🚦 በጀግናው ምስጋና ላይ የፋና ላምሮቱ ዮናታን ንብረት ድንገት ተከሰተ | ልቅሶ የተቀላቀለበት ደስታ | የጥበብ ገበሬ አለማየሁ ደመቀ
Vložit
- čas přidán 10. 08. 2022
- #Alemayehudemeke #Yonatannibret #Halimaabdurehman #Fanalamrot #surprise #thankyou #selamethiopiawithsurafel #ethiopianmusic #ethiopianentertainment
በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
• Face book | / selamethiopia21
• Instagram | / selamethiopia21
• CZcams | bit.ly/3Q8H4gb
•Tiktok | vm.tiktok.com/ZM8CVhQHv/ - Zábava
የተደበቀ ወርቅ ማለት ይህ ሰው ነው ,💪💪💪ያቆይልን
Betam
አሌክስዬ ለዮናታን ምርጥ ግጥም እና ዜማ ሰተህው ዳግም ስምህን ከፍ እንደሚያረግ እና እደሚያኮራ እርግጠኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አበጋዝ ፣አበበ፣ አሌክስ እባካችው ዬናታንን አግዙት በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስላየው❤❤❤❤❤❤❤
አሌክስየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
አሌክስ የልጅነታችን ትዝታችን ሁሌም በአንተ ስራ ደምቆ ልባችን ላይ ሙቀት እየሰጠን ይኖራል!!
ሁልጊዜም የዘመን ትዝታ ንጉሳችን ነህ።እናመሰግናለን!
የልብ አምላክ መሻትህን ይሙላልህ❤
አሌክስዬን እንርዳው እባካችሁ እንደ ኤልያስ መልክአ ካለፈ በሃላ እንዳይቆጨን
እነዚህ ድንቅ የሆኑ ዘፈኖች የሱ መሆኑን አሁን ነዉ ያወኩት ድንቅ ባለሙያ ብዙ አድማጭ የሚያቅ አይመስለኝም ይገርማል
ዋዉ ዬናታን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመስገን
ዮኒ እድለኛ ነህ የምር ከአሌክስ ጋር ወዳጅ መሆንህ አሌክሶ በጣም ነው የማከብርህ ኑርልኝ 🙏🙏
አሌክሶ በጣም አድናቂህ ነኝ ዮናታንን ካንተ ጋር ስላየውት እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ከ❤❤❤❤❤❤❤❤ነው
አላውቅም ነበር big respect for him
ዮኒ ስላየሁህ ደስ ብሉኝል
እውነት ዮኒን ስላየሑት ደስ አለኝ የት ጠፋ ስል ነበር እባካችሁ አግዙት የምትችሉ 🙏
Good luck yoni beteleye le fana lamerot bekstehen asay selayehuk des beloghal
አሌክሶ በቴሌቪዥን ያንተን ፕሮግራም በስልኬም ይሄው አንተን እያየሁ ነው በጣም ታስገርመኛለ በጣም አከብርሀለው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ 💚💛❤️🙏🙏🙏 08-05-2016
ዮናታን ጠፋህብን ፀባየ መልካም ትሁት
Please, help him to come with his new lyrics
Yene abat yoni bertalig ,sura antenm betam tnx
Art
አቤል። ፃውሎስ። ዬናትን። አጠፉሕው። ህግዛቤር። ያጥፉኽ
Weyna yeha lij konjye ngr nwa
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Betam des mil sew new alex bezalay miskin new yasaznal
አቅራቢዉ ግን
ዮቶር ኮብላይ ካህን አንብቡት
ሰውየው ማን ነው?
አሌክስ ሀይለኛ መራጭ ነህ..... እንኳንም ናቲ እጅህ ላይ ገባ