በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ¶ የቆዳ መሽብሽብን የጦቀር ቆዳን ለማስወግድ¶በተፍጥሯዊ ቆዳን ለማቅላት//Tomato Cream for skin Lightning And glow
Vložit
- čas přidán 24. 12. 2023
- homemade natural skin lightning cream for a youthful glow this is a glowing and hydrating cream that can be used on the body and face suitable for all skin types with few natural ingredients you can make this all natural cream at home .
download the information packed ebook on my bio and thank me later.
#beautyrecipe#naturallightiningcream#በተፍጥሯዊመንገድቆዳንለማቅላት
tomato oil የቲማቲም ቅባት
• የቲማቲም ታምርኛና ቆዳችንን የሚያስ...
ያምራል እንሙክረው
🎉🎉❤❤ ደምሪኚ
Yamral ymekral❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አንዳዴኦልቪራ ከሌለን የሚተካውን ንገራንአመሠግናለሁ
ሆል ቦይ ዘዘይቱነው ውዴ ንገሪኝ
አዎ ቆንጆ
❤❤❤❤❤❤❤
Tg gobez berch amsegnalhu
Amesegenalew
ለወዛም ቆዳ ይሆናል የኔ ውድ
አዎ ለሁሉም ቆዳ ይሆናል ቆንጆ
እህተይ ቅባት ያለው ፍት በጻሐይ የተጎዳ ምን ይሻላል ንገርን
ግማሽ ሙዝ እና ወተት ቀላቅለሽ ተቀቢ ለ30 ደቂቃ አቆይተሽ ለስለስ ባለ ውሃ ታጠቢ
@@tgwetube11 🙏🙏🙏
በወይራ ዘይት ይሆናል ውዴ መልሽልኝ
አዎ ይሆናል
እኔም በሱ ነው የስራውት እህቴ
በግርሢሪን መሥራት ይቻላል ወይ
ሁሉም የራሱ የሆነ ስራ(ጥቅም) አለው እኔ እንዳዘጋጀውት ስሪ
የእርድ ይመስላል የቲማቲም ሳይሆን
የቲማቲሙ ከለር ነዉ
ይቅርታ ሁሉም የተፈጥሮ ቢሆን ዴሉ ባይኖር
እያዘጋጀን ያለነው ክሬም ስለሆነ ኦሊቬራ ጄል ግድ ነዉ እህት
ወይራ ዝይት ይኦንል እዴ ውዴ
እዎ ቆንጆ በሚስማማሽ ቅባት ማዘጋጀት ትችያለሽ
የወጥ፣ቁሌት፣ነው
😅😅😅
ለሁሉም ቆዳ ይሆናል ወይ
አዎ
በሚበላ እዘይት ወይም በአቡካዱ ቅባት ማዘጋጀት ይቻል
በአቡካዶ ቅባት አዎ ትችያለሽ እህቴ