እንደዚ ለብሰሽ በፍፁም አትወጭም 🛑🛑 ፋኒ የእውነት ተናደደ 🛑🛑 Fani Samri

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 405

  • @selam8844
    @selam8844 Před 6 měsíci +133

    ፋኒ እኮ የአለ እድሜህ አሰተዋይ ሀላፈነት የሚሰማህ እውነተኞ ባልን የምትገልፅ ነህ ሳምሪ እድለኞ ነሸ ወጀቡም ማእበሉም ያላናወጠው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +244

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ክፉ ነገር ይጠብቃቹ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @SaidSaid-ge3rp
    @SaidSaid-ge3rp Před 6 měsíci +85

    ዛሬማ የለለ ነው ፋኒ ላይክ ይገባዋል ቆፍጠን ያለ ውሳኔ ዋው

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před 6 měsíci +36

    ጨዋባል እንደዚህ ለብሰሽ አትወጭም ትክክልነው

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Před 6 měsíci +13

    ፋኒዬ የኔ ታጋሽ አዘነ እኮ ድምፁ እንኳን ከፍ አድርጎ አያወራም የኔ ጨዋ❤❤❤

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube Před 6 měsíci +30

    ወንድ ልጅ ኮራ ሲል ደስ ይላል ፋኒ ስወድህ❤

  • @user-vi1ku7vt8g
    @user-vi1ku7vt8g Před 6 měsíci +25

    ፋኒ ሲያይሽ እደት እደደነገጠ እኔም አስተያየቱ በጣም አስደነገጠኝ ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 6 měsíci +51

    ደስ የምትሉ ጥንዶች በትክክል ፉኒ እውነት ነው ሳሚ የኔ አንደኛ በርቺ❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 6 měsíci +8

    ፋኒ ተናዶ ነበር ሣምሪ ጀግና ወንድ ነሕ ሣምሪ ምክሩን ስትቀበይ ደስ አለኝ ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 6 měsíci +242

    ፋኒ ትክክል ነው ያለው እንደዚህ ለብሰሽ አትወጪም ከወጣሽ ደግሞ ተመልሰሽ እንዳትመጪ አለ ጀግና ባል😂❤❤

    • @enatager5416
      @enatager5416 Před 6 měsíci +2

      😂😂😂

    • @ወሎ
      @ወሎ Před 6 měsíci +12

      ወጣች እኮ ቪዶወው ባይለቀቅ ነበር ጎበዝ እምንለው ግን አየናት እኮ

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 Před 6 měsíci

      ፕራክ ነውኮ በናት

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci +7

      😂😂😂😂😂😂 ጡሩ ካረገ ለምን እኛ አየነው ታዳ ነገሩ ፓርቲ ከምትሄድ እኛ አይተን ብር ቢያሥገኝ ጡሩ ነው😅😅😅 ሢቀጥል ወንጭ የለበሰችው ሱሪ ቂጧ እየዋለለ የሆነ ሠአት ፊልም ሢመረቅ የለበሰችው ቀሚሥ የት ነበር የዛኔ ለማናቸውም በማያገባን አንግባ ማየት ካለብን እንይ ከተውን መተው እጂ ጡሩ መጥፎ ብለነሰ አሥተያየት ልሠጥ አችልም ሠኞ ቆጆ ለብሳ ብመጣ እሮብ እራቁቷን እናያታለን😅😅😅😅 ጡሩ ሥለብስ ትልቅሰው ዋውው ሥታጠፍ የናቷ ልጂ እያልን ማሸማቀቅ ሥራችን አይሁን😅😅😅😅

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci

      ​@@ወሎመኒኒኒኒኒኒኒኒኒ😅😅😅😅😅😅😅 አለው

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Před 6 měsíci +18

    ፋኒ ትክክል ነው ሳምሪም የእኔ ጨዋ እንደዚህ ለብሰሽ አታውቂም ለፕራንክ ስለሆነ ነው እወዳቹዋለሁ❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 6 měsíci +22

    ፋኒ ምርጥ ባል❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před 6 měsíci +4

    እንዲህ ለብሰሽ አትወጭም ከወጣሽ አትመለሽም ምርጥ ውሳኔ ፍኒ ጀግና ነህ ጂስም እያሳዩ መሄዲ ነውር ነው

    • @myhero6436
      @myhero6436 Před 6 měsíci

      ቪዲዬ ላይ እኮ ወጣች ሰው ሁላ አያት ምን ዋጋ አለው😂

    • @hayat-gc8vu
      @hayat-gc8vu Před 6 měsíci

      እና ሚዲያ ይሄ ሁሉ ወድ ሤት አያት አደል ሚሥኪን ያካባቢ ሠወች ከላል ናቸው እኛ ከስንት ቁጥር በላይ እያየናት አደል😢

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x Před 6 měsíci +14

    የምር ፋኒ ወንድ ነው ከልቡ ኦኦኦኦ ጎበዝ አባውራይሉሃል ይኽ ነው😂😂😂

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Před 6 měsíci +22

    ስወዳት እኮ ሳምርዬ ትለይብኛለች የእውነት

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 6 měsíci +13

    ፕራንካቹ ናፍቆኝ ነበር ሳምሪ ሁሉም ነገር ያምርብሻል❤❤❤ፋኒ ተገኝተሃል😂😂😂😂😂

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před 6 měsíci +6

    ከወጣሽ እንዳትመለሽ ዋውውው በጣም ጎበዝ የሳምሪ አንበሳ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉 ይመቻችሁ

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 Před 6 měsíci +5

    ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል ለባልሽ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላ ል ተባረኩ

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 Před 6 měsíci +4

    ክክክክክ ሳምሪዬ ሰራሽለት ፋኒ በጣም ነዉ ምወዳቹ እግዚአብሔር ከነ ልጆቻቹ ይጠብቃቹ የልጅ አዋቂዎች

  • @edeneshetu6302
    @edeneshetu6302 Před 6 měsíci +9

    ስታምሩ እውነትህን ነው ባለትዳር እንደሱ አይለብስም

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 6 měsíci +4

    ፋኒ: በጣም: በጣም: ጉበዝ: ወንድ: ነህ: ተባረክ: አቦ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 6 měsíci +23

    😂😂😂😂😂ፋ ኒ ጀግ ና ጎ በ ዝ የኔን ቱ ታ ሱ ሪ ለ ብ ሰ ሽ ሂ ጂ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ጨ ዋ 👍👍👍👍👍👍👍👍ሳ ም ሪ አ ዝ ግ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 6 měsíci +12

    ስወዳችሁ ከመቸ ጀምሮ ነው እደዚህ አይነት ልብስ የምትለብሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 6 měsíci +1

    ፋኒ ትክክልነው እንደዚህ ደሥአይልም ጀግና ባል ሚሥቱን ሥረአት ባለው መልኩ እንድትለብሥ ይመክራል ፋኒ ጎበዝ 👍👍👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 6 měsíci +4

    ጀግና ፋኒ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤

  • @fhhg907
    @fhhg907 Před 6 měsíci +6

    ጀግና ባል ቤቱን አያስደፍርም

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Před 6 měsíci +3

    ፋኒ ልክ ነህ የብና ቤት ሴት የሚለብስዉ ልብስ ነው ይቅርብሽ ከንቺ አይጠበቅሞ 😢

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 6 měsíci +33

    ሳምሪዬ 💞💞ስወዳችሁ 🥰

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤

  • @uisneisneje8106
    @uisneisneje8106 Před 6 měsíci +13

    ወጣሽ አልወጣሽ ይህ ሁሉ የሚዲያ ሰው እያየሽ አይደል ቢትሂጅ ይሻል ነበር

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 Před 6 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂😂ለማነው የለበስሽው አለ ፋኒ ላንተ አለች 🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ፋኒ ልክነክ ሴት ልጅ ትዳር ይዛ ከወለደች ቡሀላ እንደዚህ አትለብስም

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před 6 měsíci +5

    ፉኒ ትክክልነው ጀግና ግን በጣም አናደድሽው😢😢😢

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 6 měsíci +7

    ፊሎ እራሱ ኖ ማማ ነው እምትልሽ 😂😂😂😂😂 😂😂ገደልከኝ አይ ፋኒ ምርጥ ባል እኮ ነው❤

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Před 6 měsíci +3

    ፋኒ ጀግና ነህ ቆፍጠን ያልክ ወድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 6 měsíci +1

    ጀግና ባል ንብረቱን አያዝረከርክም ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ደስ ያላል እንወዳችኋለን❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 6 měsíci +3

    እኔፋኒ የማደንቀውልጂነው አጭርቀሚስ ለብሰሽአወጭም ከወጣሽ አትመለሺም ጎበዝ😅 ከዚህበፊትም እደዚህ ነበርያለው ከአቆሙ ወይፍክች ጎበዝ ትክክልነህ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před 6 měsíci +8

    መልካም ባል ነህ ፋኒ ቶሎ አውልቂ በይ😅

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube Před 6 měsíci +3

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የአገሬ ልጆች

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 Před 6 měsíci +6

    አለም ላይ ወቶ ሰፈር አለመውጣት ምን ትርጉም አለው እረ አታስቁኝ😂😂😂😂

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 6 měsíci +11

    እንዲህ ነው proper የሀበሻ ባል ጎበዝ!!!😂😂😂 2ታችሁም ቆንጅዬ ናችሁ!!!

  • @tube3507
    @tube3507 Před 6 měsíci +5

    ያምራል ግን ይሄ አያይርም😅😅😅😅 ወይ ፋኒ እዴት እዳሣቀኝ

  • @aster7876
    @aster7876 Před 6 měsíci +46

    ጌታሆይ ይቅር በለን ምን ዋጋለው ሚዲያ ላይ ከታየች ለበሰች ማለት ነው

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ❤❤

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Před 6 měsíci

      እኮ

    • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
      @اللهاكبر-ل7ح7ذ Před 6 měsíci +1

      አይደል ለፕራንክ እንጅ ሳምሪ በአለባበስ አንደኛ ነች ስረአቷን የጠበቀች ለወንዶች ትምህርት ነው እራቁታቸውን ተገላልጠው ለሚወጡ. እንዴት ሀላፊነት እንዳለባቸው አስተምሯል

  • @majetetube
    @majetetube Před 6 měsíci +7

    ፋኒ ትክክል ነው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 6 měsíci +5

    አላስችለው ብለት ፋኒ ብድ አላለም 😅😅 ሳምሪ ጎበዝ ምርጥ ፕራንክ ነው 😅

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 6 měsíci +1

    ልብ ኖሮህ ነው ሳሚራን የምታባርረው እስዋ እንደ እናትዋ ሐይለኛ ናት

  • @umu267
    @umu267 Před 6 měsíci +10

    የናንተ ፕራንክ ግን ተነጋግራቹ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 6 měsíci +2

    ፋኒ ጎበዝ ስነስርአት ያለህ ልጅ ሳምሪዬም እንደዛው አሪፍ ፕራንክ😂❤❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 6 měsíci +4

    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 6 měsíci +53

    አይ ሳምሪ የጂጂን አለባበስ አመጣሽው

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤

  • @adenkassun8668
    @adenkassun8668 Před 6 měsíci +1

    ፊኒ በጦም ጎበዘ ጅግና አትበላጠጨ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 6 měsíci +1

    ያምራል ግን አያምርም😂😂የኔን ሱሪ አርገሺው ሂጂ ኧረ ፊኒ👍😂😂ለማነው የለበሺው😂ሳምሪ እኮ ሞዴል እናት ናት ወልዳም ቀሺትናት👍😘❤ጨከነች እንዴ😆😆😆

  • @amanisaaed318
    @amanisaaed318 Před 6 měsíci +9

    ስነስረአቱ የባልዮዉ ዋዉ

  • @M-tc1xp
    @M-tc1xp Před 6 měsíci +2

    ወይ ሳምሪ እንኳን የፓርቲው ሰው እየው አለም እያየሽ አይደል እኔኮ የሚዲያ ሰዎች ግርም ነው ምትሉኝ

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 Před 6 měsíci +1

    Selam endet nachu
    Real estate sales lay nw yemiseraw ena promotion endiserulign felig neber endet nw yemagegnachu?

  • @user-vx5rn9fl2f
    @user-vx5rn9fl2f Před 6 měsíci

    አልሀምዱሊሏህ ሙሥሊም ያደረከኝጌታ❤

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 Před 6 měsíci +3

    እዴት እደምወዳችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 Před 6 měsíci +12

    አየንሽኮ እኛ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ እህቴ በቅንነት❤❤

  • @elinatekamo3103
    @elinatekamo3103 Před 6 měsíci +1

    Betam asetewayi liji new fani tebareki❤

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z Před 6 měsíci +3

    😍😍😍ሳምሪ 🥰😍ፋኒ ጎበዝ 😍

  • @aliyamoha1379
    @aliyamoha1379 Před 6 měsíci +1

    Endezihe aynete wendi new yetefawa betam korahubeh jegina neh 🙏👏

  • @user-em3rw9un7f
    @user-em3rw9un7f Před 6 měsíci +10

    እና ምን ለዊጢ ኣለው ዩቴብ ላይ እኮ ወጣሽ ስንቲ ሰው ነው ያየሽ ያሎው ሳምሪየ 😂 ዩቴብም ኣይለቅም ማለት ነበረብህ ፋኒ🤔

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ Před 6 měsíci +1

      እኮ ሰትሺሰውእያያት ገናፕራክእሰራለሁ ብላ

  • @user-jp9mv8gw6p
    @user-jp9mv8gw6p Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤ God bless All family

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Před 6 měsíci +11

    አለም እያያት ወጣሽ እኮ በቃ😂😂😂

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 Před 6 měsíci +1

    ፋኒዬ አንደኛ ያምርብሃል

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Před 6 měsíci +74

    ወጣሽ እኮ ሁለቴ መውጣት አለ እንዴ በሚሊየን እየታሽ እኮ ነው ክክክክ

    • @Lolo-uf6ip
      @Lolo-uf6ip Před 6 měsíci

      እኮ ራስን መሸወድ😂😂😂

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Před 6 měsíci +1

      ክክክክክክክክክክ ወላሒ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እኔም ገረመኝ የት ነዉ ምትወጣዉ

    • @azizaabdu-wj6cx
      @azizaabdu-wj6cx Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 Před 6 měsíci

      እኮ እኔም እያልኩ ነበር ወላሂ

    • @bikib4975
      @bikib4975 Před 6 měsíci

      እኮ ብትወጤ እሄሁሉሠዉ መቼ ያያታል

  • @tiha7163
    @tiha7163 Před 6 měsíci +2

    Samri skor anes kifetweki❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 měsíci +3

    ጎሺ ጎበዝ ባል ፍኒ ❤

  • @user-ei4ce2ee4v
    @user-ei4ce2ee4v Před 6 měsíci +16

    ፋኒ ዘመቅናት😂😂😂😂😂😂

    • @wina-663
      @wina-663 Před 6 měsíci +5

      መቅናት ሳይሆን ይህ ስርዓት ነው

    • @senai974
      @senai974 Před 5 měsíci +2

      ሚሱቱ አኮ ናት ቢቀናስ

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 6 měsíci +21

    ሳምሪ ሁሉም ነገር ያምርብሻል❤️ፍኒ ትልበስ ና አተም ለብሰህ አብራችሁ ሒድ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @kalyoutube8786
      @kalyoutube8786 Před 6 měsíci +1

      እረ በጣም ነው እማስጠላው እራቁቷን 😒

  • @alentube1686
    @alentube1686 Před 6 měsíci +1

    Gozi siwudishe iko anich enda enatishe aydelam iko anchi chewa la tedaresh temagne nesh❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 6 měsíci +5

    ባልን የምታከብር ሚስት ጥበበኛ ናት

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 6 měsíci

    ፋኒ ምንም ሳይጨቃጨቅ ባጪረ ቃል ሀረድ ሰጠ ጀግና ወንድ

  • @girmaradit6272
    @girmaradit6272 Před 6 měsíci +2

    ፋኔ ወድነክ ተልብክ ማራምን ሳሞሪ ማራምን አትበላጠጭ መበላጠጥ ለናትሽም አለህን አች ሴትምሰየ

    • @genisfamily1272
      @genisfamily1272 Před 6 měsíci

      እንዴ ይሄ እኮ ጨዋታ ነዉ አሶም አትወድም ደሞ አስተማሪ ነገር ነዉ ያረገችዉ እኛም ምን ያህል ያበሻ ባሎች እንደማይወዱ ተምረናል

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot Před 6 měsíci +4

    ሲጀመርውሸታምናትእርጉዝእደሆነችሱሪላለብስብላቃልገብታነበርበሚድያውሸታምየናቶልጅ

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 6 měsíci

      ማናት እናቶ አሁን በቅርብ ያወኮቼዉ አላቃቸዉም ነበር

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo Před 6 měsíci

      ​@@user-ew6qp1lt3gጂጂ

  • @kasechlegese4436
    @kasechlegese4436 Před 6 měsíci

    Samiriyee sewedachihu eko ...💚💛❤

  • @MiRahel
    @MiRahel Před 6 měsíci +3

    He can’t choose for her, as long as she feels comfortable she can wear. Helaas!!!

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 6 měsíci

      No she can't ! ባል የቤቱ እራስ ነው ሚስት ለባሏ ትገዛለች

    • @ziy7130
      @ziy7130 Před 6 měsíci +1

      Comment አብዛኛውን ፋኒን ይደግፋል የፈለገችው አለባበስ መጥፎነቱ አልገባኝም…በጣም ቆንጆ ስለሆነች ጎልታ ታየች

    • @MiRahel
      @MiRahel Před 6 měsíci +1

      @@eshetubeyene9557 sorry I don’t agree. He has to respect her choice.

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 6 měsíci

      @@MiRahel ስለሚያከብራት እኮ ነው ክብር የሚነካ አለባበስ እንድትለብስ ያልፈለገው::እሷን የሚጠቅም ሀሳብ ይዛ ስትመጣ ቀድሞ ከጓኗ የሚቆመው ቧሏ ነው ስለሚያፈቅራት እራቁቷን ስቶጣ ደስ አይለውም መዘመን ማለት ባልን አለማክበር ወይ አጭር ቀሚስ መልበስ አደለም

  • @rasras6247
    @rasras6247 Před 6 měsíci +6

    ይመችህ ጀግና ነህ 😅😅😅😅

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Před 6 měsíci +1

    ፋኒ የመልስ ምት ያስፈልጋታል በፕራንክ ጠፍታችኋል plc ስሩልን ዘና እንበል ላችሁ😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 6 měsíci

    እውነቱ ነው ባለጌ ሶቶች ቂጣቸውን እያሳዩ ይሄዳለ ያማረባቸው እየመስላቸው ግን ክብር ያጣሉ

  • @meseretniguse8684
    @meseretniguse8684 Před 6 měsíci +3

    Ay samri wetash eko sinte tiwechi🤔😂😂😍😍👌

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 6 měsíci

    ፋኒ ትክክል ጎበዝ ወድ ማለት እድህነው

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 6 měsíci +1

    ምርጥጥዶች❤🎉💖🌹♥

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 6 měsíci +3

    ጎበዝ ፋኒ ጀግና እንዲነው የኢትዮጰያ ባህል በቃ አትወጪም አንድቃል ከወጣሽ አትመለሺም ቁርጥ ውሳኔ😂😂😂

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Před 6 měsíci

    ትክክል ወንድሜ የዳብሎስ ልብስ ነው ቀምሽ. እኮ. የ. ድንግልማርያም. የተከበረ. ልብስ ነው 🙏

  • @AB73723
    @AB73723 Před 6 měsíci +2

    ሠላም ቤተሰብ ❤❤❤😂😅😅😅 ወይ ፋኒ የኔን ሱሪ ልበሽ😂😂😂😂😂

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před 6 měsíci +7

    ስወዳቹ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ​@haimeyejesusነይ ውዴ እንደማመር

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před 6 měsíci

    ፋኒ እኮ ወላሂ ከልቡ ሠወ ፀባዬእረጌታወ እፍፍሌላወደቢሆን ቀወጦትነበሮበጩሀት 😂😂እሡግን ሁለትቃልነወየተናገረወከመቸወዲህ እንጀዚህ ለብሸ ከወጣሸም ኦንዳትመለሸ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 Před 6 měsíci +4

    ፊሎ ከማዉልድ በፊትም እንደዝ አይነት ፍራክ ሰርተሻል የዛኔም ፋን አልፈቅድም

  • @gyttfyiu5984
    @gyttfyiu5984 Před 6 měsíci +2

    keziya kebuni suri /tuta/100% yihe yishalal:: betam amrobshalm sewunetshi setroshal gulbetshi akababi yetewesene new eji ...fani 😅😅😅

  • @ማሪያምየአበርችኝ

    yes hulachihum balochi edezik mistochachihun tekotateru agibabi aydelem

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Před 6 měsíci +3

    ሥታምሩ❤❤❤❤

  • @bezikiristos2891
    @bezikiristos2891 Před 6 měsíci +2

    Ye madam kimamoch subscribe adirgugn ebakachuh

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 6 měsíci +5

    😂😂😂😂ያንተስ ከፍ የእኔን ሡሪ ለብሠሽ ውጭ አላለም

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xe2tj3pl5o
    @user-xe2tj3pl5o Před 6 měsíci

    ግን ጀግና ነህ ደሞ ካተጋ ከሆነ ኖርማል ነው ❤❤❤❤

  • @AB73723
    @AB73723 Před 6 měsíci +1

    አ ል ጨረስኩም ነበር ዛሬ ሊጨረስ መጣሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤😢😢😢😢 🤩🤩🤩😂😂

  • @sofu1548
    @sofu1548 Před 6 měsíci

    የሰለም ፈኒ ሲቆጠ በጠም የስፈረል ወለሂ

  • @saadase4968
    @saadase4968 Před 6 měsíci

    ያምራል ግን ይሄ አያምርም😂 የኔን ቱታ አርገሽ ውጭ😂😂

  • @Somer7719
    @Somer7719 Před 6 měsíci +1

    Best couple ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci

    ለምንድነው ወጥተህ ያየኸኝ 😂😂😂
    እንዳትመለሺ 😂😂😂

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Před 6 měsíci +1

    ጓበዝ ባል ይህ ነው👌👌👌👌👌

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 6 měsíci +2

    ወንጭ የለበሰችው ሱሪ ጭምር ለካሜራ አይሆንም😂😂😂😂