Video není dostupné.
Omlouváme se.

ኢትዮጵያ ውስጥ በአዳም ልደት ሰርፕራይዝ ተደረግን /Happy Birthday to Adam 🎉🎉🎉

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2024
  • Sponsored by Milk and Honey Trading
    Catering Service
    Cafe & Restaurant
    Event organization
    Location: DMC Holding building, Lebu Mebrat Hail, Addis Ababa
    www.milkandhoney.et
    +2519 0269 3369
    +2519 8514 8200
    +2519 0279 4479
    Website 👇
    www.milkandhoney.et
    Instagram
    www.instagram....

Komentáře • 331

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před 7 měsíci +103

    እነዝህን ጥንዶች ሲያይ ማነው ግን እንደኔ ሃገር ቤት ሆኖ ማግባት መውለድ ሚፈልግ 🙌🙌ብቸኝነው እኮ እድሚያችን ጨረሰው ፈጣሪ ለሁላችንም ሃሪፍ በተሰብ እንድንመሰርት አንተ እርዳን 💗አሜን፡፡እናንተንም ትዳራቹህን ያብራሃም እና የሳራ ያድርግላቹህ 💓

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 7 měsíci +63

    የልጂ አዋቂዋች!ፍቅራችሁ ይስመር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ !✌🏽🙏🏾🕊️👍🏽💚💛❤️

  • @besthappybirthdaysong
    @besthappybirthdaysong Před 7 měsíci +13

    መልካም ልደት አዳም! ሌላ አመት ትልቅ፣ ሌላ አመት ጥበበኛ እና ሌላ ምክንያት እርስዎ የሆንክበትን አስደናቂ ሰው ለማክበር።❤

  • @salambh5102
    @salambh5102 Před 7 měsíci +20

    የፉኒ ቤተሰብ ስነምግባራቸው❤❤❤አዳም እኮን ተወለድክ❤❤ጨዋታው 😅😅😅😅ያስቃል😅😅😅

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 7 měsíci +42

    ማን እንደ ሀገር ና እንደ ሀገር ልጅ ልደቱም ጨዋታውም ደስ ይል ነበር አዳም እድግ በል🎉

  • @sofity3120
    @sofity3120 Před 7 měsíci +13

    ፍቅረ ማርያም እና አለክሶ ስላየሁችሁ ደስ ብሎኛል 🥰 አዳምዬ መልካም ልደት🎉🎉

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 7 měsíci +6

    የሳምሪዬ ውበትኮ ያልተበረዘ ንፁ ውበት ነው
    የልጅ አዋቂዎች እነሡን ሳይ የአላህ ደስታዬ

  • @zahar447
    @zahar447 Před 7 měsíci +20

    ፅናታቸውን,የምታደንቁ,ከነሱም,የተማራቹ,በላይክ,አሳዩን❤🎉🎉🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 7 měsíci +5

    እንኳን በድጋሜ ተከበረልህ አዳምየ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ነው የሚያምረው ዝግጂቱ እናንተም አምሮባችኋል❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 7 měsíci +16

    ዋው ፈጣሪ ሁሌም በደስታ በጤና ያኑራችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሣድላችሁ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ አስፋውን ፈጣሪ ይማርልን ፀልዩ ከኔ የበረታችሁ ❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 Před 7 měsíci +6

    በስደት,ያላቹ,የኔ,ልዩ,ሴቶች,እኛንም,ለዚህ,በረከት,ያብቃን,አብሽሩ,ወስኑ
    ነጌ,ነጌ,አትበሉ❤❤❤❤

  • @elsasolomon4993
    @elsasolomon4993 Před 7 měsíci +5

    ይልቁንም ለ ልጆች ጨዋታ ብታዘጋጅ ጥሩ ማስታወሻ ይሆነው ነበር
    ለ ሌሎች ልጆችም አዳምን ብለው የመጡ ልጆች የማይረሳ ይሆንላቸው ነበር
    ካደገ አገር መታቹ የራሳችለሁን ብቻ ደስታ አትፍፅሙ
    ወደፊት አስቡበት 😮

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 7 měsíci +3

    እደፊታችሁ ልባችሁ ንጽህ የሆነ ጥንዶች መልካም ልደት አዳም ጨምሩ ጨማምሩ አራት አርጎችሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ያሳድግላችሁ እጽብ ድቅ ናችሁ

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 7 měsíci +3

    ፍኒ ሳምሪ ምርጥ ጥንዶች የሁሉም ተምሳሌት አዳምዬ ፊሎንም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ቻሌጁ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @yChkon-zn9ph
    @yChkon-zn9ph Před 7 měsíci +1

    ሳምሪ ልጅ የወለደች አትመሥልም ዋዉ ሸንቃጣ ሆናለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 H B.D ባቢ🎉🎉🎉

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 7 měsíci +7

    መልካም ልደት አዳምዬ በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ጃጁ ሳምርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Před 7 měsíci +5

    አለባበሰቹ አንደኛ ሳምር ፋኒ❤❤
    እንኳንም ተወተድክ አዳም❤❤

  • @milli12354
    @milli12354 Před 7 měsíci +6

    የፋኒ ቤተሰብ ግን ታድሎ ደስስ ሲሉ ሁሉም ምርጥ ፣፣❤ የሳምሪ ዘመድ ግን የት ናቸው ሁሌም ብቻዋን ነው ለምን

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y Před 7 měsíci +2

      እያወቃችሁ ለምን ታሺቃብጣላችሁ ግን ጂጂ እና ወንዲሟ እየታዩ አደለም ሹሀዳ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 7 měsíci

      😢እኮ እያወቁ ነዉኮ​@@user-ol3jy8pn8y

    • @sdgyxxff5916
      @sdgyxxff5916 Před 6 měsíci

      ያልበላሽን አትከኪ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Před 7 měsíci +2

    ሳምሬ እና ፋኒ ለፍታችሁ ግራችሁ የተሳካ ህይወትላይ ደረሳችሁል❤❤❤❤❤ አዳምየ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ❤❤አሌክሰን ሰላየሁት ደሰብሎኝል❤❤❤🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před 7 měsíci +1

    ሆ እኔ በእውነቱ በጣም በእደሜ እየተጫወትኩነው አዳም እንኳን ልደቱን አከበር በእውነት ሁለቱም እቺ ልጅ ልጅ ቿን ስትወልድ እዝነኝ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 7 měsíci +6

    ሰላም።ለሁላችሁም እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃቸው እመቤታችን ትጠብቃችሁ

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před 7 měsíci +6

    መልካም ልደት አዳምዬ እድግ በል❤❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 7 měsíci +6

    የፍኒ እናት ደስ ሲሉ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 7 měsíci +4

    ሳምርዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ በናቲ ብየሻለው አባትሽን አሳይን ❤❤❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 7 měsíci +3

    መልካም ልደት አዳም እድግ በል❤ፊሎዬ❤

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před 7 měsíci

    መልካም ልዴት አዳምዬ እንኳን ተወልድክ ግን ቤተሰቦቼ ብዙ እትዮጵያን በተላይ የአማራ ተወላች ህፃናት እናት የእለት ጉርስ አቶ በረሀብ እየተሰቃዩ ሳለ ለልደት ይህ ሁሉ ድግ ታዉ ግን ልዴትኮ ቅድስት ቤተክርስቲያን አክብሩ አትልም ግን ነድያን ብታበሉ ልጃቹ ለአገር ለቅድስት ቤተክርስቲያን የምጠቅም ልጅ እንድሆን በስሙ ቅዳሴ አስቀድሳቹ ብታቆርቡት አርፍ ነዉ ይህ ሁሉ ለልጁም ለእናንተም ምንም አይጠቅምምእንደ እኔ በጎዳና የወደቁ ህፃናት አንደ ብቻ ብናስደስታቸዉ መልካም ይመስለኛል እችን ስታነቡ ለሎቻቹም አስቡቤት

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi5774 Před 7 měsíci

    ይህ ሁሉ you tuber በመዳም ቅመም የሚተዳደርና የሚሽቅሉ ናቸው ክብር ለእኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 7 měsíci

      የኔውዴቤተስብእናሁን

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z Před 7 měsíci +1

    አዳምዬ እንኳን ተወለድክ እማምላክ ታሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 7 měsíci +5

    የሳምሪ አላባበስ ሲያምር😍 እነዛን እስስቶች ማየት ካቆምኩ ቆየዉ 😖

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 Před 7 měsíci +1

    አረ ሳምርዬ በፈጠረሽ ስንት አንዴ ሳይበላ በርሀብ የሚሰቃዩ ህፃናቶች አሉ እስኪ ደብረብርሀን ያሉትን ህፃናቶች ሄዳችሁ ጎብኞቼው 😢😢😢

  • @BrllNuna-vf7ey
    @BrllNuna-vf7ey Před 7 měsíci

    አዳምዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን የኔ ሳቂታ እና ሳምርዬ ባለፍው ያልኩሽን አያ ሁለት አካባቢ ነኝ ምሳ ልጋብዛቹ ብትመጡ ደስ ይለኛል

  • @rahma6779
    @rahma6779 Před 7 měsíci +2

    Genzeb kale mn cheger alew 3 4 bekeber 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 6 měsíci

    እንኳን ተወለድክ አዳምዬ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 6 měsíci

    እኳን ተወለድክ መልካምልደት በክብርበሞገስ ያሳድግችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +5

    አሌክስዬ እንኳን ተፈታህ የኔ ወድም ❤❤❤

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Před 7 měsíci +1

    😂😂😂ዋው ድቅ ጨዋታ ነው አዳምዬ ጣፋጭ እንኳን ተወለድክልን❤❤❤

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 Před 7 měsíci +2

    ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን 🙏ደምሪኝ ወዶች❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 7 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ተወለደላችሁ መልካም ልደት ፈጣሪ አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🙏

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 Před 7 měsíci +3

    መቅዶኒያ ሂዳቹ የልጆቻቹን ልደት ብታከብሩ አሪፍ ነበር የጠገበ ከማብላት

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Před 7 měsíci +1

      እነዝህ ሁለት እሰሰቶች ያለውን መጠጋጋት ሲወዱ😀😀😀

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 7 měsíci +2

    አንኳን አደርስህ አዳም መልካም ልደት ሳመሪ እና ፋኒ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድክ

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Před 7 měsíci +1

    መልካም ልደት አዳምየ ቃል እና አዲስ ምነዉ ጠፋችሁ❤❤

  • @saramasershaw1049
    @saramasershaw1049 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት አዳምየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🎉🎉🎉
    ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ቃል የምትባል ሴት የምወዳትን ያክል ጠልቻት አለሁ

    • @samerasamera2893
      @samerasamera2893 Před 7 měsíci

      ዋናው እግዚአብሔር አይጥላ ወደድሻት ጠላሻት ምንም አይቀንስባትም❤❤❤ ቃልዬ የእኔ ውብ

  • @amaamm741
    @amaamm741 Před 7 měsíci

    ግን ይህሁሉ ድግስ ከደገሳችሁ ደሞ ለሚስኪን ብታበሉ ጥሩነበር እድግ በል የኔ አባት❤❤❤

  • @selamayalew7990
    @selamayalew7990 Před 7 měsíci

    እግዚያብሄር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ መልካም ልደት❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 7 měsíci

    ሰላም ሳምሪ እና ፋኒ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ አዳምዬ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት ፊሎዬም እድግበይ እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ei4ce2ee4v
    @user-ei4ce2ee4v Před 7 měsíci +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እውይ ስወዳችሁ እኮአዳምየ በድጋሜ HPD Yene Konjo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +5

    ዋዉ ሲምር አላህ ያሳድግላችሁ❤

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 6 měsíci

    ቃል ይድፏሸ እድሜሸ ይጠር

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Před 7 měsíci

    መልካም ልዴት አዳም ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Před 7 měsíci +6

    ሳምርዬ የኔ የሴቶች በላይ አዳም መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 6 měsíci

    ቃልየ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ለአዳም፣ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግላችሁ በጣም ደስስስ የሚል የልደት ዝግጅት ነው፣
    🎁🍨🎂🥂🍾🥰🥰🥰🥰

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 Před 7 měsíci

    Happy birthday yene mar edge bellgn babaye betam tamralachihu samri kuchi model ❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 7 měsíci +1

    ሣምሪ እና ፋኔ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @hirut758
    @hirut758 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ መልካም ልደት አዳምዬ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před 7 měsíci +2

    አገራ ውስጥ ነው ምትኖሩት ደስ ይላል❤❤🎉

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Před 7 měsíci +2

    ዋው ደስ ይላል ግን ደሀ ብታበሉበትይሻላል ብየ አስባለሁ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 7 měsíci +1

    አዳምዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ 😍😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +8

    አድስና ቃል ቦርጫቸው ይመቻል ለጨዋታው ውይይይ እደዛ እዳሎደድኳቸው ከውስጤ ውልቅ ነው ያሉት

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Před 7 měsíci

      እኔእራሡየምረ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 7 měsíci +1

      ሀበሻወደዳችሁ ጠላችሁ ምን ልታረጉላቸወሐ ምን ያርጓችሁ ሀበሻኮ ብትታዘሉም እግሬ ተጠለጠለ ማለታችሁ አይቀርም ማካበድ ሰትወዱ ምን ያርጓችሁ ከጠላችሁ አለማየትነዉ የሰዉልጅ አይጠላም ነዉ የእናተ ሀይማኖት ጥላቻ ነዉ ያሰተማራችሁ ?

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g Před 7 měsíci +1

      ታሳዝነኝ ነበር ነቀቷ ስታስጠላ የኢቶብ ብር አጠገባት

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 7 měsíci +1

      @@user-jz3br8ur5g በጣም ምን ማሳዘን አብሬ አልቅሻለሁ እርቦኝ ፆሜን ያደርኩበት ግዜ አለ ልብስ አጥቼ ጥምቀት ያልሄድኩበት ግዜ አለ እያለች የዛ2 አመት ከምርቃቷ መልስ እተርቪውን አይተሽው ከሆነ ያሁሉ ለቅሶ በኛ ነው የረሳችው የምር ባላያቸው ደስታዬ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 7 měsíci

      @@user-dk2sy8xs5c ዝጊ ሀይማኖታችን አንድ ነው እሮጠሽ ሀይማኖት ሀይማኖት አትበይ ማዬት መብታችን ነው የነሱ ቤት አደለም ገባሽ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 7 měsíci +5

    ምን አለ ለዳሃ ብሰጡት ስት የተራበ አለ አገራችን ሁለት ግዜ ለደት 😢

  • @WebalmeTnaw
    @WebalmeTnaw Před 6 měsíci

    አሌክስ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 Před 7 měsíci

    እያዬናቸው,ፍቅር,ጀምረው,ተጋብተው,ወልደው,እያሳደጉ,ነው,ጊዜን,ባግባብ,ይልአል,ይህ,ነው,ቀሪ,ዘመናቹ,ይባረቅ,ትለያላቹ,🎉🎉🎉🎉🎉ወ

  • @fassi6714
    @fassi6714 Před 7 měsíci +1

    ማራኪ ወግ ላይ አንደር እጅ ያልከውም አንሳው report እንዳያደርጉህ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 6 měsíci

    አዳም እንካን ተወለዲህ መልካም ልደት

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ያድግላቹሁ ❤❤❤ መልካም ልደት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ftube923
    @ftube923 Před 7 měsíci +3

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን ያረብ አላህ ገራቺንን ሰላም አረጓልን የምንደሰትበትን ቀን ያምጣል እህህህህ የተጨነቁትንም አላህ ያድነቸዉ ያብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉ማሸአላህ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 7 měsíci +1

    አዳምዬ እድግ በልልኝ የኔ ጎረምሳ ፊሎዬ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 6 měsíci

    መልካምልደት ዋዋዋዋዋ በጣምደሰይላል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤🎉

  • @gaga320
    @gaga320 Před 7 měsíci

    አንዱ አውርቶ እስኪ ጨርስ ብትጠባበቁ መልካም ነው።

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 7 měsíci

    እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘን እግዚአብሔር ይባርክ እደግ ለምድር በረከት ሁን

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Před 7 měsíci

    አዳምየ እንኳን ተወለድክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-np9xj3ep2c
    @user-np9xj3ep2c Před 7 měsíci

    Wawwwwmooi Happy birthday 🎂 Adam🎉🎉❤❤❤❤

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Před 7 měsíci

    Happy birthday Lil angel 🎉

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před 7 měsíci

    ሳምሪ ቅልጥፍናሽ ጨዋታዉ በጣም ያሰቃልም ደሰ ይላልም ዲኮሩ ምግብ ሲያዩት ያምራለወኝ❤

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Před 7 měsíci

    የሐበሻ ነገረ በጣም ኖው የምያሳ ዚኖው እንደዚህ ዚህ ያሄል የልጂ ፐረዚደይ ማኪበረ ምን የምሉት ጢጋብ ኖው ።

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 7 měsíci +1

    ታምራላቹ❤❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 7 měsíci

    እንካን ተወለድክ አዳምዪ እደግልኙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fatmah1479
    @fatmah1479 Před 7 měsíci +1

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዷች ፈጣሪ ልጇቻችሁን ያሳድግላችሁ

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Před 7 měsíci

    እውነት ሳሚር ማር የሁንሸ ነገር

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-tj5xd3wz3z
    @user-tj5xd3wz3z Před 7 měsíci

    አዳም እኳን ተወለድክ ስታምሩ❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት አዳምዩ እንግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላቹ መልካም ልደት አሀዳም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 7 měsíci

    ፈታ በሉ እናንተ ናችሁ ያወቃቹበት መኖርን ❤ወዳችዋለው ሁላችሁንም ❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 7 měsíci +1

    እደት እዳሳቀኝ 😂😂😂ጌሙ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 7 měsíci +2

    ሰምር በሩጨ አንደኛ ነት😮😮😮😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-np1jj5ul3l
    @user-np1jj5ul3l Před 7 měsíci

    መልካም ልደት አዳም🎂🎂🎂

  • @redwan905
    @redwan905 Před 7 měsíci +1

    ኸረ ለሚስኪን አብሉ ምድን ለሀብታም ለሀብታም ብቻ መገባበዝ አንድ ደሀ ብታበይ ፈጣሪ የሚወደውን😮😮😉😉

  • @etenashlloveyouoromiyaasin1082

    Yenya kongochy❤❤❤🎉🎉🎉Happay birthday adma🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 7 měsíci

    አዳምዬ እንኳን ተወለድክ 🙏

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před 7 měsíci

    Happy birthday Adamye🎂🎂🎂🎂🎂😘😘😘😘😘 🎉🎉🎉🎉

  • @AmertiKentiba
    @AmertiKentiba Před 7 měsíci

    Woow Samiri you look gorgeous!

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před 7 měsíci +2

    😅😅🎉🎉🎉🎉እኳን ተወለድክ አዳምየ

  • @mdet9828
    @mdet9828 Před 6 měsíci

    እዴትአዳሳቃችሁኝ ህህህህህህህህ

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t Před 7 měsíci +2

    በሳቅ አቆሰላቹኝ ግፋ ግፋኝ ወዮ

  • @madi2644
    @madi2644 Před 7 měsíci

    ሰላማችሁይብዛ

  • @zeynu292
    @zeynu292 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት አዱ ጨዋታው በሳቅ ነው የገደለኝ

  • @memi443
    @memi443 Před 7 měsíci

    Enekane teweledeke Happy birthday Melekame ledete 🎂 ❤