • @Betelehemdesu
      @Betelehemdesu Před měsícem

      ምንን ነው የሚያስተምረ ው ወይ። አለማየት እንደ እኛ ታመህ እየው አልልህም

    • @Betelehemdesu
      @Betelehemdesu Před měsícem

      አቤት ወሬው ከፈጣሪ በላይ ልሁን ሲል

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 Před 3 lety +1

    ይህ ጀማል የሚባል ወንድም ጎንደሬዋ ሴትዬ እንዳሉት የሶስት ሰው እድሜ ይስጠው!!!!!

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 Před 28 dny

    እባካችሁን አድራሻ ወይም ስልክ እባካችሁን ይህንን መልእክት ያገኛችሁ ነገሩኝ በሽተኛ ሲድን የቤተሰቤን ህይወት እንዳዳናችሁ ነው የምቆጥረው ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 8 měsíci

    እግዘብሔር ይመስገን እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከቤላ አተረፍከው ተመስገን

  • @dagidagi9257
    @dagidagi9257 Před 3 lety +3

    I’m proud of my uncle good job

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety +1

    እጁ ይባረክ የበለጠ እግዚአብሔር (አላህ)ጸጋው ያብዛልክ

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 Před 4 lety +1

      Pls aderasha ena telefoon plsss

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety

      @@fikirteasres3853 ኮመንት እሪፕሌሥ ላይ አለ አንብቢ አለ አድራሻ የጠየቁ ልጆች ላይ ከስር ተመልሶላቸዋል እይው የተሟላ መረጃ አለው

    • @user-fb8ue5ru1u
      @user-fb8ue5ru1u Před 9 měsíci

      አድራሻ

  • @user-iq5yv8ct7x
    @user-iq5yv8ct7x Před 3 lety +3

    መሻላህ መሰላችሁንያብዛልን እርጂምእድሜ ለዶክተርጀማል የትነውቦታው አድራሻ

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @Betelehemdesu
    @Betelehemdesu Před měsícem

    ወገኖቸ መጀመርያ በደንብ አጣሩ እኔ የተበላሁት ይብቃል ዝርፍያ ነው ሚፈፀምባችሁ ህመምህንን አያዳምጥህ መስማትም አይይፈልግ

  • @kiyamillion1699
    @kiyamillion1699 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናክን ይስስጥክ

  • @zeinuzuber5703
    @zeinuzuber5703 Před rokem +5

    እንደው ወገኖቼ በሰማነው ቢቻ ለማመስገንም ለመተቸትም አንቸኩል ከጆሮ አይን ይሻላልና ደርስ በሉ፡፡ከዛማ ቀጥሎ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ
    1- ኢ/ያ ውስጥ ነፃ ማት በቁጥር ስንት ነው ?(ገና እሱጋ ለመግባት 1000 ብር ግድ ነው )ከሌለህማ አድራሻ ያልተፃፍበት ታፓሌውንስ(ገርጂ ይሁን አለምባንክ) ማን ሊያስነብብህ ፡፡ተሳክቶልህ 1000 ከፍለህ (ያውም ካርድ የለ ደርሰኝ የለ ) በመከራ እሱጋ ጋ ከገባህ በኃላ ተኝተህ ከታየህ በኃላ በጣም እድለኛ ከሆንክ ትንሽ ትጠየቃለህ 30,000 ያውም ሙሉ ክፍያ በካሽ ቅድመያ ፡፡ሌላውማ 50,000-150,000 ያስፍልጋል በአንድ ዙር ;ቅድመያ፡በካሽ፡ያለምንም ካርድ/ደርሰኝ

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem +1

      ማንም ስለክፍያው አያወራም:: አመሰግናለሁ

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před rokem

      Tikikil leziyawum kidmiya gimashun lkfel malet ayichalim, muluwun cash, adrashaw Alem Bank nw. Ahun sew betam beztobetal mekebelun ergitegna ayidelehum.

    • @frehwetfremelu2705
      @frehwetfremelu2705 Před rokem

      አለማፈሩ ይሄን ሁሉ የሚቀበለው ለእጁ ነው ወይስ ለቅባቱ ሆሆ

    • @zelekewoldeyes
      @zelekewoldeyes Před rokem

      Where is the location pls txt me

  • @Hanimar7
    @Hanimar7 Před 5 měsíci +1

    እኔ የምለዉ ለወጌሻ 500 ብር አንሶ ነዉ 50,000 ብር የጠየከዉ ትንሽ ሼም የለም እንዴ ለዲስክ ብቻ 50,000 እዉነት ይከብዳል ሀብታሙስ እሺ ሊታከም ይችላል ደሀዉ ግን እንዴት ሊሆን ነዉ ኢሄ ነገር ትንሽ ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል ሲጀመር እንዲ ተከፍሎስ ባይዳንስ ምንድነዉ ማረጋገጫዉ😮 8:06

  • @mebratambaye3674
    @mebratambaye3674 Před 2 lety +2

    ሲጀመር 30 እና 40 ሺ ብር ከአንድ ሰው ተቀብለው ደረስኝ አይሰጡም፣ ሚዲያም ገንዘብ ተቀብለው ነው ያስተዋወቁ፣

    • @frehwetfremelu2705
      @frehwetfremelu2705 Před rokem +1

      ምን ፈጣሪ ለሠጠው ጥበብ ጅብ መሆን ምን አስፈለገ

  • @maryewa1405
    @maryewa1405 Před 3 lety +2

    አሜን እጅህን የተባረከ ይሁን አቶ ጀማል አድራሻ የት ነው እባክህ ተባበረኝ እናትና እህቴን ብትፈውስልኝ

    • @lucybelay9153
      @lucybelay9153 Před 3 lety

      ከትህትና ጋር መባል ያለበት ብትረዳልኝ ነው ምክንያቱም ፈዋሽ እግዚአብሄር ብቻ ነው እኛ ካልተጠነቀቅን ሁሉ እንደፈዋሽ ይመለከተውና በክብሩ የማይደራደረው እግዚአብሄር ወንድማችንን ይወስደዋል

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 Před rokem

      አላህ ይማራቸው አላህ ከመዳኛ ሰበቡ ያገናኛቸው

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @ArefayneYhdego
    @ArefayneYhdego Před 3 měsíci

    እባካችህ ሰልክ ፃፉልን

  • @abekmwt531
    @abekmwt531 Před 3 lety +1

    God bless your hands

  • @Betelehemdesu
    @Betelehemdesu Před měsícem

    ቀጣፊ ልባ ነው አልችልም አያውቅም ብር እስከ ሚቀበል ድረስ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 Před 4 lety +1

    ጥሩ ወንድም መተባበር በጣም ጥሩ

    • @daruyekin6935
      @daruyekin6935 Před 4 měsíci

      አረ ሂጃለው ለአንድ መታሸት 50ሺ ብር ነው ሚጠይቀው😮😮😢😢

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před rokem

    ጴጤነው ጀማል እደዛከሆነ ማንም አያምንም😮😮

  • @jovlougefrend7460
    @jovlougefrend7460 Před 4 měsíci

    እባክዎ አድራሻው የት ነው ስልክ ቁጥራችሁስ

  • @BekeleKiteso
    @BekeleKiteso Před 3 měsíci

    የት አገር ነዉ?

  • @user-df8jr5xu3m
    @user-df8jr5xu3m Před rokem +1

    አድራሻ የት ነው?

  • @LoveMom-wp5di
    @LoveMom-wp5di Před 11 měsíci

    አድራሻ ይሰጠን

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 Před 4 lety +1

    Edemaya yestek 🙏🙏🙏🙏

  • @endalemera25
    @endalemera25 Před rokem +2

    እድራሻቸውን፡ከነስልክ፡ቁጥራቸው፡ጋር፡ብትገልፁልን።

  • @farahabdu3718
    @farahabdu3718 Před 3 lety +1

    አሁነስ ሁሉም በሽታ ሀገር ውስጥ አይቻልም ይባላል እሳ ጉድ የተሉ ተማረን ብለው የተመረቁ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጋሽ ጀማል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

    • @user-gb4bd4hp2d
      @user-gb4bd4hp2d Před 3 měsíci

      @@b.k.1768 ende gudayu new eske 70shi lisersem yeclal be 5 shim meyalq yenoral

  • @shiferawgedebe7978
    @shiferawgedebe7978 Před 4 lety +1

    እጅህ ይባረክልን ወንድማችን። አድራሽህ የት ይሆን?

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 Před 3 lety

      shiferaw gedebe gerji wede bole homes meheja Alemneh garage wedeweset geba belo new

  • @khaledalqarnialqarni442

    እህቶች ተባበሩኝቁጥሩን ስጡኝ ለአላህ እሆናችኋለሁ ወዲሜ ታሞብኝ እዲሄዲ አዳራሻ አስቀምጡልኝ

  • @nigisteshete6697
    @nigisteshete6697 Před 4 lety +1

    አድራሻው ፀፉልን

    • @emebetemebet6882
      @emebetemebet6882 Před 4 lety

      የመጀመሪያው comment ላይ አለልሽ እማ

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 2 lety

    Egziabher edme ena tena yistew le Jemal

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

    • @liasol8518
      @liasol8518 Před rokem +1

      @@b.k.1768 ke 30shi belay ende hunetaw yaskeflal , begenzeb gin Keld ayawkim.

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q Před 4 lety +1

    አድራሻው የት ነው

  • @BekeleKiteso
    @BekeleKiteso Před 3 měsíci

    አድራሻዉን በምን እንዉቅ ?

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 4 lety +3

    ኧረ አቶ ጀማልን በኢቢኤስ ፕሮግራም ላይ አቅርቡት ሁሉም ሰው ይመልከተው እባካችሁ በቅርቡ እራሱ በዩቱብ ቀርቦ እርዱኝ እያለ ነበር እባካችሁ አቅርቡት

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před rokem

      He make worse my life while he treat my uncle pain just promotion alawkim ayakim

  • @user-fl4mh6zq2n
    @user-fl4mh6zq2n Před 10 měsíci

    ኧረ ባክህ አባቴ በስትሮክ ምክንያት ቁጭ ብሎ ቀረ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ምን ይሻል አባቴ ተስፋ ቆረጠብኝ አንደበቱን ሁሉ ይዞታል

  • @haymshewaye4524
    @haymshewaye4524 Před 4 lety +1

    ከህፃንናቱ ጀምሮ መራመድ እማይችል አለ እዲያው ቢመጣ መፍተሔ ያገኝ ይሆን?
    አሁን 9 አመቱ ነው እጥንቱ ቅቻ ነው ያለው እግሩም እጁም ቁልፍልፍ ያለ ነው
    እናቱ ከጠበል ጠበል ይዛ ትከራተታለች እርጂም የላት ሁሌም አዝላ ነው እባካችሁ እርዶት ሁሌም ልጂ ይድናል እያለች ትከራተታለች እስካሁን ምንም መፍተሔ አላገኘችም

  • @matiasgirma5251
    @matiasgirma5251 Před rokem

    አድራሻው ወይ ስልክ ቁጥሩን ንገሩኝ በናታቹ

  • @ummohammadmohammad8350

    Wow.meshalah. meshalah 🥰😍👍

  • @ayubku2019
    @ayubku2019 Před 3 lety +1

    አድራሻ ስልክ ህንዴት ነው ምናገነው

  • @user-jd8gt1vv1u
    @user-jd8gt1vv1u Před rokem

    አባካችሁን ስልክ ቁጥሩን ላኩልኝ እንደት ነው አድራሻውን እማገኘው

  • @user-iy1kt8cz1q
    @user-iy1kt8cz1q Před 7 měsíci

    አረ ወረፋ ለመያዝ ስልክ አታነሱም የጀማል ስልክ ነው ያለኝ አይነሳም ሌላ ተለዋጭ ስልክ ካለ

  • @mequanintegashie5175
    @mequanintegashie5175 Před rokem +1

    አድራሻ እና ሥልክ ንገሩን

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Před měsícem

    ሀብታም. ናቸው. ማለት ነው ግን ታዋቄ. ያልሆነ ሰው ዲሀ ሲሆን አደራ. እባካቹህ ጥሩ እይታ ይኑራ. 😢😢😢😢

  • @yohannesmoges4353
    @yohannesmoges4353 Před rokem

    ድንቅ ነው

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስግን ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 Před rokem

    እባካችሁ አድራሻውን ና ስልክ ቁጥር ስጡኝ እናቴ ታማ እየተሰቃየችብኝ ነው ሰበቡን ላድርሰላት እባካችሁ አድራሻ ንገሩኝ

  • @kiyamillion1699
    @kiyamillion1699 Před rokem

    እባክህ አድራሻ

  • @user-fb8ue5ru1u
    @user-fb8ue5ru1u Před 9 měsíci

    አድራሻ እባካቹ

  • @Siraje-zf4dt
    @Siraje-zf4dt Před 11 měsíci

    የጀማል ስልክ እንዴት ነው ምናገኘው

  • @azenegashkasa4940
    @azenegashkasa4940 Před rokem

    ልጆቼን ማሣደግ አቅቶኛል ያሌድኩበት ሀኪም የለም አድራሻቹ የት ነው እባካቹ

  • @Hanimar7
    @Hanimar7 Před 5 měsíci +1

    If you are saving, then what will be the end of loving? The rich can be cured, but the poor can be cured if he loves money like this? If you said it was a gift from God, why did you love?😊😂

  • @user-so3bp9me9l
    @user-so3bp9me9l Před rokem

    ,አድራሻው የት ነው እባካችው

  • @merongirma8676
    @merongirma8676 Před 2 lety

    አድራሻው የት ነው እባካቹ

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 Před 3 lety +1

    Omg

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Před 4 lety +1

    @Ethioinfo, address yelelew video sew lemen apload yadergal? Unprofessional!

    • @emebetemebet6882
      @emebetemebet6882 Před 4 lety

      Yemejemeriyaw comment lay alelesh eyew

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před 4 lety

      @@emebetemebet6882 thank you sis. They added just after I wrote the comment.
      Thank you Emebet

    • @emebetemebet6882
      @emebetemebet6882 Před 4 lety

      @@hannamellesse5771 u welcome sis yah they not give full information in description I saw more information in CZcams but they not put any location.

  • @sintayehumekonnen6381
    @sintayehumekonnen6381 Před 3 lety

    I have moderate dis herniation problem and coming soon to this place from Arba minch university if God provide it

  • @zenukebede
    @zenukebede Před rokem

    አካባቢውየትነው

  • @QatarQa-ki7jm
    @QatarQa-ki7jm Před 4 měsíci

    ቁጥር ስጡኝ

  • @mekdidimeru2381
    @mekdidimeru2381 Před rokem

    አድራሻ የት ነው

  • @solomonkidane3550
    @solomonkidane3550 Před rokem

    አድራሻ የት ነወ

  • @demelashmolla3996
    @demelashmolla3996 Před rokem

    Please send me the location i wanna be there

  • @zedtube7415
    @zedtube7415 Před 4 lety +1

    አረ አድራሻውን እፈልጋለን

  • @maregushiketa8585
    @maregushiketa8585 Před 4 lety +1

    የትነው ሥልክቁጥር አሥቀምጠልን

  • @user-si2of6xh8h
    @user-si2of6xh8h Před 3 lety

    የት አከባቢ ነው

  • @yeshiyohanness4096
    @yeshiyohanness4096 Před rokem

    አድራሻ( ስልክ ቁጥር ያስፈልጋል ማግኘት ለምንፈልግ ከይቅርታ ጋር

  • @ibxebc4901
    @ibxebc4901 Před rokem

    እንዴት ማግኘት የሚችለው

  • @sisayendale400
    @sisayendale400 Před rokem

    አድራሻህን ወይም ስልክ ቁጥርህን ብትጽፍ መልካም ነው

  • @sahadasaid7391
    @sahadasaid7391 Před rokem

    ቁጥር አስቀምጡልን

  • @user-km5ps7cz2e
    @user-km5ps7cz2e Před 4 lety

    አደራሻው የትነው

  • @abdibab9002
    @abdibab9002 Před 2 měsíci

    አድራሻ

  • @SibhatS
    @SibhatS Před 4 měsíci

    ስልክ ላክልኝ

  • @tigistengida1453
    @tigistengida1453 Před rokem +1

    Aderasha yet new

  • @tetazeri8974
    @tetazeri8974 Před rokem

    Can I Get Address

  • @kinfehagos8971
    @kinfehagos8971 Před rokem

    አድራሻ የትነው

  • @user-kr6pg4ct6d
    @user-kr6pg4ct6d Před 3 lety

    ወድሚ አቶጀማአል አድርሻ ሱጡኝ ለፈጣሪ ብላቹሁ ልእጂ ያማታል መራመድ አትችልም እባካቹሁ ውለዱኙ

    • @aminreja3863
      @aminreja3863 Před 3 měsíci

      አለም ባንክ ሜዳ መስጊድ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 Před 4 lety +2

    የተሰጠው ፅጋ ታድሎ

  • @seblet148
    @seblet148 Před 4 lety +1

    Yene chewa edme yesteh, Egziyabher bante lay serawen yeseral kibir le Dingil Maryam lij

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @elbethel2
    @elbethel2 Před 3 lety

    እባካችሁ አድራሻውን ስጡን

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 Před 3 lety

    Jemaly geta abezeto yebarekeh mechem ged honobegne bedeneb saleden temeleseku esunem berase cheger setashegne eyechoheku alasera eyalekuh new enji bedeneb eden neber anete melkam sew neh tebarekelegne

    • @amirmohammed1079
      @amirmohammed1079 Před rokem

      Adrashaw yet new please

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

  • @Hanimar7
    @Hanimar7 Před 5 měsíci

    If you are saving, then what will be the end of loving? The rich can be cured, but the poor can be cured if he loves money like this? If you said it was a gift from God, why did you love?

  • @abuziyad2213
    @abuziyad2213 Před rokem

    Masha allah biyalaw silk lak

  • @lakytube1104
    @lakytube1104 Před rokem

    አረ እባካችሁ አድራሻቸውን ንገሩን

  • @bettyab3650
    @bettyab3650 Před rokem

    እባካሁ አድራሻችሁን ንገሩን

  • @user-wi8rz9bx2k
    @user-wi8rz9bx2k Před 3 lety

    አለሀየፈኩም ግን አድራሸ አስቀምጡልን ጀዘኩምለ አቶጀመል

  • @mamok3479
    @mamok3479 Před rokem

    መጀመሪያ ለምን ፎቶ አልተነሳም ፣ አንገቱ የተጣበቀ ከሆነ

  • @3gproduction36
    @3gproduction36 Před rokem

    Please I need your telephone

  • @leyilahasen2047
    @leyilahasen2047 Před 2 lety

    ለማንኛውም የኔን ምስል ቆርጠህ አውጣው ፍቃደኛ አደለሁም ቀረፃው ሰአት ነበርኩ ግን እንደዚህ አየር ላይ መልቀቅህን አላየሁትም ነበር አጥፋው ያመኛል

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 Před rokem

      በግምት ክፍያው ከስንት እስከስንት ይሆናል ?

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Před rokem

      @@b.k.1768 more expensive,, also make sure he is the right person don't judge him by media promotion ok

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 Před 4 lety

    Egzabher yicanrliii

  • @zerihunabebe2297
    @zerihunabebe2297 Před rokem

    አድራሻ ላኩልኝ እናቴታማለች

  • @mislalasrat3373
    @mislalasrat3373 Před rokem

    አድራሻው እባካችው

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 Před 4 lety +1

    Gemal telke sew berta, kastawskegne Abeba negne

  • @tetazeri8974
    @tetazeri8974 Před rokem

    አድራሻ ማግኘት ይቻላል?

    • @aminreja3863
      @aminreja3863 Před 3 měsíci

      አለም ባንክ ሜዳ መስጊድ