Lualawi ሉዓላዊ-የፕሪቶርያ ግምገማ 2 ማይክ ሃመር በተገኙበት ተጠናቀቀ/5ሺህ 430 ት/ቤቶች ማስተማር አቁመዋል/የሕወሐት ሐይሎች ከጠለምት በሙሉ ወጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    CZcams
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Komentáře • 99

  • @user-fg4bt3lx8h
    @user-fg4bt3lx8h Před 18 dny +11

    በኢትዮጵያ በኩል ለእውነት የቆሙ ባለውለታችን ነበሩ ነፍስ ይማር

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před 18 dny +9

    ስለሰጠኸን የተሟላ መረጃ እናመሰግናለን።

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 18 dny +7

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።❤❤❤

  • @siyumassefa1747
    @siyumassefa1747 Před 18 dny +4

    ስለሀገራችን መልካም ዜና ሲኖር መዘገብ የማይወዱ በጥላቻ የተዘፈቁ ሚዲያዎች ብዙ ናቸው thank you ሲሳይ ታግተው የነበሩ ተማሪዎችን መንግስት ማስለቀቁን መዘገብህ thank you again ሰላም ለውዲቷ ሐገራችን ለኢትዮጵያ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 18 dny +6

    ሲስ እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ😍😍😍😍

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 18 dny +3

    Thank you Sisaye! God bless you and keep you safe.

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 18 dny +4

    ነፍስ ይማር ጂሚ ኦፍ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Před 18 dny +7

    In the Bible, Galatians chapter 6 verse 7, declares that a man reaps whatever he sows. This means that if you sow the seed of evil, then you will inevitably reap it's fruits which is tremendous suffering. On the other hand, if you sow the seed of love and good, then you will inevitably reap its fruits which is peace and Joy.
    Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 18 dny +8

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 18 dny +3

    Thank you sisay

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 Před 18 dny +4

    geniune and good job.

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Před 18 dny +4

    You're true and genuine journalist, Sis 🙏✍️

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Před 18 dny +18

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ሁሌም ከኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጋር የቆምክ 🙏🙏🙏

  • @user-yo1nb1vu4j
    @user-yo1nb1vu4j Před 17 dny +1

    ሲሶ የሁል ጊዜዬ ጀግና ነህ you are a genius and innocent journalist.. so I love you❤❤❤❤ ዮናታን ነኝ ከ አ.አ

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 Před 18 dny +1

    Thank sisay what you do everyday for our country Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ 💙 ♥️

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 18 dny +3

    Thank you!

  • @wakohuka6053
    @wakohuka6053 Před 17 dny +1

    Thanks Sisay, for your neutral political views!

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před 18 dny +1

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @YossankiyyaBekele
    @YossankiyyaBekele Před 18 dny +2

    Sis Best Person

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 18 dny +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ተማሪዎቹእንኳንበሰላምተለቀቁ እነኝህ ሽፍቶችን ለማጥፋት ቀላል ስራአይደለም ጫካ ለጫካ መልቀም አይቻልም :የዲያስፓራው ፋኖ ደጋፊ የሱ ልጆች ይማራሉ የሱ ልጆች አልተራቡም ለምስኪኑ የአማራ ህዝብ ደንታ ቢኖራቸው በየ you tube ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ አይውሉም ነበር በር እያዋጡ ወገኑን ያማራ ልጅ አያስጨርሱም ነበር

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 Před 18 dny +3

    ሰላም

  • @alexmulugeta2002
    @alexmulugeta2002 Před 18 dny +1

    Thank you

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 18 dny +3

    Sisayachen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Před 16 dny

    ሲሳያችን ክበርል ሽልማት የሚገባህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 18 dny +2

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 18 dny +1

    Rest in peace Jim inhofe ! We Ethiopians always remember you.

  • @bereket8448
    @bereket8448 Před 18 dny +2

    Sizu...
    From Ethiopia/Hossana

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 18 dny +3

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SamuelBekele-us2bw
    @SamuelBekele-us2bw Před 17 dny +1

    Thank you sise

  • @nedaashega3729
    @nedaashega3729 Před 18 dny +4

    የታመነ መረጃ ምንጭ!!!!

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před 18 dny +1

    60 thousand students are in the technology field🇪🇹❣️🙏🏽

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 17 dny +1

    ሲሳይ ምርጡ እንኳን ደህና መጣክ!!!!

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 Před 18 dny +5

    🇪🇹🌿🌿🌾🌾🤹🏿‍♀️🤹‍♂️

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 18 dny +1

    Sisu tebarek wendme.

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Před 18 dny +11

    ሲሳይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BirikKidu
    @BirikKidu Před 18 dny +2

    ሲሱ የኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Před 17 dny +1

    ሲስ ሁሌም አንደኛ

  • @YhadyaKonji
    @YhadyaKonji Před 18 dny +4

    🇪🇹🇪🇷

  • @musaali9185
    @musaali9185 Před 18 dny +5

    ሲሳይ አጌና ለሂሊነው እንጂ ሆድ አደር ጋዜጣኛ አይዳለም ስንት እስልክ ለይ ተጥዶ የማያውቀውን ሲታነትን ውሎ የሚያድር አላ ማሰላችሁ! በርግጥ ፅንፈኛ አይዳለም።ምክንያቱም ፅንፈኝናት ጥንብ መሆኗን የውቃልልና።

  • @MehdiAbdo-db4qi
    @MehdiAbdo-db4qi Před 18 dny +2

    ❤❤❤❤❤

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 Před 17 dny +1

    የ አካባቢው ህዝብ በከፍተኛ ዘረፋና ግድያ ስር ከወደቀ የሰነበተ ከመሆኑም በላይ ህዝቡ ቀስ በቀስ አካባቢውን እየለቀቀ በስደት ላይ ይገኛል። ት/ቤቶችም በጥቂት ከተሞች ውስጥ ካልሆነ በቀር ከተዘጉ ዓመታት ተቆጥረዋል። መፍትሄውም አስቸጋሪ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተስፋ ቆርጧል። እጅግ ያሳዝናል።

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 18 dny +2

  • @genetmamuye8033
    @genetmamuye8033 Před 18 dny +2

    👏👏

  • @AnwaarAbdella
    @AnwaarAbdella Před 18 dny +4

    ሲሳይ ኢትጴያዊ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 17 dny

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Před 18 dny +2

    ሌላ የህዋት ልጆቹን ለማስመረቅ መዘገብህ ጥሩ ነው ። አማራ ሞኙ ይዋጋል። የፋኖ 'መሪዎች'. እንኩዋን አረር ፀሐይ ነክቱዋቸው አያውቅም ። ታሪክ ራሱን ይደግማል።

  • @esayasmamo
    @esayasmamo Před 17 dny +1

    ❤❤❤

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před 18 dny +1

    💚💛❤️

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 18 dny +1

    ❤🎉❤🎉❤

  • @KENASEWGEZAHEGN
    @KENASEWGEZAHEGN Před 17 dny

    sis bertalin, hulim ewnet tashenifalech. bezeregninet menfes yesekere hulu eyetenesa huket bifetir yegize guday new enji wagawin yagegnal.ethiopia ende hager tashenifalech enji beyeseferu ene bicha jegna tebilo siletefokere minim mamtat ayichlim.befukera bihon noro ene entina zare milsachewi balwatut neber anyways i would like to say thankyou for your balanced and timely informations.

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f Před 18 dny

    ሲስ ስለታጋች ተማሪዎቹ ሙሉ መረጃ ካለህ በሰበር

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 18 dny +4

    ሲሳይ እኮ ከልብህ ድንቅ የሞራል ልእልና ያለዉህ ጋዜጠኛ… አንተ ትለያለህ።)

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 Před 18 dny +3

    እውነትህን ነው። ቅዥታሞች ናቸው ፤ በህልም ዓለም ኖረው ባዶ ህልም ለልጆቻቸው ያኖሩ ጉዶች ናቸው። "ቅድስት ማሪያም አማራ ናት".....ቅዥት ፣ ቃዥቶ መኖር ቃዥቶ መሞት ...መጥኔ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      ያማራ ጥላቻ ያሳበዳችሁ በሽተኞች ግለሰብና ህዝብ ለዩ። ቅጥ የለሽ ጥላቻ መጨረሻ በውርደት ነው የሚጠናቀቀው።

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 Před 18 dny

      @abuhaile6517 የአብዬን ወደ እምዬ ልክክ 🤣.. ጠይው ተጠላሁ ማለቱ አያስፎግሪም?.. see how it hurts the damage you caused to yourself? when you were unable to regulate your belittling/dehumanising projections (emotions) upon others for genetaions, this is the end outcome. the time machine has caught up with you.
      Legend says
      "The man who blames others has a long way in his journey to go. The man who blames himself is half way there. The man who blames no one has already arrived". Therefore, blame nobody else but yourself.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      @@Anjulo959 🤣🤣Anjulo who are you complaining you were hated and belittled? By who? You must be brainwashed or have a paranoia of inferiority. Sorry you feel that way. Please see a counselor.

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb Před 17 dny +2

    True media presents real and tangible news,keep it up.

  • @ederismehmed5265
    @ederismehmed5265 Před 18 dny +1

    ሲሳይ ከጠለምት ወጥተዎል ለክ ነህ ከራያ ወሎ አካባቢ ግን አልወጡም ለምን አያወጣቸዉም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny +1

    ኢትዮጵያ የአሜሪካ 52ኛ ግዛት ነች እንዴ? ማይክ ሀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይሰራል?

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Před 3 dny

    💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 18 dny

    Mr Sisay as a seasoned journalist you don't have to say 38 parliament seats are open because of the absence of Tigrai delegates since Welkait and Raya seats are not yet resolved. Secondly I heard a news from one Tplf General saying " The fruit of Pretoria is , it enabled us to see our Enemies fighting among each other " Wedi Asebir I think his speech is a vindication to what I was saying to you for more than a year.

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Před 18 dny +1

    NECHOCH. KALMETU. TPLF. TITK. AIYFETAM. MALET. NEW. ?

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Před 17 dny

    parallel to EBC.....

  • @KedirTeshita
    @KedirTeshita Před 18 dny +6

    በዕውቀትና በእዉነት ለሀገርና ለሕዝብ መገልገል ያስከብራል ፣ ሲሳይ አጌና ጀግናችን ነህ !!!

  • @ggway5503
    @ggway5503 Před 18 dny

    የምታወራው እርስ በርሱ ይቃረናል። መንግስት የአማራን ክልል ተቆጣጥርዋል ግን ከግማሽ ተማሪ በላይ ፈተና አይፈተንም ??? ተቀባዥብሮብሃል።

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    DANIELSENTAYEU! ANTE KOMATA, GEM, YEWUSHA, YEAHIYA LIG TSEFEGNA!

  • @nserdinsuletan7795
    @nserdinsuletan7795 Před 18 dny

    ሲሳይ በሳል ጋዜጠኛ ነህ ጠቅላይ ሚኒስተራችን ብልጠት ያንሳቸዋል ህዝብና መንግስ የት እንደሚገናኙ አያቁም ብዙ ይደክማሉ ነገር ግን ህዝብን በተሠራ ስተት ህዝብን ለመከራ ይዳርጋሉ ማለቴ ጨረቃ ብለው ቤታችን አፈረሱ ይሁን እሳቸው ግን ደሀ በቆጠበው ገንዘብ የልማት ተነሺ እና ለሙሰኛ የመቻቻሉ በሠው ሳይሆን በፈጣሪ የምጠብቀው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      ተዉ እንጂ ሲሳይና ተከታዮቹ ጠቅላይ ሚንስትሩን የሚያመልኩ ናቸው።

  • @teka1528
    @teka1528 Před 18 dny

    BeBetter!! ANTE yegelemota, yegered lig, gena, antem, fersam, fesam fano mlashem , angetem yekoretal! KOMATA, kemalam!!

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Před 17 dny

    abiy kifiya akomalew eyala naw la sis

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt Před 17 dny +1

    trunba ....ya abiy trunba.....

  • @realtube6031
    @realtube6031 Před 17 dny

    ለምን ሎአላዊ የሚል ስም ተጠቀምክ?
    አንተ ሎአላዊነት ታዉቃለህ እንዴ? ወይስ ከመጠን በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ ባለህ ጥላቻ ተገደህ ነዉ የኤርትራ መንግስት ጥሶ መግባት አለበት ያልከዉ

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 18 dny

    Senator RIP !!

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Před 18 dny

    ሲሳይ ፈንጅ ት/ቤት ይሚጥለው ማን ነው?በዱሮን ሰው እሚጨፈጭፈው ማነው?በስመአብ በል ::

  • @mdalihosen1492
    @mdalihosen1492 Před 18 dny

    አየ ሲሳይ የኦረሚያ ባለስልጣኖች ናቸው አጋቾቹ የምንለው በምክንያትነው አገቱ አሜሪካ ሰትጮህባቸው ለቀቁአተግን ይህን አትቀበልም ምክንያቱም?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      እረ አልተቀቁም። መንግሰት ተብዬው አስለቅቄያለሁ የሚለው ውሸቱን መሆኑን ዛሬ የታጋች ቤተሰቦች አረጋግጠዋል።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 18 dny +1

    በኦሮሞ፡ ክልል፤ የናይጄርያው፡ አሸባሪ፡ ቦኩሐራምና፡ የሞቆዲሾው፡ አልሻባብ፡ ሽብርተኞች፡ ሸኔን፡ እያሰለጠኑ፡ ይመስለኛል!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      ግን ይህ ሁሉ ሲሆን መንግሰት ተብዬው የማንን ጎፈሬ እያበጠረ ነው ?

  • @yoha1998
    @yoha1998 Před 17 dny

    አወይ ሲሣይ እነዚህ ጥንብ ጋሎች ተጫወቱብህ የነርሱን ቱልቱላ ነፊ አድርገውህ

  • @hanabalcha4593
    @hanabalcha4593 Před 18 dny

    አይ ሲሳይ መታገታቸውን ባላየ ባልሰማ ዘለህ ተለቀቁ ስትል ትንሽም ዕፍረት አይሰማህም

  • @MikiyasBirhane-j4s
    @MikiyasBirhane-j4s Před 18 dny +1

    ድል ለፋኖ በል አንተ ዝተት

  • @YergaAenro
    @YergaAenro Před 18 dny

    እንደዚህ ሆነህ ትዘቅጣለህ ብየ አስቤ አላዉቅም የዘነጋሁት ነገር የሙርኮኛ ስነልቦናህን ነበር 😡

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 18 dny +1

    ሽልማትሽ የታል ሲሳይነሽ 🤪🤪🤪

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 18 dny +1

      አንተ በሽተኛና ምቀኛ ኤርትራዊ ነህ! ምንም እይነት ነፃ ሚዲያ ከሌለባት ህዝቦችዋን ከሀገሩዋ እያባረረች በጉረቤት ሀገር ኳንትሮባንድ ንግድ እራሷዋን ከምታስተዳድር ኤርትራ መጥተህ እርሱ የመናገር ሞራልም ሊኖርህ አይችልም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      ኤርትራዊ መሆኑ ከፅሁፉ ይታወቃል ወይ? ደንቆሮ ኮተታም ካድሬ 🤣😂🤣

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 18 dny

      የደንቆሮ ልጅ አውሬ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ትሻላለች ቢያንስ ዜጋውን አያግትም አይበላም ኤርትራዊ ብሆን በማን እድሌ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Před 18 dny +1

    የተበሳበሰ ሚዲያ ማሳነስህ ነዉ ከ 7 ቱ በቀር ?? መንግስት የለም ወይም አልቻለም 6 አመት ህግ ሳይከበር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 18 dny

      ዝም በለዉ ዋሽቶ ቀጥፎ ይብላበት።

  • @BeBetter25803
    @BeBetter25803 Před 18 dny

    በ50 እድሜ ህ ውሸት🫣ለህሊናህ ስትል ፋኖን ተቀላቀል….!

    • @eyerus2144
      @eyerus2144 Před 18 dny +4

      ምን በወጣው ይዘቅጣል።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 18 dny +1

      የገዛ ህዝባቸውንና ንብረት የሚዘርፋ; ህፃናትን ከትምህርት ቤት ያስተጎጉሉ; ስው አፍነው መልቀቂያ ገንዘብ የሚጠይቁ ( የኢትዮጵያ ቦከሀረምን) ተቀላቅል?😅

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh Před 18 dny

    ትልቅ ሠውነህ አትዋሽ ግማታም ነህ