Video není dostupné.
Omlouváme se.

ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 09. 2021
  • ሁላችንም በፍጥነት ራሳችንን መቀየር እንፈልጋለን፤ የማህበራዊና የአይምሮ ሳይንቲስቶች ደግሞ ፈጣን ለውጥ የሚገኘው መጀመሪያ ራስን በመለወጥ ነው ይሉናል። ስለዚህ እንዴት አድርገን ራሳችንን በፍጥነት እንቀይር?
    1. ወስን!
    2. የሚጎትትህን ነገር እወቀው
    3. ምርጥ የህይወት ተዋናይ ሁን
    4. እምነትህ ላይ ጠንክር
    5. ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል
    6. ምክንያት ይኑርህ
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 1,3K

  • @fafebentiabuya3400
    @fafebentiabuya3400 Před 2 lety +100

    እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ነኝ የምኮርጀውም እና የኮረጅኩት ከእረሱል መሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው ደስ የሚለው ነገር ሰውን በሙሉ እወዳለሁ ጠላቶቸን በይበልጥ እወዳቸዋለሁ ብዙወችንም ወድጀ ጥሩ ሰው አድርጌያቸዋለሁ ጥሩ ሰው ናችሁ እንደናንተ አይነት ጥሩ ሰው የለም ስለምላቸው ከኔ በላይ ጥሩ ሰወች ሆኑ አልሀምዱሊላህ በዙሪያየ ብዙ ጥሩ ሰወች አሉ ሲቀጥል ደግሞ ያንተ አድናቂ ነኝ ከእድሜየ ጋር እኩል እየተራመድኩ ይመስለኛል ጠንካራ ሴት መሆን የጀመርኩት ከ17አመቴ ወድህ ነው አሁን 23ተኛ አመቴ ነው ከስደት ተመልሸ ብዙ ሰወችን እንደሰው እንድያስቡ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ

  • @nuriyadhekko3925
    @nuriyadhekko3925 Před 2 lety +56

    ምስጋና ለጌታዬ አላህ ይገባው አላህ ፡ ለእኛ ምርጥ ሞዴል ሰቷናል እርሱም ነብዩ ሙሀመድ /ሰዐወ/ ናቸው

  • @sosinasiraw1808
    @sosinasiraw1808 Před 2 lety +20

    4. እምነትህ ላይ ጠንክር የሚለውን በጣም ወድጀዋለሁ ለሁላችንም ያማረ የብርሀን ዘመን እመኛለሁ

  • @short_cut716
    @short_cut716 Před 9 měsíci +3

    አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን ስለሚሰጠኝ ያንተን ሀሳብ አልፈልግም ሰዎች እራሳቸው ባሉት ሳይሆን አላህ ባለው ነው የሚሆነው አልሀዱሊላህ ❤

  • @saadahhawa6564
    @saadahhawa6564 Před 2 lety +325

    አራተኛው በጣም ተመችቶኛን በእምነታችን መጠከር ትክክል ብላሀል ወገኔ እውነትነው100%

  • @subscrib8235
    @subscrib8235 Před 2 lety +123

    አመሰግናለሁ!
    እኔ ብዙ ጉድለቶች አሉብኝ እና ባንተ አስተማሪነት ከፈጣሪ ጋር እራሴን ለመቀየር ወስኛለሁ። ብቻ ፊጣሪ ሁላችንም በያለንበት ያግዘን 🙏🙏

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 Před 2 lety +52

    ከ 1 እስከ 6 ሁሉም ተመችቶኛል።ይመችህ ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። በእውቀት ላይ እውነትን ይጨምርልህ💌👍👌

  • @kiyalove6465
    @kiyalove6465 Před 2 lety +8

    3&5 የምታደንቁትን ሰው ሁኑ ለራሴ ያለውት እራሴነኝ በጣም ጥሩ መልክት ተባረክ🙏

  • @abdtube1680
    @abdtube1680 Před 2 lety +88

    በጣም ስለተመቸኝ ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @bigdreamsinethiopia5520
    @bigdreamsinethiopia5520 Před 2 lety +155

    5.ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሮ እናመሰግናለን 🙏

    • @rozamola4876
      @rozamola4876 Před 2 lety +3

      ስልጠናዉን መሰልጠን እፈልጋለዉ ስግደት በጣም አማሮኛል ሰልጥኜ እራሴን መቀየር አለብኘ

    • @user-ms7bd8hh9l
      @user-ms7bd8hh9l Před 2 lety +2

      በጣም ትክክል ነህ እምናት ነው ማናው ከእግዚአብሔር ጋራ ሞጋዝ

    • @snnseii3555
      @snnseii3555 Před 2 lety

      @@user-ms7bd8hh9l oxx🤣💪 🥰😃 👍🌾
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻uxyxnk gv.i bbvhh
      kn
      b

    • @fjfdhd6702
      @fjfdhd6702 Před 2 lety

      አይዞን አኔም ለኔ እኔውነኝ ያለሁት

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      ስላም በቅነት ስብእስክራይብውዳች

  • @user-wd5uj9sx9s
    @user-wd5uj9sx9s Před 2 lety +3

    ኢንሻአላህ 4 ተኛው ለኔ በጣም አስፈለግ ነገር ነው ነገር ግን ሁሉም ሀሳቦችህ ዉድ ናቸው አንድም የምጠል የለዉም።

  • @user-sv5qx2uc3x
    @user-sv5qx2uc3x Před 2 lety +14

    በሳል አስተሳሰብ ነው ያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸው ወንድሜ ሁሉም ተመችተውኛል

  • @sahadadxb2968
    @sahadadxb2968 Před 2 lety +53

    ስለኔ እያወራ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ😍👌በርቱ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 lety +6

    አንተ ልጅ እንዴት እየጠቀምከኝ እንደሆነ ! እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እጅግ ተጠቃሚህ ነኝ👍👍👍👍👍👍👍

  • @rainsounds3195
    @rainsounds3195 Před rokem +5

    አቀራብህ ምርጥና ውስጣችን ታትሞ የሚቀር ነው። ርዕሶችህም መሠረታዊ የለውጥ አርማን ያነገቡና የመፍትሔ ቅመሞች ናቸው ። በርታልን

  • @fatuma1955
    @fatuma1955 Před 2 lety +15

    ማሻ አላህ ትምህርትህን ያነቃቃል ግን እስኪ ለአኪራችን ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወት ሊሆን የሚችለውን ትክክለኛውን እምነት ምረጥ ፈጣሪ ሀቁን ያሳይህ ያረብ

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 Před 2 lety +28

    ሁሉም ትምህርቶች አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 Před 2 lety +35

    በፍጥነት እራስክን መቀየር ከፈለክ እምነትክላይ ጠንክር 📖,!አለምን የቀየሩ ሰወች ሁሉ አማኝ ወች ናቸው ኢሄ ምርት ተመችቶኛል ሰላምክን ያብዛው! ወንድማለሜ🙏👍

  • @zacktube922
    @zacktube922 Před 2 lety +16

    የአንተን ታሪክ ስራልን, እስኪ like አርጉት

  • @abebayemekonnen3389
    @abebayemekonnen3389 Před 2 lety +5

    ወንድም በተቸገርኩበት ነገር ላይ ትልቅ ትምህርት ስላገኘሁ አመሰግናለሁ

  • @solomonayanaw5489
    @solomonayanaw5489 Před 2 lety +7

    በእውነት ድንቅ ናችሁ 👏
    አላማየን በእናተ ዉስጥ እያገኝዉት ነዉ

  • @lijtedrostaye1807
    @lijtedrostaye1807 Před 2 lety +18

    ይመችህ አራዳው ሁሉም ተመችቶኛል!

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 lety +3

    በጣም አሪፍ ምክር ናት 1,4,5 ውስጤ ገብታለች ይባርክህ እንዲህ ያሉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ

  • @nahyes4677
    @nahyes4677 Před 2 lety +9

    4 እና 5 በጣም ወሳኝ ነው ። ወንድሜ አንተ ትለያለህ ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት ከልብህ ስለሆነ የምታስተምርን ደስተኛ ነኝ። ሰላምህ ይብዛ ኑሩልን አንተም ጎደኛህም መልካሞች ናችሁ ።

  • @user-fw5bm2xu4w
    @user-fw5bm2xu4w Před 2 lety +22

    ይመችህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @embetwerku725
    @embetwerku725 Před 2 lety +15

    ቁ 5 ለራሴ ያለሁት እኔው እራሴ ነኝ .ብዙ ጊዜ ከሰው የሆነ ነገር ስንጠብቅ ወደሃላ እንቀራለን

  • @ymerymer7184
    @ymerymer7184 Před 2 lety +1

    አንተ የተናገርካቸው ሁሉ እኔ የማስባቸው ናቸው እናመሰግናለን

  • @kedijagogamawa2013
    @kedijagogamawa2013 Před 2 lety +11

    በጣም እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ወንድሜ እናመሰግናለን 💯💯

  • @joseph_bazezew
    @joseph_bazezew Před 2 lety +22

    ሁሉም ማራኪ ነው 🙏🙏🙏

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 Před 2 lety +2

    ለኒ ነበር እስከዛሬ ግዜአልመጣ ያለኝ በጥዋት ባላገኘህም ከግድህ ወድያአተን እየተከታተልኩ ሂወቴን እመራለሁ አስተሳሰቤን እቀይራለሁ ወድሜ በጣም ልቤንነዉ የነካሀኝ በጣም ተመችቶኛል ትምህርትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣምእናመሰግናለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 2 lety +3

    ሁል ግዜ የምታቀርቡት ጠቃሚ እና ትምህርት የሚስጥ የሚያነቃቃ ፕሮግራም ነው ተባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @evmintesnottegegen1975
    @evmintesnottegegen1975 Před 2 lety +8

    ትምህርቱ በጣም ተመችቶኛል በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ

  • @merontadesse2334
    @merontadesse2334 Před 2 lety +4

    ሁሉም ተመችቶኛል ይበልጥ 4ኛው.እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-up2gm7vl3g
    @user-up2gm7vl3g Před 2 lety +2

    ጎበዝ የልጂ አዋቂ ነህ የምር. ሽግዜ ላይክ ባደር ግህ እራሱ ደስ ባለኚ

  • @tsehaytube795
    @tsehaytube795 Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @abenezertekle2772
    @abenezertekle2772 Před 2 lety +18

    ታላቅ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ✌

  • @sahadadxb2968
    @sahadadxb2968 Před 2 lety +9

    2ሁለተኛው በጣም ነው የተመቸኝ ወላሂ አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danaayele5931
    @danaayele5931 Před 2 lety +1

    የእውቀት ወንድማችን አንተ በጣም ለወጣቱ ለሁሉም ሰው ትልቅ መምህር ነክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
    አራተኛው በጣም ትልቁ የሂወታችን ቶሎ መቀየር መንገድ ይሆናል።

  • @mikiyas1335
    @mikiyas1335 Před 2 lety +25

    “በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች፤ ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች።”
    - ምሳሌ 13፥11

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Před 2 lety +11

    ትለያላችሁ እኮ🌺 እናመሰግናለን አራተኛው

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654

    2&4 በጣም ተመችቶኛል
    ወደ ኋላ ያስቀረኝ 2 ነው ከአሁን በኋላ እቀይራለው

  • @matiboilking5069
    @matiboilking5069 Před 2 lety

    አንተ ልጅ በጣም ተመችተሀኛል ምርጥ ነገር ነው የምትነግረን ለኔ ብቻ የምታወራ ነዉ የሚመስለኝ thank you

  • @amanualmahari9625
    @amanualmahari9625 Před 2 lety

    ራስህ ለመለወጥ 6 ያስፈልጋሉ።መድሃኒቱ ቦርሳህን ውስጥ ኣለ መድሃኒቱ ካልዋጥከው ግን መዳን የሚባል ነገር የለም።ስለዚ የመጀመርያ መድሃኒቱ( 4) ያለው ኣማኝ መሆን ነው መፅሓፍ ቅዱሱ ካነበብክ መድሃኒቱ ራሱ ነው ።እንድትለወጥ መንገዱ ያሳያሃል። በጣም ደስ የሚል ነበር bro

  • @surafelmekonene8963
    @surafelmekonene8963 Před 2 lety +3

    ጎበዝ እና ጀግና ወጣት ነህ! በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @selamupetros8335
    @selamupetros8335 Před 2 lety +25

    ሁሉም ተመችቶኛል ይመች ወዳጄ ❤❤👍👍

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 Před 2 lety +1

    እስከዛሬ የት ነበርኩ ዩቱብ እዳለህ አላቅም ነበር አሁንም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ

  • @netsanettekalign5867
    @netsanettekalign5867 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው ከምንም በላይ 4ተኛው ተመችቶኛል ይበልጥ ስለተመቸኝ እንጂ ሁሉም ጠቃሚ ነገር ነው እራሴን ከምክርክ ውስጥ እንደማገኝ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳኝ ወንድሜ በርትተክ አበርታን

  • @jerrybebi3036
    @jerrybebi3036 Před 2 lety +7

    Fetari yante aynetun yabzaln🙏🙏❤

  • @tsegeredatesfaye544
    @tsegeredatesfaye544 Před 2 lety +6

    Lemelewot mkenyat ynureh,
    Is the best for me.thank you.

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 2 lety +1

    ዋው ዋው ንግግርክ አንደኛ ነው ለምክርክ እጅግ እናመሰግናለን በርታልን Bro

  • @mohamemohammed5302
    @mohamemohammed5302 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ አንተ የ እውነት ሙሉ ሰው ነህ

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ወዲማችን በአተ ቪዲዎ ምክኒያት ተቀይሬዬለሁ ማሳካት የምፈልገው ረጂም ግዜ የፈጀብኝን እቅዲ በአጭር ግዜ አሳካሁ ያልከኝን ሰምቸ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @eyoas8539
    @eyoas8539 Před 2 lety +5

    6 ቱም ተመችቶጋል ስድስቱም አንበሳየ በርታልኝ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ

  • @fevenkiros8206
    @fevenkiros8206 Před 2 lety +1

    Hulum betam arif new krmaytekmun sewoch merak ena emnet lay,metenker

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před 2 lety

    ዋው ዋው በጣም በትምህርትህ ተደንቃለሁ ትክክል እናመስግናለን

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 Před 2 lety +3

    በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ነገር ነው ያወኩት ።👍👍👍👌👌👌

  • @yaf_39
    @yaf_39 Před 2 lety +4

    ምክንያት ይኑርክ በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍

  • @djmandeladessie8317
    @djmandeladessie8317 Před 2 lety +2

    There is not a day that I enter your site very impressive thank you very much

  • @mesi2872
    @mesi2872 Před 2 lety

    እኔ ሁሉም ተመችቶኛል አሁን ልጓዝ ያሰብኩት መንገድ እንድጀምረው በራስ መተመመነን ጨምሮልኛ አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 Před 2 lety +3

    ሁሉም አርፌ ነው ግን 4 አና 5ነው ተመቸኖ የጠፈ ሰው አትጦፋ በርታ ጠንክር መልካም ቀን

  • @menberebahirugebresenbet9456

    እግዚአብሔር ይጠብቅክክ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 Před 2 lety +1

    ከልብ እናመሰግናልን 4 በጣም ተመቸኝ
    ሁሉም በምነቱ በጠከር አልፎም መተግበር ከናውመንገድም ይመራል

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 Před 2 lety

    በጣም ነው የማደንቅህ ምክርህ ለልጆቼ የምታሰተምረው ጠቅሞልኛል በርታ

  • @user-oe4on4qo4b
    @user-oe4on4qo4b Před 2 lety +7

    ሁሉም ይጠቅማል ለህወታችን ያዳስሳል

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety +6

    ለእራሴ ያለሁት እኔ ነኝ 🙏 እና በሃይማኖት መፅናናት ትልቅ ሀሳብ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 2 lety +1

    የተመቸኝ ሁሉም ነዉ
    ግን በዋናነት
    1ኛ ነዉ መወሰን ለሁሉም ነገር አስሰላጊ ነዉ
    እኔ ግን ለመጀመሪያ ነዉ ዛሬ መከታተል የጀመርሁ ቀጣይ ግን እከታተላለሁ ሁሌም

  • @user-bi9cs7xj5n
    @user-bi9cs7xj5n Před 2 lety +20

    ሳልሰለች ነዉ የማዳምጥህ ወንድሜ❤👏 ክበርልኝ👏

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    እናመሰግናለን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምህርት ነው የኔ አንደኛ ክፍል ያለው መስሎ ሄለን እና ኑር ልን

  • @frehiwotdesta764
    @frehiwotdesta764 Před 2 lety +4

    እራተኛው እና እምስተኛው በጣም ውሳኚ ነዉ እናመሰግናለን ውንድም በሪታልን!!!!!

  • @eyerusayigemt6678
    @eyerusayigemt6678 Před 2 lety

    1እና4 በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ። ብዙ ቁም ነገር አዘል መንገዶች ናቸው ።

  • @kalkidanewuntu6250
    @kalkidanewuntu6250 Před 2 lety +1

    የእውነት በጣም ይቀይራል በጣም እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ግን አንዳንዴ አስቤ እወስንና አሰደገና አፈርሰዋለሁ መላ በሉኝ እስኪ

  • @user-gy6qm7sz5k
    @user-gy6qm7sz5k Před 2 lety +4

    4 በጣም ተመችቶኛል ምክንያቱም ስነ ምግባራችን የሚላካው በምንያው ወይም አብረን ከምንኖረው አንፃር ነው በገጠሩ ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች እደሚባለው

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Před 2 lety +6

    በጣም አመሰግናለሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 2 lety

      ሰላምየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 👏

  • @oneloveethiopia1608
    @oneloveethiopia1608 Před 2 lety +2

    ዋው እውነት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸኝ እውቀትህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 Před 2 lety +5

    ሁሉም በጣም ገራሚ ናቸው በተለይ የኔን ምኞት አሁን እየኖረ ያለ ሰው አለ እና የሱን ኢንተርቪው መስማት እና እሱን መሆን የሚለው👌 አሁን ጀምረዋለው🙏

  • @09skhalobobo5
    @09skhalobobo5 Před 2 lety +3

    Wow I like this video thank you so much Hassan 👏👏

  • @zinabzinab1458
    @zinabzinab1458 Před 2 lety +7

    እናመሰግናለን 🥰🥰🙏🙏

  • @AbcdAbcd-fn3ps
    @AbcdAbcd-fn3ps Před rokem

    አራተኛዉ በጣም ተመችቶኛል በእምነታችን መጠንከር ትክክል በላሀል በጣም እናመሰግናለን👍👍👍

  • @mahi8433
    @mahi8433 Před 2 lety +2

    ❤ እናመሠግናለን በህይወቴ ብዙ ነገር ዘራህልኝ እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሣውቅህ😘👌

  • @habeshafood7274
    @habeshafood7274 Před 2 lety +8

    U are perfect....

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 2 lety +3

    ይመችህ ምክርህ ሁሉም ጠቃሚ ነው ወድሜ

  • @user-og1kt4lz6y
    @user-og1kt4lz6y Před 2 lety +2

    እኔን ያስቀርኝ አለማወቄ የትምህርት እጥርት 9 አመት ትምህርት ቤት ተቀምጨ ባዶየን ወጣሁ ትምህርት አይገባኝም ነበር 😢😢የተማር የትም ቢሄድ ይቀየራል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሱ አባትነት እኖራለሁ ስለማይነገር ስጦታው የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @love2145
    @love2145 Před 2 lety

    4ኘው በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ bro ባዙ ነገር ተማረበተለው

  • @samrawitmamaru4461
    @samrawitmamaru4461 Před 2 lety +9

    Very nice thank you 🙏🏽.

    • @chuchuassefa1619
      @chuchuassefa1619 Před 2 lety

      ኡሉም ትምችቶኛል ውድሜ አምስግናለው በዝው ቀጥል

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሀሉም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታልን

  • @henockfeleke4416
    @henockfeleke4416 Před 2 lety +1

    በጣም አመስግናለው ክብርት ይስጥልኝ

  • @mihireteliyasdea8645
    @mihireteliyasdea8645 Před 2 lety +2

    በጣምደስየሚልትምህርትነወ እናመስግናለንወንድሜ

  • @eyobeyob5553
    @eyobeyob5553 Před 2 lety +6

    ዋዉ በጣም ጥሩ ነዉ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @uaevip4572
    @uaevip4572 Před 2 lety +4

    4&5 betam new yetmchangn Egizabher zamnkn yebarki

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 2 lety

    እንዳንተ ያሉትን ወጣቶች እግዚአብሔር ያብዛልን ሁሉም እራስን የመቀየሪያ መንገዶች ጥሩ ሆነው 3ኛው ላይ ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስትል አንዳንድ የታወቁ ስኬታማ የትባለላቸው ግን ባለገንዘብ የሆኑ የምንላቸው በተለያዩ የሱስ ባህሪ ውስጥ ያሉ ስላሉ እና ወጣቱንም ትውልድ ባህሪያቸውን በመቀየር መጥፎ አስተዋፅኦ ስላላቸው ሙሉበሙሉ በመምሰል ዙሪያ ጥንቃቄው ላይ እና ለውጤቱ ያበቃውን አካሄድ ማለትህን ብታሳውቅ እናመሰግንሀለን ተባረክ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 2 lety +1

    ምንም ማለት አልችልም እውነት
    ገራሚ ነው መለወጥ አለብኝ
    ብየ ዛሬውን ወሰንኩ ። ደሞ እለወጣለሁ

  • @simonmekit3167
    @simonmekit3167 Před 2 lety +3

    6th: "Have a purpose" is great to me! Thank you bro!

  • @ferhanmahmuud3468
    @ferhanmahmuud3468 Před 2 lety +3

    Thank you so much

  • @sarem4492
    @sarem4492 Před 2 lety

    ሁሉም እንደምክር ጠቃሚዎች ናቸው የበለጠ ገን 2 ና 5 በበለጠ ተመችተውኞል በኔውስጥም ያለነገር ስለሆነ ! በርታ እጅግ ጠቃሚ የሆኑነገሮችን እያካፈልከነው በጣም አመሰግናለሁ !!

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @solution365
    @solution365 Před 2 lety +3

    Hulum ምርጥ ናቸው በጣም የተምቹኝ #1 #4 #6

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Před 2 lety +5

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ መቼ ሰብስክራይብ እንዳረኩህ ባላቅም ትልቅ ት/ት አግኝቼበታለው። ከልብ አመሰግናለው ከዚህ በኋላ ቀንደኛ የቻናልክ ተከታታይ ነኝ፡፡ እኔም በቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች ላይ እየሰራው ነው እና ማህበረሰባችንን በሆነ መንገድ እጠቅማለው ብዬ አስባለው ፡፡

  • @user-ym6cf4uu8d
    @user-ym6cf4uu8d Před 2 lety +1

    ሁሉም ወሳኝ ነው የምትናገራቸው ሁሉ በእውቀት ላይ የተመሰረቱ ናቸው በተለይ 4ኛው እናመሰግናለን በርታ

  • @user-dy3ur1jn7w
    @user-dy3ur1jn7w Před 2 lety

    2 የጎተቸህ ነገር ማወቅ በጣም ወድጀዋለው ወንድሜ ተባረክ ❤

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 2 lety +6

    ሰላም ያገር ስዎች ኢንስፖይር ትክክል ውሳኔ ውሳኝ ነዉ