The proclamation says to increase by one third. But you calculated only the 'one third' for the years after the first one. I think you're mistaken. Correct me if I'm wrong, but the consecutive years should be the salary plus one third of the salary.
Hi, thanks for your contributions!!!! But in my question, the theoretical and practical aspects are quite different. Still, I agree with you. but the company prepares their severance income as a gross, and they are not converting the total severance payment to a month. The total severance payment is calculated as one-month income multiplied by 35% and minus 1,500. so do you have any tangible evidence to convince them?????
Is there new rule in 2022 regarding severance payment? I heard everyone is entitled for severance payment now if they work more thank 5 years in government Institute
go Hani we love how u share what you know thanks a lot 🙏🙏🙏
በርታ ወንድሜ የሚታስጨብጠን ዕውቀት በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው። ተከታይክ ነኝ።
ጥሩ ትምህርት ነው የማስጠንቀቂያ አሰታጥ ሂደት ከአዋጁ አንጻር ማብራሪያ ብትሰጠን
ሰላም ሰላም እናመሰግናለን ብሮዬ።።🙏🙏🙏
የአመት እረፍት ክፍያስ ተደምሮ ነው ታክስ የሚሰላው ለምሳሌ ያልተጠቀመበት ቀን ቢኖረው በምሳሌ አስረዳን
የአንድ ሰዉ ደሞዝ 1500ቢሆን ሥራ ስንብት ሲሰራ ደሞዙ የሚሆነዉ 15000 ሲካፈል ለ26ቀን ሲባዛ ለ30ቀን=17307.64እንጂ በ15000ደሞዝ አይሆንም
በ26ቀን የተባዛዉ ቢያንስ በወር አራት እሁድ አይሰራም በሚል ሲሆን ህጉ ደግሞ የአንድ ወር ይከፈለዉ ሳይሆን የሚለዉ የ30ቀን ነዉ
Selam እኔ 84 ቀን ነው የመጣልኝ ።ተሳስቻለሁ መሰል ።
👏👏👏
keep up the good works
Thanks
አመሰግናለሁ በስተት የ4ሰራተኛ የእያንዳቸው 7ዓመት የ7ወር ደመወዝ ልከፍል ነበር አዳከኝ በርግጥ የኔስራ ኮንስትራክሺን ነው በወቅታውይ የዋጋንረት የተነሳ የዋጋ ማሻሻያ ባለማድረጋቸው ውሉን ስላቋረጥን ኮትራት ሰራተኞች ነበሩ ሌላም ስራ ስለለኝ ስለከሰርኩ የ30ቀን የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቼ ላሰናብት ስለሆነ ነው አመሰግናለሁ
በስራ ላይ እያለ የጡረታ መብት አስከብሬ እያለሁ የሰራተኛ እጥረት ስለነበረበት ለ5 አመት ሲያሰራኝ ቆይቶበመጨረሻ ያለምን ማስጠንቀቂያ ከስስራ ስንገባ ነበረት አስረክቡ በማለት ከአስረከብን በኋላ የስንብት ወረቀት ሲሰጡን በቡቃት መስራት አልቻላ ችሁም በማለትያለምንም የስንብት ክፍያ አባሮናል ከጡረታ በኋላ የሰራንበት የ5 አመት ክፍያ አይኖረንም ወይ ?
I like it very much. keep up
Tnxs betam its realy helpful
Glad to hear that
Thank you so much. It's very helpful
Thanks ማህሌት
Keep it up.
በጣም አመሰግናለሁ ❤
አንድ፡ሰራተኛ፡በዲሲፒሊን፡ምክንያት፡ቢሠናበት፡አገልግሎት፡ያገኛል፡ወይስ፡አያገኝም።
thank you good experience
እንዴት ነህ ጥሩ ግንዛቤ ነው አንድ ያልገባኝ ነገር ቤዚክ ሳለሪ ማለች ግሮስ ማለት አይደለም ወይ ? እባክ ንገረኝ የምሰራበት ድርጅት አገልግሎት ከኔት ነው የሚሠራው ብለው ከልክለውኛል አመሠግናለሁ።
The proclamation says to increase by one third. But you calculated only the 'one third' for the years after the first one. I think you're mistaken. Correct me if I'm wrong, but the consecutive years should be the salary plus one third of the salary.
Great! Bless you!
thank you
You're welcome
አመሰግናለው
በስነምግባር ችግር የተሰናተ ሰራተኛ የአገልግሎት ክፍያ ይገባዋል ወይ?
በስራላይእያለ በአደጋ ቢሞት የአገልግሎት ይከፈላል ወይስ
Thank you so much🙏🙏🙏
እናመሰግናለን! ጥያቄ 1: ደመወዙ ግሮስ ነው ወይስ ኔቱን ነው ምንጠቀመው እና ጥያቄ 2: ይህ ለቋሚ ተቀጣሪ ነው ወይስ ኮንትራት ሁኖ እየተራዘመ ለሚሄድም ያጠቃልላል? ኣመሰግናለው
እባክህ ስለ አመታዊ ሂሳብ አዘጋግና መስፈርቶችን በተመለከተ ፕሮግራም ብትሰራልን
Ok
good idea Bro
Good job
Thanks
ከ5 አመት በላይ አገልግሎ መስራት እየቻለ በራሱ ጊዜ ቢለቅስ?
አመሠግናለው
Hi, thanks for your contributions!!!! But in my question, the theoretical and practical aspects are quite different. Still, I agree with you. but the company prepares their severance income as a gross, and they are not converting the total severance payment to a month. The total severance payment is calculated as one-month income multiplied by 35% and minus 1,500. so do you have any tangible evidence to convince them?????
Is there new rule in 2022 regarding severance payment? I heard everyone is entitled for severance payment now if they work more thank 5 years in government Institute
Very good explanation! ከ 5 ዓመት በታች ሰርቶ በራሱ ፍቃድ የለቀቀ severance ይከፈለዋል?
ykfela
ስለ የመንግስት ሠራተኛን ያለ አግባብ ከስራ ለተሠናበተ ምን መሆን አንዳለበት ብታቀርብልን መልካም ነው።
የክፍያ አሰራር ላይ የመጨረሻ ደሞዝ ነው ለአንድ ሶስተኛ የምካፈለዉ ለያዳዱ አመት
ሰርቪሰ ቻርጅ የየወሩ አሰራር please
excellent
good
it`s so much interested bro, thank you so much, but from 20/05/2011 up to 30/08/2011 to calculate the date is not 81 date , its 101 date
እንዴት ሠርተኸው/ሠርተሽው የመጣል/ሽ እኔ ከጥር 5/11 _ እስከ የካቲት 4/11 30ቀን
የካቲት 5/11 _ መጋቢት 4/11 3ዐ ቀን
መጋቢት 5 /11 _ ሚያዚያ 30 25 ቀን
30+30+25=85ቀን ይመጣ መሰለኝ ።። እስኪ ያንተን/ያንችን አሳይኝ
ከ20/05/2011--19/06/2011=30ቀን
ከ 20/06/2011-19/07/2011=30ቀን
ከ20/07/2011-19/08/2011=30ቀን
ከ20/08/2011-30/08/2011=11ቀን
then Total 30+30+30+11=101
@@ephremgetahun1714 ያስኬዳለል።። የመጨረሻው 11ቀን ሳይሆን 10ቀን 30_20=10ስለዚህ 100ቀን
good job
4 amet serech melekikiya bgiza fekade basegeba y agelgilote kifeya align weyes yelignm
Yemengist saratenga agelgilots
በኮንትራት ተቀጥሮ ሲሠራ ቆይቶ በልተጠበቀ ጌዜ እንዲሠነበተ የተደረገ ከሆነ ሠራተኛው ምን ማድረግ አለበት?
Selam ye contrat kitir wilu aliko sikaret ye ageligilot kifiya yikefelewal or ayikefelewim?
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የምተታስተላልፈው እናመሰግናለን።
የአመት እረፍት እንዴት ይሰራል?
ልክ እንደ ደሞዝ
@@hanitubeaccounting for example if i have 15 days annual leave shall i directly multiply by 15 days my daily income ?
ሰራተኛዉ 6 ሀመት ሰርቶ ወንጀል ሰርቶ ቢባረር ሴቬራንስ ያገኛል?
how does tax audit work?
በህግ የተደነገገውን ለምን አታብራራም?
please may you say some thing about exempted amount of allowance. some says 25% of salary . please make me clear it.
Proteret taxu under tax rate bihones ? For example proterate amountu 400 bihon taxu exempt nw malet nw ?????
tank u
Plz bro ya gel derejet welo abel scale kalah lakileg or siralen
ከ ፕሮቪደንት ወደ ጡረታ ለመግባት ህጉ ግልፅ አይመስለኝም በዚህም ማብራሪያ ብትሰራልን
And sew ke and amet betach bisera sint severance yikefelewal
ብዙ አመት የሰራ ስራ ቢለቅ በግሉ ጉዳይ ምክንያት ምን ያህል ይከፈላል ?ህጉ ለግልም ለመንግስትም ሰራተኛ ያገለግላል?
when we do severance payment, we use gross salary or basic salary? it confused me little bit?
Fabricaw bekisara mekniyat production akumo serategnan letwesene gize betu endikemet ena demoze keflo bezaw yerft gize wst drejetun sishet keneseratgnaw masrekeb yechelal ende?
ይችላል ውል ካላቸው ።ድርጅቱን ሲሸጥ ይህን ጉዳይ በውል ውስጥ ማካተት ነው።ባያካትም ደግሞ ሰራተኞቹን በራሱ (በአዲሱ) መሰረት የሰራተኛ የቅጥር ውል አዋውሎ መቀጠል ነው።ጥያቄሽ ወደ አዲሱ ስንዘዋወር severance payment ሊከፍለን ይገባል ከሆነ የህግ አዋቂዎችን ብታናግሪ።ከታክስ አንጻር ግን ያደረጉት አካሄድ እንደ ድርጅት አያስጠይቃቸውም።
@@hanitubeaccounting derejetachn bet tekemetu kale 1 wer ke 20 ken honotal salary altekefelnm ena ahun yesemanw mereja lelela owner endetshete nw selezi severance saykefelen leadissu derejet mestet yechelal malet nw metyek anchelem?
ከላይ ገለጽኩልሽ ...ይህን ጉዳይ የህግ ባለሙያዎችን ብታማክሩ
@@hanitubeaccounting okay thanks
ከ አገልግሎት ክፍያ ግብር እንደማይቆረጥ አዋጁ ያስቀመጠው ነገር ነበር እኮ ብሮ
እንደዛ የሚል አዋጅ የለም ካለ አዋጅ ቁጥሩን ብጠቅሰው።አመሰግናለሁ 🙏
Ye sira mafelalegya yikefelal? Ketekefeles aseraru endet new?
ፕሮፊት ፈንድ የነበረ ሰዉ ወደ ጡረታ ከተዛውረ በሃላ አምስት ዓመት ሳይሞላዉ በራሱ ግዜ ስራ ቢለቅ የአገልግሎት ክፍያ ያገኛል ወይስ አያገኝም ቢገለፅልኝ
ያልወጣው የአመት ፍቃድ ቢኖረው እንዴት እንደሚሰራ ብታሳየን?
የ10 አመት ሰከፍል incom tax ካልተቆረጠሰ
E
የአመት ዕረፍቱ ወደ ካሽ ተቀይሮ ይከፈለዋል።
ከዚያ በፊት ግን የዕረፍት ቀኑ በስራ ቀን ስለሆነ በወር በአማካይ 22 የስራ ቀን እንዳለ ተደርጉ ይሰላል። ለምሳሌ 22 ቀን እረፍት ያለው ሰው የአንድ ወር ደመወዝ ይከፈለዋል። ከዚያ በታች ወይም በላይ ዕረፍት ያለው በተመጣጥኝ ስሌት ተሰልቶ ይከፈለዋል።
በራሴ ፍቃድ 5 አመት ሳይሞላኝ ሥራ የ 1 ወር ጊዜ ሰጥቸ ብወጣ የአገልግሎት ክፍያ ማግኘት አልችልም ወይ?
አንድ ሠራተኛ አገልግሎት 33ስሆን ዕድሜ 56 በራሱ ፈቃድ ጡረታ ለመዉጣት ከመለከተ ምንያህል ፐርሰንት ያገኛል ደመወዝ 16,000ሺ በዝህ ደመዝ 2 አመት አገልግሏል
የአገልግሎት ክፍያው ከ30 በታች ስሆንስ የገልግሎት ክፊያሁ እንዴት ይሰራል
እባክህ እኔ በእክምና የተረጋገጠ የአካል ጉዳት
ደረስብኝ ነገርግን የእክምና ቦርድ 40%ድሲቪሊት ሆኖል ተብሎል
እንዲት ነው የሚሰራው
thank you four severans payment formula but the end total date not 81the date is 101 amend
🙏🙏🙏
በአዲሱ መመሪያ መስረት ስለ cash on hand የሆነ ነገር ብትለን አመስግናለሁ
የተሰራ አለ
house allowance taxable new weyis ayidelem kehone ke tax proclamationu awtiteh bemsale asredan please
It is taxable
Wedm betam amsegnwlw gen 9 amt hungal ymkflg 5000 sebr new esk seraling
Arif nw .assignment testogn nber yhen tyake ena 81ቀን እንዴት ነው የመጣልክ ???
ሰላም ወንድም ግን የ 6 አመት የደሞዜ ይለያያል እንደዴት ላስላዉ አመሰግናለሁ
እባክህን ካፒታል ልናሳድግ ስንፈልግ እንዴት እንደምንሰራው አሳየን
When we pay pre notice
ሰላም ወንድማችን ለምሳሌ
Basic salary 2744
Food allowance 1400
Deserts allowance 823
Over time 1780
How is calculated
ማለቴ የሚሰለው ከ basic salary ብቻ ነዉ ወይስ ከtotal gross salary
only basic salary
Ye ande amet kifiya indet 15000 bicha hone mikinatum ye and wr bicha lemin Tesara and amet wusth sint war alew
ጥሩ ተረድቻለው ነገር ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር 1ኛ-በድርጅቱ ውስጥ 11 አመት ሰርቻለው ጤነኛ ሆኜ በገዛ ፍቃዴ ብለቅ አገልግሎት አላገኝም? 2ኛ-አንድ ሰራቸኛ በድርጅቱ ውስጥ ከስንት አመት በላይ ሲሰራ ነው አገልግሎት የሚያገኘዉ? 3ኛ-አኔ ለመልቀቅ ፈለጌያለው 11 አመት ሰርቻለው ደሞዜ 7000 ብር ነው?(የግል ድርጅት ነው)
if you could tell me your income tax calculation with proclamation article
ሰላም ከ5አመት በታች ከሆነ ለምሳሌ 4 አመት ከ6ወር ,4አመት ከ9ወር ቢሆን እንዴት ይደረጋሉ???? አይከፈላቸውም ወይ???
ይከፈላቸዋል
@@hanitubeaccounting ሰላም ሰላም እኔ ስለገጠመኝ ነው 4አመት ከ6ወር ።።አመሰግናለሁ ብሮዬ።።🙏🙏🙏🙏
ከ 5 አመት በታች ከሆነ እንዴት ነው
ስሌቱ የሚሠራው ከቤዚክ ነው?ከግሮስ
ሰላም
የአመት እረፍት ክፍያ ታክስ ይቆረጥበታል?
Awo
Compensation aserare asaygn
Revenu recognize percentage method betasayen .
Ok
የታክስ አሰራሩ በስራ ግብር ታክስ ስሌት መሠረት ነው ወይ ስሌቱ አሰራር መሠረት ነው ለምሳሌ 41,109.59*35% -1500 አልመጣ ስላለኝ ነው፡፡
Bezi video bedenb alayeshum...በሙሉ bonus amount ሳይሆን ሚሰራው ...
WOWU
በዚህ አሰራር አክስ አይደረግም እንዴ?
Ebakhe erdatahen felge nebre
ከ 1 አመት ጀምሮ ላሉት ብታሳየን እባክህ
sera mefelegia yesent wer new miseraw 2 weyis 3
bro Annual leave wed genzeb yikeyeral?
Awo በትክክል
the number of days is 100
በራሱ ፍቃድ ቢለቅስ
Ykrta and tyake neberegn ye amet ereftu be genzeb tekeyro ke agelglotu gar aysetewm enda
ይሰራል ካለው
@@hanitubeaccounting aserarun bitasayen
serategnawe begeza fekadu yalemsetenkekiya silek yalew kefeya
program astemarina teqami neaw!
Selam selam🙏🙏 sle tax lemeteyek neber telegram page yelehm?
@Youhanii ብለህ ቴሌግራም ላይ ፈልጊኝ አለው
ሽ ር ፍ ራ ፊ ቀኑ ሲሰላ አሁድ አይቆጠርም
እባክህወይዙምአድርገውፈጠንክብኝሁለተኛውስቴፕአልገባኝምአመሰግናለሑ
የገቢ ግብሩ ለምን 2% አልሆነም ይኼኮ ደሞዝ አደለም።
የአገልግሎት ክፍያ ከደሞዝ ነው የሚሰራው ስለዚህ ደሞዝ ደግሞ 2% አይደለም የግብር መጠኑ
what
ምንም ኣይከፈልም ዉሸታሞች የምን ደሞዝ ነዉ