አርሶ አደሩ ሚኒስትር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና #ግብርና_ሚኒስቴር
    አርሶ አደሩ ሚኒስትር

Komentáře • 73

  • @peaceprevails
    @peaceprevails Před rokem +25

    ሚኒስትሩም መመስሪያቤቱም ሊመሰገኑ ይገባል በርቱ በእውነት ለተመልካች እጅግ ልብ ያስደስታል

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem +17

    ባለስልጣኖች ወደ ሰዉነት ቀርበዋል ይሄ ነዉ ስልጣኔ በርቱ አቶ ኡመር በጣም አክብረንዎታል ለልማት አነሳስተዉናል እዝጌር ጤና ይስጥዎት እናመሰግናለን።

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 Před rokem +1

    ኢትዮጵያ ካላት ሚኒስትር ጀግና ሚኒስቴር ናቸው ። ለእርሳቸውና እርሳቸው ለሚመሩት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ትልቅ አክብሮት አለኝ ። ክብር ይገባቸዋል!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem +11

    መንግሥታችን ለጀመረዉ ሃላፊነት የትሞላበት ጥረት መንግሥታችን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ራእይ ያለዉ መንግሥት ይሉዋችሁዋል ይህ ነዉ በርቱ በርት
    የህዝብ ድጋፍም ተልማት ጋር ነዉ ና !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ይህን እኩይ አሸባሪ ድርጂት አፍርሰናል ግን ባጠቃላይ ታመከንን በሁዋላ ወደተጀመረዉ አኩሪ ሥራ በሁሉምመስክ ይደረግ እንላለን በርቱ የህዝብ ድጋፍም ተመንግሥታችን ጋር ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Před rokem +2

    ሚኒስቴራችን አቶ ኡመር ሊመሰገኑ ሊሸለሙ የሚገባቸው ባለስልጣን ናቸው አለሀ ይጠብቃቸው

  • @user-eu6su7je1x
    @user-eu6su7je1x Před rokem +9

    ዘንድሮ በጣም አስገራሚ ለውጥ አለ የመንግስት ምድያም ትክክለኛ ስራ እየሰረቹህ ነው በርቱ መሸ አለህ አልሃምዱሊላህ

  • @andushaman3317
    @andushaman3317 Před rokem +9

    ይህ ሰዉ እንዴት እንደምወደዉ ወላሂ አላህ ይጨምርለት

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem +7

    Obbo Omar Hussien is a decent, hard working, competent, qualified, intelligent, humble, and capable man. God bless him.

  • @befikadugirma5380
    @befikadugirma5380 Před rokem +4

    ዝምተኛው ግን በጣም ውጤታማ ሚንስቴር

  • @FMN8221
    @FMN8221 Před rokem +4

    Obbo Umer Hussien is a role model for all government ministers and all other officials. He deserves more responsibilities.

  • @abduabadir16
    @abduabadir16 Před rokem +4

    Thanks for your Commitment Ministry of Agricultural

  • @seidtubee
    @seidtubee Před rokem +2

    እደዚህ ጥሩ ሲአስተላልፉ ላይክ ሸርአድርጉ ለሌሎች እድደርስ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před rokem +5

    Obbo Omar the best person for the job. On hand manager and visionary farmer.

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před rokem +6

    What a wonderful farming ideas. That is a wonderful leadership. The best of all to bring the farmers together and to involve the farmers into mechanical actions. Thanks, to get rid primitivism🙏💚💛❤️

  • @getachewobse245
    @getachewobse245 Před rokem +2

    ስው እንዲህ ሲሠራ አገርንና ህዝብን ያኮራል እርሱም ይከበራል ሌላው ደግሞ ከውጪ ጠላት ጋር ወግኖ አገር እንዳያድግ እንቅልፍ ያጣል እርሶ ግን እኔ ሌላ ምንም አልልም የኢትዮጵያ አምላክ ጤናና ዕድሜ ይስጦት የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሆ ነው ።

  • @abuki80
    @abuki80 Před rokem +2

    The man with right the position well done minster keep it up you will be African proud with out doubt 👍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +6

    Ethiopia's future 💯 rely on modern farming. God will, Ethiopia will defeat poverty soon. Leadership matters

  • @abbelay3847
    @abbelay3847 Před rokem +5

    እጅግ በጣም መልካም ስራ ነው:: ኢትዮጵያ በንብ ሃብቷ ከአፍሪካ አንደኛ በአለምም ከፍተኛ ሃብት ካላቸው ሃገሮች አንዷ ናት:: የንብ ሃብትና የንብ ውጤቶች ቢሰራበት:: በሚቀጥለው ቢታሰብበት?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +5

    Very smart guy. I like his explanation a lot

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Před rokem +3

    ጀግና ጀግና ጀግና በርቱ።

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 Před rokem +4

    Ma Sha Allah....well done Ethiopian

  • @wahelotole1kadija132
    @wahelotole1kadija132 Před rokem +2

    Umer jirtaa

  • @marselad9953
    @marselad9953 Před rokem +4

    AGERE TESFA ALAT BIRUH TESFA Amazing!! Dr ABIYE ZERIEH YISFA YISFAFA💚💛❤

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před rokem

    ጥሩ ነገር አየሁ።ጎበዝ ሚኒስቴር።የመሬት ባለቤትነት ላይ ስሩበት።ኩታ ገጠም ምናምን እያላችሁ አታታሉን

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Před rokem +2

    This minister is very intelligent and he is the right person for the job. I am sure he is going to be very successful if the government helps him and provides him the finance.

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Před rokem +1

    We were fading of war,poverty etc. Thank you for the information.

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 Před rokem +2

    ሀገሬ ገና እሚሰራልሽ እሚለፋልሽ ሠው አገኘሽ ደስ ይበልሽ

  • @pee2694
    @pee2694 Před rokem +4

    Wish I could come and invest in farming in my country.

  • @abdumohammed2662
    @abdumohammed2662 Před rokem +2

    ከዉጭ የሚመጣዉን ማዳበሪያ የመሬት ድርቀትን እያስከተለ ነዉ ተፈጥሮ ማደብሪያ በስፋት በሰራ ምርታማነትም ይጨምራል

  • @shif911able
    @shif911able Před rokem +1

    Thank you, Minster

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před rokem +1

    ጎበዝእንዲህወርዲብላችሁሰትሰሩደሰይላል በርቱ አላህይገዛችሁ መተታየትያለበትገበሬውነውከገበሬነውሁሉያለውግንእውቀትያንሳልመሰራትአለበት

  • @shibabaw1083
    @shibabaw1083 Před rokem +2

    Wow, I like the high way !

  • @zekariasgebreegziabhair6541

    Amazing!!!

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 Před rokem +1

    Egzaber Ethiopian Yibark.

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Před rokem +1

    የሚበረታታ ተግባር ነው በርቱ💪ኢትዮጵያ የሚተይ ተስፋ አለት/አለኝ።
    እኛ ሀገር ገበሬ እያለ እየሰደበ ነገር ግን የገበሬ ምርት ሽጦ የሚጠቀም ዃላ ቀር አስተሳሰብ የያዘ ገዥ ሀገርና ገበሬው ከእርሻ ምርት ገበያ ዝቅተኛ ገቢ እንዲያገኝ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷል። ስለዚህ እየተወራረሰ የመጣ የማንቋሸሽ ባሕል ይቀየር መድነቅ ይለመልም።

  • @abekm4063
    @abekm4063 Před rokem +2

    K'bur Minister is the right way to address, where is our manner this days ?

  • @abdure3602
    @abdure3602 Před rokem +1

    Wow! hard workmanship 👏🏻👏🏻

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem

    የገዳ ስርዓት የአማራን ጭፍጨፋ እንዴት ማስቆም አልቻለም ? ? ? ?

  • @felekeamdie1175
    @felekeamdie1175 Před rokem +1

    ሚኒስተር ኡመር ጥሩ ጅምር ነው። አረሲ ሮቤ በውሃ እጥረት የሚጠቃ ወረዳ ነው እስኪ ይጎብኘልን። በተለይ የሮቤን ወንዝ ወደ ግራ መጥለፍ የሚቻልበት አድል እንዳለ ይታወቃልና በባለሙያ አስጠንተው አስንዳቦ እና ሻምዴ የተጎዱ ደረቅ አካባቢዎችን ከውሃ እጥረት እንዲፈወስ ቢያደርጉ ትልቅ ውለታ ነው።

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před rokem

      የውሃና መስኖ ሚ/ር ይጠይቁ? ምላሽ እዚህያ ያገኛሉ።

  • @takelebegna8292
    @takelebegna8292 Před rokem

    obbo umar Huseen Qaroo ija biyya keenyaa ta'uu isaanni hundi beekuu qab

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před rokem +1

    ሰብሉ ተባይ ማጥፊያ ሲረጭበት ለጤና ጠንቅ ኡለመሆኑም ዋስትና አለን ክቡር ሚንሥትሩ ወይም ባልደረባዎቻቸዉ ትንሺ ገለጣ ቢደረግ ለህዝብ !!!!!!!!!???????????

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před rokem +1

    "አርሶ አደሩ ሚኒስትር"……..በእኛ ዘመን ከቀደምቶቹ የግብርና ሚኒስትሮች በተለየ ቢሮ መቀመጡን እና የድርጅት ስብሰባ ጋጋታውን ቀንሶ ቱታ እና ቦት ጫማ አድርጎ ገጠር ገጠሩን የሚማስን የተግባር የግብርና ሚኒስትር አይተናል …….አዎ አቶ ኡመር ይህ ስም ይመጥነዋል………

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před rokem +2

    Melkam addis amet yehunlen
    Kebur minster Abocadonm bebzat ena betrat amertachihu export betadrgu betam teru new.Meknyatum bewochiw alem betam tetekami ale letana tefelagi selhone. kebunaw ersha zurya abokadonm betetklu lebunaw
    tela yehonwal ban dengai hult wof endmibalw .Melkam yeselamna yebelsegna amet yehunln

  • @takelebegna8292
    @takelebegna8292 Před rokem

    agriculture is aback bone of acountry Economy so it is agreat role for poverty reduction arole of Leader ship is one of avital isue to bering the good development one of thise showen by our hearo of Minster Ato umer Husen Itanks alot

  • @tutorbysaminamharic6070
    @tutorbysaminamharic6070 Před rokem +1

    Fana you should have blurred the tag of the ministry car

  • @h3nna181
    @h3nna181 Před rokem +3

    try to be professional, hide the plate number

  • @emeemebtemebt9384
    @emeemebtemebt9384 Před rokem

    ጉራጌ አድ ክላክተር የለም እናተ አሽቃባጭ ናቹ ለሁሉም ብታደርጉት እናመሰግን ነበር

  • @frezerkebede7258
    @frezerkebede7258 Před rokem +1

    ይቻላል። ደሞ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል?

  • @birtukantessegaayele6651

    ዝም ብለሽ የምትጠየቂ ግን ተስፋ ታሳይና ከራስ ጋር የምታሟግቺ ሀገር? ማን ነው ግን የታመመው? ነገን የሚቀማሽ ወይስ ነገን የሚያግዝሽ? የት ነው መላሽሽ? የዘርፉ ስኬት እንዲሳካልህ ግን እጅጉን እመኛለሁ። ፳፳፩፬

  • @astertsegay5829
    @astertsegay5829 Před rokem

    Why you need music? When you doing interviews.

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před rokem

    When I stop to see V 8 Toyota. We are poor country why dont you drive chip car. Let me give you hint drive Chanis or Russia car.

  • @azonto1651
    @azonto1651 Před rokem

    ወሬኞች። አናቅም እንዴ

    • @anteyeshalom7825
      @anteyeshalom7825 Před rokem

      አንተ ቁጭ ብለህ ተች ማፈሪያ

    • @jer622
      @jer622 Před rokem +1

      አታውቅም ወረኛ ለዛ እኮ ነው ሚያሳዩህ ደነዝ ቁጭ ብለህ አስተያየት መስጠት ትወዳለህ

    • @azonto1651
      @azonto1651 Před rokem

      @@jer622 ደነዝን የሚያውቀው እርሱ ደነዝ ነው። ክክክ

    • @azonto1651
      @azonto1651 Před rokem

      @@anteyeshalom7825 ክክ፡ አለቅላቂ

    • @jer622
      @jer622 Před rokem +1

      @@azonto1651 ደነዝ መሆንህን ካወክ አንድ ነገር ነው የሸርሙጣ ልጅ ቡሽቲ 🤮🤮

  • @felekeamdie1175
    @felekeamdie1175 Před rokem

    ደበሌ ደበላ ሊወቀሱ ባይገባም አብዛኛው ለሚዲያ እንዲመች ተብሎ የሚቀርብ ሾው ህዝቡን ከድህነት እንደማያወጣ ተደርጎ ቢታሰብ መልካም ነው። ኤተያ እና ሄጦሳ ወይም አሳሳ ላይ ቪዶዮ ማሳየት አብዛኛውን ህዝብ ከድህነት አያወጣም። እነዚህ አካባቢዎች ለቪዶዮ ካልሆነ ባስተቀር ባለሙያ ወይም ብዙ imput የማይፈልጉ አካባቢዎች ናቸው። ለማስታወስ ያክል አሁን እንደ ትልቅ ግኝት የሚጠቀሱት አካባዎች በደርግ ወቅት ትልቅ የምርት ደረጃ ላይ የደረሱ እና እስከአሁን እዛ ለመድረስ ህልም የሆነበት ደረጃ ላይ ነን። የበለጠ መስራት የነበረባቸው ዝናብ አጠር የሆኑበት አካባቢዎች ማየት ነበረባቸው። ነገር ግን እነዚህን ዝናብ አጠር አካባቢ እንኳን ለማየት ቀርቶ ሲነገራቸው ይዘግንናቸዋል እና እንዳልሰማ ሰው ሽሽታቸውን ማየት ራሱን የቻለ ድራማ ነው።
    ሄጦሳ ያለ መካሪ ዘካሪ የሚያመርት ስለሆነ ለዜና መቅረብ የሌለበት ወሬ ነው።

    • @akliletsigie8932
      @akliletsigie8932 Před rokem +1

      ለምንድነው ሁልጊዜ ተቃራኒ የምንሆነው ምን አለ ብናበራታታቸው

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 Před rokem

      @@akliletsigie8932 you are right. Everyone resisted any change.We are lack of knowledge.

  • @fanotube5769
    @fanotube5769 Před rokem

    አማራን ለተከታታይ 4 አመታት የጦርነት አውድማ በማድረግ ኦሮሚያን ታበለፅጋላችሁ ግን ማን እንደሚበላውና ማን እንደሚኖርበት እናያለን !!!

    • @mmyy861
      @mmyy861 Před rokem +2

      Weyanane.teyeku.ok

    • @bekelegutema7875
      @bekelegutema7875 Před rokem

      Ignorant

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 Před rokem

      Gematam Junta Woyane the war is in the North because Tigray is in the North neighboring Amhara, Afar and Eritrea. It is just geography. Amhara region has a lot of farm as well. Just go to Wolkeit, Hummera etc you will see farm everywhere. Only Tigray is dry living on WFP food aid. The federal government donated 100 billion birr and your Junta relatives robbed the ordinary Tigreyans/Tegarus

    • @anteyeshalom7825
      @anteyeshalom7825 Před rokem

      ሰው የመጨረሻ ሲደድብ የሚያስበው አስተሳሰብ ማፈሪያ

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před rokem +3

      መጀመሪያ ሰው ሁን። ኦሮሞ ያመረተው ለሁሉም ኢ/ያ ነው፤ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የሚያመርተው ለሁሉ ኢ/ያዊ ነው።

  • @genetmamo7236
    @genetmamo7236 Před rokem

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾abiy Ahemed is killer 👹👹👹stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹