ዘጠኙ የጌታ ዓበይት በዓላት || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ዘጠኙ የጌታ ዓበይት በዓላት || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 596

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr Kal Hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi211tube
    @haymi211tube Před 5 měsíci +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ መምህሬ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan abbate bereketo aylayen❤❤❤❤

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 Před rokem +1

    Egziabher yimasgn Salam newu Abatachin AMEEN

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před rokem

    Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian & Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před rokem

    Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️

  • @werkeyefaseha4122
    @werkeyefaseha4122 Před rokem +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ባታችን❤❤❤❤፡ቃልህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤፡አ

  • @ገኒእህተማሪያም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በያለንበት ይጠብቀን ይትልደገን ዘጠኛ አብይት በዓልት
    1. ትስብህት
    2 ልደት
    3 ጥምቀት
    4ደብረ ታቦር
    5ሆሳዕና
    6ስቅለት
    7ትንሳኤ
    8 ዕረገት
    9 ጰራቅሊጦስ አሜን አሜን አሜን ኑርልን መምህራችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰጃልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እርሶን የሰጠን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት እየሰጡን ነው መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před rokem +1

    ❤❤❤Abatachin qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před rokem

    amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen alwekem nber yena abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před rokem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @habitam
    @habitam Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 እርሶን ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልቅ እንቁ ታማኝ አገልጋይ🙏 ድግ የዋህ ቅዳሴ ሳምርቦት✝️ በጣም የምወዶት 🙏✝️💖እግዚአብሔር አይለዬት 🙏ይጠብቆት እመብርሃን እናታችን ትኑር ከክፉሁሉ✝️ ትሸፍኖት ትቅደም ከፊቶት🙏 ጠላቶት ከእግሮት በታች ✝️ ትጠሉለት ቃለ ህይወት 🙏 ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @amanueleticha202
    @amanueleticha202 Před rokem +51

    ዘጠኙ በዓላት
    1.ትስእቢት
    2.ልደት
    3.ጥምቀት
    4.ደብረ ታቦር
    5.ሆሳዕና
    6.ስቅለት
    7.ትንሣዔ
    8.እርገት
    9.ጰራቅሊጦስ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 Před rokem

    Amen abatchen ! Kalehiwot yasemale: Beselote asbune 🙏🏾

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye Před rokem

    Ameen Ameen Ameen
    qale yiwet yasemalen❤❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤👏👏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @kidestfeleke9615
    @kidestfeleke9615 Před rokem +1

    አሜን፡ቃለ ሕይወት፡ያሠማልን፡ያገልግሎት፡ዘመትን፡ይባርክልን፡ከነመላው፡ቤተሰቦህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firahywotyilma
    @firahywotyilma Před rokem

    Amen amen amen memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tagawen yabezalen be edime be tena yanurilen amen

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Před rokem +1

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንአሜንአሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንእኛም በሰማነው ቃል እንድንጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Před rokem

    Kalhiwt ysemaln❤❤❤❤❤enko memhit kfu aynkahi embata tetbkehi❤❤❤❤❤

  • @user-pw9hj3eq5s
    @user-pw9hj3eq5s Před rokem

    Amen Amen Amen Memhrachen kale hiwet Yasmalen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ (Eni Alkem Nebre Memhrachen

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před rokem

    አሜን የሰማነውን ቸሩ እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋውና በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን❤

  • @fisumet2519
    @fisumet2519 Před rokem +1

    Erejem edme le memeherachen amlakachen egzabeher yestelene

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @dohadoha6492
    @dohadoha6492 Před rokem +1

    AMEEN 🤲 Ameen 🤲 Ameen Kal hiwot yasmaln Tsagawun yabzalot Abatachin AMEEN 🤲

  • @Bezwitetube
    @Bezwitetube Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ አማኑኤል አባቴ ይክበር ይመስገን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @aberaalemu-m6z
    @aberaalemu-m6z Před rokem

    egezabehir yemesegen abatachen enekuwa dehna metulen kale hiwot yasemalen amen amen amen

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před rokem

    Memhr: Kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💚💛❤️

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hannaasefa8243
    @hannaasefa8243 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Ezagebar yemesegn kale yehiwote yesemelen mehemerechin ❤

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃላህወት የሰማልን አሜን አሜን ቅድስት

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před rokem

    ኦአምላክ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ይኸን አላውቅም ነበር እናመሰግናለን መምህር በእውነት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን

  • @davefata4191
    @davefata4191 Před rokem +83

    ዛሬ የአመቱ የመጨረሻ ማክሰኞ ነሐሴ 30 ቅዱስ ዩሀንስ ከሁላችምንም ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před rokem +1

    ዛሬ ነው ያወኩት መምህርዬ ኑሩልን ❤❤❤

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před rokem

    ከህል የዐዳችውን ሃይማናት የዐዳችውን ሃይማናታችንን እንድንከተል እርሶዎንም እንዳንስት በርግጥ እንድታስትምረን የሰጠን እምላክ ይባረክ አሜን በእውነቱ የፊደሎች ልዩነት የገባኝ አሁን ነው

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 Před rokem

    Amen bewnt yehon yderglen ykalu balbet semu yekber yetmsgen yehon kalon smten 30,60,100,yamar fire endnafira klebonachen telat yetafilen Amen
    Kale hiwot yasmalen Abatachin bedemi betga yetbklen Amen

  • @user-lq6cn3er5o
    @user-lq6cn3er5o Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምሕሬ ቃለሕይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonashenafi6373
    @solomonashenafi6373 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Před rokem

    Egziabeher yemesegen amen amen amen amen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen amen ❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před rokem

    ምንም የማውቀው ነገር የለም መመህር ዕድሜ ይስጥልን እውቀትዎን ያብዛልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለጅዱስ ዮሐንስ በሃል አደረሰን በምልጃው ከክፉ ነገር ይሰውረን መምህራችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ እኔ አላውቅም ነበር 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር❤🙏🙏

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 Před rokem

    Amen kale hiwoten yasemalen Memhirachin

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před rokem

    መምህርቃለህይወትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥልን።መምህር።አላውቅምነበርበድጋሚቃለህይወትያሰማልን።አሜንአሜንአሜን

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አባታችን አሜን

  • @tigistgetahun679
    @tigistgetahun679 Před rokem

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ተመስገን አሜን🙏🙏👏👏

  • @tgtgtgtg7087
    @tgtgtgtg7087 Před rokem

    Igizabher yemesgne
    Amen Amen Amen ❤❤🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡሁ ፈጣሪ

  • @Ethiolegals
    @Ethiolegals Před rokem

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 Před rokem

    Alawkim neber memhir amasegnalehu fetari ytebkot

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ፅኑ እምነት ያድለን አሮጌውን ዓመት በፍቅር ሸኝተን አዲሱን በአድነት በሰላም ለመቀበል የእግዚአብሔር መልካም ስጦታው ይሁንልን 🙏ሁኑልኝ አሜን አሜን!!

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 30 ይኛአባት ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን 🙏🤲🤲🤲🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ያብዛልን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜን ና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን🙏

  • @getedabesa8428
    @getedabesa8428 Před rokem

    አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ወዶና ፈቅዶ ለዚህች ቀንና ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የመጠብን እሳት በቃችሁ ይበለን ❤❤❤❤

  • @hwatii
    @hwatii Před 5 měsíci

    Amen 💖💖💖 amen 💖 amen 💖💖

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Před rokem

    Amen kale hywet yasemalen le memherachen

  • @hftamuabrha3041
    @hftamuabrha3041 Před rokem

    amenn

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před rokem +6

    መምህር ኑሩልን አድሜ ይስጥልኝ ካለህዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋሂዶ ልጆች ያመቱ መጨረሻ ያባታችን ለቅዱስ ዮሐንስ መጭዉን አድስ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የአንድነት የነፃነት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላሟን ይላክልን ያመት ሰዉ ይበለን የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @sisicookingandmore1899

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @tigistnagaasa8466
    @tigistnagaasa8466 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
    1 tisiti
    2 lidati
    3 ximqati
    4 debre tabori
    5 hosaina
    6 siqilati
    7 tinsee
    8 irgati
    9 barqxosi
    ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ መምህር❤❤❤

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Před rokem

    መምህር እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በቃሉ እለት እለት ነፍሳችን ትረሰርሳለች

  • @razenabefkadu8853
    @razenabefkadu8853 Před rokem +1

    Amen abtachen egzgabeher selamehuten yabzalen

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před rokem +1

    አሜን

  • @alemayehuengida-nt4bb

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 Před rokem

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @eritreanpatriot1892
    @eritreanpatriot1892 Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላካችን ሀጥያታችንን ይቅር ብሎ ቀጣዩን አመት እንዲባርክልን ይሱፍቃድ ይሁን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Před rokem +25

    ፩/ ትስብእት
    ፪/ ልደት
    ፫/ጥምቀት
    ፬/ደብረታቦር
    ፭/ ሆሳዕና
    ፮/ስቅለት
    ፯/ትንሳኤ
    ፰/ እርርገት
    ፱/ ጴራቅሊጦስ
    የእየሱስ ክርስቶስ ዓበይት በዓላት 👏👏👏👏

    • @SamiiraJimmaa
      @SamiiraJimmaa Před rokem +1

      አበይት በዓላት ነው ።

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Před rokem +1

      @@SamiiraJimmaa
      አዎ ትክክል ይቅርታ 👏👏👏

    • @meseretmandefro4433
      @meseretmandefro4433 Před rokem

      አግዜር ይስጥልኝ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Před rokem

      @@meseretmandefro4433
      መሲዬ እህቴ "እግዚአብሔር " በሚል ፃፊ እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 👏👏

    • @SintayehuMegersa-fw2jj
      @SintayehuMegersa-fw2jj Před 3 měsíci

      ቃለህይወትን ያሰማልን የማታልፈውን ርስት መንግሰማያትን ያውርስልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚኣብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před rokem

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Před rokem +1

    alawkim neber memiher

  • @fekerte
    @fekerte Před rokem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Astermulu106
    @Astermulu106 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem

    ባዓል እና ባእል የአፃፃፍ ዘቢ እንጂ የሚመስለኝ, ልዩነት እንዳለው አላውቅም. የኔ መልካም መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y Před rokem +10

    መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን የተዋህዶ ልጆች ኑ ሰብሰብ ብለን የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ ለሁላችንም ልቦና ሰቶን ከዘፈን ከአጥያት ይሰዉረን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘመኑ ሲቀየር የገዳዮችም ልቦና ይቀየርልን የኢትዮጵያን መከራ እና ሀዘን ረሀብ ስደት በቃ ይበለን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢

  • @nic_824
    @nic_824 Před rokem +2

    የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
    ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
    የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
    ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
    ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
    ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ድህነትን አግኝ/ኚ።
    እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
    በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
    እየሱስ ያድናል

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 Před rokem

    ይህንን ልዩነት አላውቅም ነበር, ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲መምህራችን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በረከቶት አይለየን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před rokem +1

    አላቅም ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን