ፀሎት እንዴት ይደረጋል? || Manyazewal Eshetu motivational video

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ◦ ፀሎትም የገነት በር ነው!
    ◦ ስትፀልይ በርህን ዝጋ በርህን ዝጋ በድብቅ የምትለምነው በግልፅ ይሰጥሃል
    ◦ ፀሎት መጠይቅ ሳይሆን መቀበል ነው!
    ◦ በፀለት የምናገኘው የምንፈልገውን ሳይሆን በንቃት እንደሆነ አድርገን ያመንነውን ነው(በሀሳብ እና ስሜት)
    ◦ ፀለት ምኞቱን በስሜት ማየት እንጂ አስገድዶ ስሜት መፍጠር አይደለም
    ◦ ፀሎት በግዴታ ሳይሆን effortlessly ሲሆን ይሆናል
    ◦ እኛ ይሆናል ብለን ያመነውን ነን

Komentáře • 73

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Před rokem +9

    ፀሎት የነገሮች ሁሉ መክፈቻ ነው ።

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před rokem +10

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ መልካም ነገር ይቀይርልን

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před rokem +3

    እዉነትነዉ ወንድማችን እግዚአብሔርን ለምንኖ ማን ያፈረ አለ ለማምን ሁሉ ይቻላል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Před rokem +8

    እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህም ይባርክ መምህሬ ነህ ጸሎት ኃይል አለው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před rokem +6

    እውነት ነው ማኔ እግዚአብሔር ምን ያልሠጠን ነገር አለ ማየት ስላቃተን ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +3

    እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዘመንህም ይባርክ መምህሬ ነህ

  • @user-bz2jj3gk3y
    @user-bz2jj3gk3y Před 10 měsíci

    አመሠግናለሁ ወንድሜ.!! ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ በእውነት ለሁላችን ይርዳን ማስተዋል ያድለን አሜን አይይ የኔ ነገር 😕🤲🌹

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci

    Ewenetekin New Mane Tebarekiline Wedemachine Aten Yesexen FETARE Yemesgen!!🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ethio_hagere_4525
    @ethio_hagere_4525 Před rokem +3

    ምርጥ ምክር ነው ግን ማኔ air phone የለኝም እና አንዴ ዝቅ አንዴ ከፍ እያደረግኩ ነው የሰማሁህ ዝቅ ብለህ የምትለው ግን ከልብ ነው የሚገባው በዛ ቶን ብትቀጥለው ሰምቼ አልጠግበውም

  • @bolaytr727
    @bolaytr727 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ሳላውቅህ ትደብረኝ ነበር አሁን ግን ትልቅ አስተማሪ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ibsaabdurahman750
    @ibsaabdurahman750 Před rokem

    Really interesting

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 Před rokem

    Geta Yebarkeh

  • @user-ud1rd5fm2g
    @user-ud1rd5fm2g Před 6 měsíci

    Mani ante techilalhe fetari tsegawn yabezalhe

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Před rokem

    ዋውውው እግ/ር ጸጋ ይጨምረልህ

  • @dawittegegne8470
    @dawittegegne8470 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ወንድሜ

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Před rokem +5

    እውነት ነው ወንድምዬ ተባረክልኝ 🙏
    ዘመንህ ይለምልም💙
    ቀስ እያልክ ማኔ ከኪሎዬ አታውርደኝ 😂

  • @sitotamuse1540
    @sitotamuse1540 Před rokem +2

    እውነት ነው ወንድሜ ፀሎት ትልቅ ሃይል አለው አመሰግናለሁ

  • @ተመስገንአምላክ

    እናመሠግናለን

  • @awetgebre8793
    @awetgebre8793 Před rokem +1

    Best motivator ever

  • @mervilovely9660
    @mervilovely9660 Před rokem

    Allahmedulila

  • @egzihabermalkamnewu925

    Tabaraki Wandimmachin ❤❤😮😮

  • @solomon6445
    @solomon6445 Před rokem +8

    ማንዬ እንዳንተ ልክ ልኬን የሚነግረኝ ሰው አግኝቼ ቢሆን ኖሮ የት በደረስኩ

  • @OumerMohammed-hu4ne
    @OumerMohammed-hu4ne Před 11 měsíci

    Waw

  • @AbdinurYesin
    @AbdinurYesin Před 7 měsíci

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem

    እውነት ነው ማንዬ የኛ መልካም ኑርልን

  • @alemituhundie8506
    @alemituhundie8506 Před rokem

    Manyazewal I really appreciate you thank you well done

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před rokem +1

    💞🙏Great speech 💐

  • @rahelmulatu3048
    @rahelmulatu3048 Před rokem

    ጀግናው ማንያዘዋልን ሰጠክ ተመቸኝ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před rokem

    Amazing lesson, thanks Mana and Feel.

  • @AsdDsa-bs8zp
    @AsdDsa-bs8zp Před rokem

    Kftweka eko amlak ybarka💘💘💘🙏🙏🙏

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +1

    እውነት ነው መኔ የኔ ምርጥ

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw Před rokem

    የኔ አደኛ ዋው

  • @wubityedemufireenegh5601

    Abiraligh ye wust aynochen atsediche mayti Indi chli tebarekligh bebizuu

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Před rokem +3

    እውነት ነው ግን ድምጽህን ብትቀንሰው ጥሩ ነበር

  • @samitmagna
    @samitmagna Před rokem

    እንኳን ልታነቃቃን ጀሮአችን እኮ ደንቆሮ አደረከን

  • @fantayenegash2535
    @fantayenegash2535 Před rokem

    Wenderfull

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Před rokem +1

    You are ma hero let me tell you one thing if you don't have any followers on your side don't worry I will be there with you coz I got a lot of new things from each video .May God bless you

  • @zinegnawmolla5492
    @zinegnawmolla5492 Před 6 měsíci

    mane epahtic listening arif nbrk gn zare demo arf alnberkim.......mane demo dimtsi kenis

  • @ShebawMarketing
    @ShebawMarketing Před rokem

    Eske zare post ketederegaw west mane lane yezarew andegnaw naw yhen yetereda eko begegn semtom ayetom metegeber benor weyne abet seket yemr mane dro amlake hoy yhen yanen yanen sel sel wef yelem. Kezam flip arekut ena be semet endehonelign adrige sekebel yehonal sekebel yehonal. Thanks Rebuniyachin emabete tetebikek Brooooooooooo

  • @betelhemtesfaye5000
    @betelhemtesfaye5000 Před rokem

    denk new wow

  • @mehamedeyesufeademe378

    mashalah

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube Před rokem

    እናመስግናለን

  • @akliluashenafi4288
    @akliluashenafi4288 Před rokem

    Thank you

  • @Brook4355
    @Brook4355 Před rokem

    🙏Thanks manye

  • @ethiosuccess2667
    @ethiosuccess2667 Před rokem +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @abinetdaniel480
    @abinetdaniel480 Před rokem

    ewinatagnawun source yegagna jegina

  • @gebiremfesekiduse2268

    Thanks!!!

  • @dhfg336
    @dhfg336 Před rokem

    ተባረክ አንተ መልካም ሠው ማኔ በናትክ ቤት በኩል ላግይክ

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Před rokem +1

    😍😍😍

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Před rokem

    Ur super

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před rokem

    ማኔ ሰወድህኮ. ስለፈጣሪህ እምነትህ. ደስስስ ይለኛል ግንኮ ስትሚስኪን እየተራበነው. ሀብታሙ መኪናሲገዛ. በገጠር ኑሮውድነት አጨመደደው. አተአላየሀቸውም

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před rokem

    ኡኡኡ ደናጋጥኩ

  • @aschalewmolla1864
    @aschalewmolla1864 Před rokem

    Bahirdar private college

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 Před rokem

    😍😍😍👍👍🤲🤲🤲☝

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 Před rokem

    አተኮምክርህምግብነው

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 Před rokem

    👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @betelhemtesfaye5000
    @betelhemtesfaye5000 Před rokem

    ewnt new yehonal getan lebh yamnew negr yehonal

  • @hyrushemsu5314
    @hyrushemsu5314 Před rokem

    ኧረ ማኔ allah wede kettegnaw menged ymrah

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 Před rokem

    አይምሮ ጠፍቶብኛል እንደት ላግኘው

  • @merawit2074
    @merawit2074 Před 16 dny

    ያለም ኮተት አይደል እንዴ ታዲያ መነገዱ ሚኒየር እሆናለው እዚ እደርሳለው ብሎ ማሰብ መትጋቱ አታምታታው እንጂ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Před rokem +1

    አንተ ልጅ ምን ያክል እኔላይ ተፅእኖ እደፈጠርክ ምን ብየ ልንገርህ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ ላገኝህም እፈልጋለሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před rokem +1

    እኔ የምለው ቀስ አትሊም ወይ የኢትዮጵያ ህዝብየኑሮ ውድናት ኑሮ የስጮሃው ይበቀል
    #በምን አቅሙ ይህን ድምፅ ይቻለው ክክክ

    • @user-kt3iv8mm1w
      @user-kt3iv8mm1w Před rokem

      😂😂😂😂

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts Před rokem +2

      ያንቺን መሰሎች የተኙትን ለመቀስቀስ እኮነው የሚጮሆው ምክንያቱም ደንዛቹሃል በባዶ ሰውን መተቸት🤔

    • @Maleehat-Tube
      @Maleehat-Tube Před rokem +2

      @@Abc-zl6ts አቤት ቱኩስተ ቀስ በይ እሽ ሰው ፍታ ለመለት የምኮሚተውን ወደ ሌላ መዞር አይናፍም እሽ መልኪቱ ደስ ስለ ምለኛ መሰለኛ የምሰመው ሶ አረገጊው

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před rokem +1

    ቀልድ አንተ ምን አለብህ ሚልዮን ህዝብ እየተራበ ስለ ጠገበ 500 ሰው ታወራለህ ደግሞ አትፍረድ አንተ ጮሀህ ስለምትበላ ሁሉንም አታውቅምና ስብከቷ ብትቀርብህ ጥሩ ነው 🤔

    • @mariamabrahim968
      @mariamabrahim968 Před rokem

      ሰነፍ ምክንያት ይደረድራል። ተነስተህ ስራ የተራበትም መመከብ ትችላል።ኢትዮያን ትችት እንጂ የሚስራን በራሱ አናበረታታም ።

    • @eshetud210
      @eshetud210 Před rokem

      @@mariamabrahim968 የአንች አይነት ስራ ፈት ወረኛ በማያገባው ገብቶ ለሰው አስተያየት ለዛውም ያለፈ አስተያየት ይዞ ያገባኛል እያለ ነው ለውጥ የሚመጣው ? ሲቀጥል ወሬ ሁሉ ወይም ይቻላል ስላልሽ የሚሆን የለም

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před rokem

      እሱም ብዙ ራሃብና ችግር ያያ ሰዉ ነዉ።እሄን የሞተ ኮሜንት ከምትፅፍ ብቀርብህስ።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před rokem

    Thank you