ክፍል 1 || የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ትምህርት | አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre | Book of Revelation Amharic Teaching

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #Tamrat_gebre #Ethiopian_Amharic_teaching #ecbcsb

Komentáře • 16

  • @Selamawittadesse6100
    @Selamawittadesse6100 Před rokem

    አሜንንን 🤲🤲
    ተባረኪ አገልጋይ ታምራት

  • @meskeremmekruya2310
    @meskeremmekruya2310 Před rokem

    አሜን አሜን ተባረክ ይጨምርብህ❤❤❤

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před rokem

    Amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehunu tebarki wendemachin gata ysuse ebarkihi tebark

  • @ledamolegese
    @ledamolegese Před rokem

    አሜን ተባረክ ታሜ። ፀጋውን ያብዛልህ
    ቀጣይ ክፍሎችን እየጠበቅን ነው ይለቀቅልን 🙏🙏

  • @girmanesibu
    @girmanesibu Před rokem

    አሜን

  • @yohannesikebede5225
    @yohannesikebede5225 Před rokem

    Amen amen amen❤❤❤

  • @sinelizwingalo6365
    @sinelizwingalo6365 Před rokem

    Amen amen kiber lesu yihun

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 Před rokem

    ኦኦኦኦኦኦ ኦኦኦኦኦኦ ማይ ጋድ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ሁሉ ለተርደው በግ ይሁን አሜን እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ጌታ ይበርክ ውዴ ወንድማችን ተሚ በኢየሱስ ስም ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ እልፍ እልፍ ሁን ለምልም በወሃ ፈሰሾች ደር እንድ ተተካለች ዘፍ ፍሬዋን ሁል ጌዜ እንድ ምትሰጥ ቅጠሎዋም እንድ ማይጦልግ ዘፍ ለምልምህ
    መዝሙር 1÷4

  • @sechafullgospelchurch4315

    Tewedaj tebarek

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 Před rokem +1

    አሜን ጌታ ይባረክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልህ🙏❤

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 Před rokem

    አሜንንንን
    አሜንንንንን
    አሜንንንንንን
    ፀጋው ብዝት ይበልልህ👏👏👏

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @almijesus3651
    @almijesus3651 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አሜን ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ መግለጥ ይብዛልህ

  • @betlhemzewge3525
    @betlhemzewge3525 Před rokem

    Be blessed tame
    “በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።”
    ራእይ 5፥13

  • @mulukengenene8222
    @mulukengenene8222 Před rokem

    አሜን ተባረክ ታሜ። ፀጋውን ያብዛልህ
    ቀጣይ ክፍሎችን እየጠበቅን ነው ይለቀቅልን 🙏🙏

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 Před rokem

    አሜን