ግሩም ትምህርት | ስንፍና በ አባ ገብረ ኪዳን | New sibket by Aba G/kidan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ግሩም ትምህርት | ስንፍና በ አባ ገብረ ኪዳን | New sibket by Aba G/kidan
    Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    #NsebhoEthiopia #abaGEBREkidan #OrthodoxMUZMUR
    Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Komentáře • 176

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Před rokem +3

    Amen amen amen kalehiwet yasemalign anamesgnalen memhrchn

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 2 měsíci +2

    Amennn kale hiywet yasemalin abatachin bereketachew yideribnnn😢❤❤❤❤❤

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety +1

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen Abatachen idemea ketena yestewot

  • @alem4310
    @alem4310 Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እኛም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    Beewunet kalehywet yasemaln memhrachin amen amen amen
    Emigess tmhrt new Egziabhier erejim edimiena tana ystln abatachin amen amen amen
    Abetu gatahoy bekalh mesert edihied erdagn kalhn semten lemefesem abkan amen amen amen

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Před 3 lety +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ ድንቅ ትምህርት እድሜን ጤና ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Před 10 měsíci +1

    Abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +18

    ምርጥ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu370 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 Před rokem +1

    አሜን አሜንአሜንቃለይወት ያሰማኽን መምሐርአችን

  • @selemonm779
    @selemonm779 Před 3 lety +23

    አባታችን እናመሰግናለን በውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እንወድሐለን.......ምን ነበር ሁሉም ሐገር እየተጓዙ ብያስተምሩልን

    • @user-gz5uc7xo8d
      @user-gz5uc7xo8d Před 3 lety +1

      ውነትሽን ነው እህትየ በተለይ በኛ አገር

    • @tsigeredakebede4481
      @tsigeredakebede4481 Před 3 lety

      0pp0

    • @yabibalm1741
      @yabibalm1741 Před 2 lety

      @@tsigeredakebede4481 qqqqqqqqqqqqq@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety +2

    Abatachen Kalehiweten Yasemalen rejem edeme ketena gar yesetelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-om9xj3dw1r
    @user-om9xj3dw1r Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ክቡር አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን።

  • @user-lg2jw2cl8q
    @user-lg2jw2cl8q Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther Před 3 lety +9

    ረጅጅጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን አጥንትን ያለመልማል ኑሩልኝ እርስወን የቀባዉ አምላክ እኛንም ይቅባን ብሩክ ነዉና

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN

  • @mulukenngueseye2456
    @mulukenngueseye2456 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማው በድሜ በፀጋ ያኑርልን በውነቱ አባታችን የሜያስተምሩን ትምህርት መቸም አይጠገብም በድጋሚ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 Před 3 lety +2

    Kal Amen Amen Amen God bless Ethiopia orthodox Christians

  • @na421
    @na421 Před 3 lety +1

    I'd imagine this and other marvellous teachings by Megabi Haddis Webiluy Aba GEBREKIDAN to be the nearest things to the superb and ardent homilies of the great doctors and fathers of the ancient Orthodox Church such as Cyril, Ephrem, Athanasius and John Chrisostom.
    He richly draws from the amazingly deep and wide reservoir of biblical erudition and spiritual heritage of our own revered Ethiopian fathers- MEUUZAN ABEW KEDEMIT-throughout the ages.
    Glory be to Him who bestowed on us such illustrious holy ancestors.
    May He, the Lord of Love, infinite Mercy and Salvation, make us their worthy and true successors.
    Amen.

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 Před 3 lety +8

    አሜን፡አባታችን፡ቃለ፡ሕይወትን፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ልውል፡እግዚያብሔር፡ያሰማልን፡የሰሚዎች፡ብቻ፡ሳንሆን፡ፈፃሚዎች፡እንድንሆንእግዚያብሔር፡ይርዳን፡አሜን።

    • @melatil9768
      @melatil9768 Před 3 lety

      ፕፕፕፕ99ፕ9ፕ

    • @melatil9768
      @melatil9768 Před 3 lety

      9አ9አ9አ9አ፼አፕ99፱999አ9ኡ9ኣ9ኢ99ፕ9ፕ99አ999ኢፕ999ፕ9ኡ9ኡፕ፱9ፕፕፕ9ፐፕፕፐ9ኢ9ኢ9ኢ9ፕፕፕ፱ፕ999ል9፱9999፱ል9ልፕፕ

    • @melatil9768
      @melatil9768 Před 3 lety

      9ል9ል9ል9ል9ል9ልል9ል9ል999አ9ኡ9ኡፐፕፕፕ99ፕፕ፱99ኣ፱99ኣ

    • @melatil9768
      @melatil9768 Před 3 lety

      ልልሌ9ኦ፱ሌ9ኣ9ኣ9ኤ9ኣ9ኣ9ኦ፻9ሌ፱ኣልልላል

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።

  • @mera7210
    @mera7210 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክቡር አባታችን

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +7

    ዛሬኮ መዳኔአለም ነው ❤ 27❤ ቸሩ መድሃኔዓለም መልካሙን ሁሉ ያሰማችው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-nb2yq9fu5c
      @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety

      ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 2 lety +2

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//📚📗📖_
    _ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫/📚📕_
    _እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ🍇🍇🍇 እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን✝📖_
    *ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን💐💐✝️✝️*

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @fikryirga3521
    @fikryirga3521 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት። ምን ብዬ እንደምቀልፃቸው አላውቅም። ሲያስተምሩ ደስ ሲሉ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 3 lety +4

    💚💛❤💒💚💛❤ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤ በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኝ በመሆኔ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏💚💛❤

  • @raheel368
    @raheel368 Před 3 lety +4

    አሜን አባታቺን ቃል ሀዎት ያሳማለን ⛪️✝️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጌታ ሆይ ልቤን ክፈተው ሂወት የሆነውን ቃል በልቤ ፅላት ላይ ጣፋልኝ

  • @user-wc2zu6li5w
    @user-wc2zu6li5w Před 2 lety +2

    እግዝአብሔር አምላኬ ቃል ሄሆት ያሰማልን መግስት ሰማይ ያዋረሰን እውነት አባታቺነ እግዝአብሔር ፀጋሁነ ያበዛሊኪ

  • @tsehayasefa7796
    @tsehayasefa7796 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!🙏

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን ችሩ አምላካችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 Před 3 lety +2

    amen kale hiwetn yasemaln wd memhrachnnnnn

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጌታችን ፍቅርህን አሳድርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-ir2hu4mr6k
    @user-ir2hu4mr6k Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +1

    ቤተክርስትያንአችንወርቅ፣የኔአባትቃለይወትያሰማልን

  • @alexzerehun7156
    @alexzerehun7156 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እንወዳችሀለን

  • @tesefumekonen3773
    @tesefumekonen3773 Před 3 lety +1

    Abatache kalahiwote yasemalen yageligilot zemenachu yabarikilen

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 Před 3 lety +1

    Amen. Amen. Amen. Kalehywote. Yasmalne.

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tihgetadese6134
    @tihgetadese6134 Před 3 lety +2

    አባታችን. ዘመኑትይባረክ. ጸልዮልኝ. ከፍቶኛል. እህተማርያም. እግዜርን. አመሰግነዋለው

    • @youtubered3554
      @youtubered3554 Před 3 lety

      አፅናኝ እግዚአብሔር ያበርታሽ ቅድስት ኪዳነምህረት የብታት መቀነቷን ታስታጥቅሽ

  • @saras-or1em
    @saras-or1em Před 2 lety +8

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @napimebratu71
    @napimebratu71 Před 2 lety +1

    እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ይደረግልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +7

    አቤት መታደል ነው የማይጠገብ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባየ ይባርኩኝ

  • @user-ho7gz7ck7l
    @user-ho7gz7ck7l Před 3 lety +2

    ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን💜💙💐

  • @serkalemassfaw6481
    @serkalemassfaw6481 Před 3 lety +1

    Qale hiwot yasemaln mengste semayatn yawrsln amen amen Amen

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 3 lety +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 3 lety +2

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen

  • @user-df4fu7ef7q
    @user-df4fu7ef7q Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem +1

    Yesemanewun.belibonachin yasadirilin

  • @genigirma72
    @genigirma72 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር

  • @ethiofuture1013
    @ethiofuture1013 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox Před 8 měsíci +1

    አሜን❤አሜን❤አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን(3)የእመቤታችን ፍቅር በልባችን ይፃፍልን አሜን(3)

  • @dubainew1872
    @dubainew1872 Před 3 lety +1

    አባታችን እዴሜና ጤና ያድሎት ጸሎቶቶ ይደርብን

  • @user-yo8tq5ng1y
    @user-yo8tq5ng1y Před 3 lety +1

    Kalehiwotin yasemalin abatachin yageliglot zemenotin yibarkilin.

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 Před 3 lety +1

    Kalehiyot yasamlen abatachin ameen ameen ameen

  • @user-mr2oi5ff5l
    @user-mr2oi5ff5l Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል የሰማነዉ በልቦናችን ይፃፊልን

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před 3 lety +2

    አባታችንእኳንደናመጡልንቃልህይወትያሰማልን

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 Před 3 lety +2

    Kale hiwet yasemalin abatachin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Před rokem +2

    Amennn

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @elsalove8446
    @elsalove8446 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @burukbefekadu6114
    @burukbefekadu6114 Před rokem +1

    አሜን !!!

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @motiasefa5840
    @motiasefa5840 Před 3 lety +1

    kale hiwet yasemalin medanialem be bizu idme ya nurilin

  • @shambelmengsitu5857
    @shambelmengsitu5857 Před 3 lety +1

    ተዘከረነ እግዚወ በፀሎትከ አባ ኪዳነማርያም ለገ/ብረ ጊዩርጊስ

  • @eyerusmahtem2528
    @eyerusmahtem2528 Před 2 lety +1

    zemenwon yarzmilin abatachin

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለሂወትይሰማልን አሜንንንንን

  • @user-lh1sn1jj3x
    @user-lh1sn1jj3x Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ve1jg9ey3c
    @user-ve1jg9ey3c Před 3 lety +1

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል

  • @addis2675
    @addis2675 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን

  • @user-xf2rx3ex9y
    @user-xf2rx3ex9y Před 3 lety +2

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። የቻናል ባለቤቶንም እግዚአብሔር ያክብርልን ይህን የመሰለ የሕይወት ምግብ ስላካፈላቹሁን

  • @user-mz7kl6if8r
    @user-mz7kl6if8r Před 2 lety +1

    ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን

  • @banchayehuyamariyamlij9971

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @RitaRita-qi4th
    @RitaRita-qi4th Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን አባዬ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před 3 lety +1

    Amenamenamen

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 Před 3 lety +1

    በረከትዎ ይደርበን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zemen271
    @Zemen271 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በልቦናችን ያሳድረው ኣሜን

  • @weseniekelela6167
    @weseniekelela6167 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ፡ ያሰማዎት ፡

  • @yeshyezeleke5583
    @yeshyezeleke5583 Před 3 lety +1

    በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እባካችሁ በገጠር ቤተክርስቲያን አለሁ በሉ

  • @mametessema6833
    @mametessema6833 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ እናንተን ያብዛልን፡፡ በፀሎትዎ ያስቡኝ፡፡

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hjgfnbggf1731
    @hjgfnbggf1731 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem +2

    Tsegawun.Yabzalinin.Abbaattachiin

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 3 lety +1

    Ameannnn

  • @user-fz1on4yn5n
    @user-fz1on4yn5n Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት

  • @shabelneguse
    @shabelneguse Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 Před 3 lety +1

    ያቆይልን፫

  • @alexzerehun7156
    @alexzerehun7156 Před 3 lety +1

    እረዦም እድሜ ጤና ይስጥል እግዚአብሄር

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @hamelmalafework9231
    @hamelmalafework9231 Před 3 lety +2

    ስለ አባቶቻችን ስለመምህራን እግዚአብሔር ይመስገን!! መምህር እናንተን እንዲህ የሚያቃጥል የፍቅር እሳት እኛንም ይጎብኜን በረከታችሁ ይድረሰን፡፡

  • @agegnehuyilma3345
    @agegnehuyilma3345 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ashebirwondemeneh8061
    @ashebirwondemeneh8061 Před 3 lety +1

    ምርጥ አባት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @tsegahayguadelfeleke7023
    @tsegahayguadelfeleke7023 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @yodahe2014
    @yodahe2014 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏