የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | የአዲስ ዓመት ገበያ | Habesha kemis price in Addis Ababa| Gebeya | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | የአዲስ ዓመት ገበያ | Habesha kemis price in Addis Ababa| Gebeya | Ethiopia
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Komentáře • 52

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před rokem +9

    በ2000 ብር እቁብ በሁሉም ክልሎች የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል | ትክክለኛ መረጃ ከድርጅቱ
    czcams.com/video/bD1dUWCmrq0/video.html

  • @user-lr9bc8ep2h
    @user-lr9bc8ep2h Před rokem +33

    እኔ ያየሁት ያየ ቅድስት አርሴማ ገበያህን ታቅናልህ

  • @semaineshtewolde4360
    @semaineshtewolde4360 Před rokem +10

    ዋጋዉ በጣም ያስደነግጣል ምነዉ❤ እኔ ዉጭ አገር ነዉ የሚኖረዉ ቢሆንም የሚቻል አይደለም ❤❤❤

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Před rokem +2

      ሒደሽ ብትገዢ ግን ሽሮሜዳ እርካሽነው

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +1

      የተሰፋ መርጠሽ ለክተሽ እርካሽ ነው ጥለት መርጠሽ በልክሽ ዲዛይን መርጠሽ ማሰራት ዘረፋ ነው በየሱቁ ያለቁ ሀበሻ ቀሚስ አለ መርጠሽ የወደድሽውን 5000 ብር አለ ምርጡ

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Před rokem +6

    ዱባይ ተመግዛት ሀገር መግዛት ጥሩ ነው ማለት ነው

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 Před rokem +2

      አወ ቅመማ ዱባይ ለነጋዴወች ቀን ወቶላቸውል

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd Před rokem +5

    በጣምነው የሚያምረው ለሸማኔ ተገቢው ክፍያ አይከፈለውም ዋጋውን ሥለማውቀው ነው

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Před rokem +3

    ኡኡኡኡኡኡ😢ደሀ እንዴት ይልበስ አብሶ ቸርቻሪዎች ፈጣሪያችሁን ፈሩ ዋጋ ተመጣጣኘ አድርጉ

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c Před 10 měsíci +1

    በጣም ዉድ ነዉ

  • @mahiethio
    @mahiethio Před rokem +2

    ውድ ነው

  • @asterjesustadesse1002

    በጣም ውድ ነው ከሌላው ቦታ

  • @user-ci9si1fk2x
    @user-ci9si1fk2x Před rokem +2

    Bamiye❤❤❤❤❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Před 10 měsíci

    ማርያምን የመነን ሸማ ወሎ እርካሽ ነው ሸገር ግን ኡፍ ውድ ነው😢በቃ ወይም ከወሎ ሸገር እነግዳለሁ😂

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před rokem +6

    አሁን ምን አለ ወገኖቼ የሴትን ሱሪንበጣም አሰወድዳቹሁ ቀሚሶችን በታረክሱልን ብትቀንሱ ምን አለ እንዲት ነው በኢትዮጵያ ኑሮ ዉድነት 5ሺ እሰከ 9ሺ ተገዝቶ የሚለበሰው እንዲት ነው ተውው የምን ግዲ አታደረጉት ቀንሱ

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 Před rokem

      ውድ ነው እማ እኔ ለእናት ና አባቴ ተመሳሳይ እስከ ነጥላው 13 ሺ ከ 500 መቶ ብር እያስፋሁ ነው ለአዲስ አመት ግን እዚህ ላይ ምንም ደስ እሚል ድዛይን አላየሁም

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Před rokem

    በጣም ውድነው

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před rokem

    የኔ ሰፈር❤🎉

  • @selammehari4630
    @selammehari4630 Před 11 měsíci

    Hi selam newo enten felix neber echin yabesha cherq yaltesefa kehalah yalech blue qems ye 20 shi talk yalkat beashangulit tenteltila yalech feligat neber endet newo mageghat pls

  • @user-hb5lk5oo8e
    @user-hb5lk5oo8e Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před rokem

    Yabara waga huanakua guabaze enata eyafatakache kebashe setelgne yehene deretua ele nabare zara endehe lewadawe

  • @haethio8005
    @haethio8005 Před rokem

    Hagarebate gen dabua aruabate habasha kamese ayetasabeme latueharuache enje

  • @selammehari4630
    @selammehari4630 Před 11 měsíci

    Male tea betkshawa yetenteletelch antenna yeqomkbet beqegne ejih beste jerbah blue color yalachi cheri ye 20 shi bree

  • @hanokalemayew6050
    @hanokalemayew6050 Před rokem +1

    አይ ነጋዴ በጣም በጣም ብላ ሞተችኮ
    እደዚች አይነት ነጋዴ ደሞ አላየንም የሌለ ታምር ምትሸጥ ነው ምትመስለው

  • @aliyatube7409
    @aliyatube7409 Před rokem +3

    ወፍጮ ዋጋ እና ወፍጮ ቤት ለመክፈት ስንት ብር ይበቃናል❤❤❤

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před 11 měsíci

    እንኳን ሀገር ውስጥ ያለሰው ካገር ውጪ ያለነውም አንችለውም ዋጋው ሆ 🤔😢😢

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Před rokem

    ኧረ እባክህን እግዚአብሄርን ፍራ😂😂

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před rokem +2

    እረ ኡኡኡኡኡኡ ህያ ሺ ነው ያለው😢😂😂😂😂 ሆይ

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 Před rokem

    yelegoche asayene

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 Před rokem

    wagawe yemeral gatan

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Před rokem

    ዋጋዉ ከመጠን ያለፈ ነዉ ።

  • @user-so7gl4qu7q
    @user-so7gl4qu7q Před rokem

    ያዋቂ ብቻ ለምን ትጠይቃላችሁ

  • @m.4582
    @m.4582 Před rokem +1

    ጥሎብኝ ነጭ ልብስ አልወድም

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem

    1 ልብሰ 30 ሺ እሪ ቁቁቁቁቁቁ😢😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před rokem +2

      ሌላ ምርጥ ምርጥ አስር ቀሚስ ይገዛልእኮ

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Před rokem

      @@tube-yi8tg በትክክል 👌

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 Před rokem +1

    yelegoche asayene

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤