እናመሰግንሃለን (Enamesgnhalen) - Ayda Abraham New Mezmur Video 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Please watch: "የፍቅርህ ልክ" Yefikrik Lik - Meron Asfaw New Amharic Gospel Mezmur 2020 "
    • "የፍቅርህ ልክ" Yefikrik Li... -~-
    New Mezmur Video "Enamesgnhalen" እናመሰግንሃለን Ayda Abraham New Official Mezmur Video 2018
    New Amahric Gosepl Protestant Mezmur 2018
    Watch The Behind The Scene Video
    • Enamesgnhalen (እናመሰግንሃ...
    Share, Like and Subscribe For More Videos.
    CZcams: goo.gl/MH9jCA
    Facebook: www.facebook.c...
    Instgram: www.instagram....
    #Enamesgnhalen #AlphaMezmur #NewMezmur #AydaAbraham
    © All rights reserved to ALPHA MEZMUR & MARATHON FILM . No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.

Komentáře • 605

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 2 lety +42

    በዚ ዝማሬ ህይወቴ ተለውጧል በጣም ከባድ ጊዜ ውስጥ ነበርኩኝ በህይወቴ ባዶነት የተሠማኝ ጊዜ እግዚአብሔር ከኔ ጋር እንደሌለ እያሠብኩ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ቆርጬ መፀለይም ሁሉን ነገር እርግፍ አድርጌ ትቼ ባለሁበት ጊዜ ነበር እንደ ድንገት ዩትዩብ ዝብዬ ስገባ ፊለፊት አየሁት እና ከፈትኩት መዝሙሩን እየሠማውት ዝንብዬ ማልቀስ ጀመርኩ አለቅሳለው እጮሀለው እኔ እንደዚ አይደለሁም ጌታ ሆይ እያልኩ መዝሙሩን እየዳደገምኩ አለቀስኩኝ እንደገና እድልን አግንቼ ወደ ጌታ ጉያ ገባሁ እና ይሄ ዝማሬ የእውነት ከእግዚአብሔር የተቀበልሽው እንደሆነ የኔ ህይወት ምስክር ነው እኔ አመሰግናለሁ እያልኩ ንስሀ ገባሁ እኔ አመሰግናለሁ እያልኩኝ የጌታ ፍቅር እንደገና በልቤ ሲቀጣጠል ይታወቀኝ ነበር እንደገና ልጅ መሆኔ ይሠማኝ ነበር የሆነ የማይጠቅም ነገር ከውስጤ ተመንጭቆ ሲወጣ ይታወቀኝ ነበር እና ጌታን ስላንቺ አመሰግናለው ለመመለሴ ምክንያት ስላደረገሽ ተባረኪ አይዳዬ ፀጋ ይብዛልሽ!!

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 4 lety +18

    እድሜ ለ tik tok ይህው እዚህ ተገኝቻለው ግን ደግ አድርኩ እስይ ቆንጆ መዝሙር ስማው

  • @sharingbeth5148
    @sharingbeth5148 Před 6 lety +185

    I'm an Orthodox and i really love your gospels.....keep it coming!

    • @dinkaklilu3678
      @dinkaklilu3678 Před 5 lety +5

      Ask Jesus to come to u heart.

    • @jossikidane3993
      @jossikidane3993 Před 5 lety +1

      God blessed ayda kab nimrod

    • @sonnysenulis2959
      @sonnysenulis2959 Před 4 lety +2

      @@yohannafekade28 if you orthodox which part of your bible teaching you Hate??
      Because you never read your Bible that's why.

    • @daggykassa4141
      @daggykassa4141 Před 4 lety +5

      @@liyasisay6678 i"m ortodox too msgana slehone des yilegnal slelela aydelem

    • @fikerfeleke8921
      @fikerfeleke8921 Před 4 lety +4

      It doesn't matter.....what matters is that ur giving jeasus what he disserves

  • @ruthdegefu4313
    @ruthdegefu4313 Před 6 lety +6

    አቤቱ አንተ መልካም ነህ መልካም
    አቤቱ አንተ ረዳት ነህ ረዳት
    አቤቱ አንተ አባት ነህ አባት............. ተባረኪ

  • @user-tf7vp6cg6e
    @user-tf7vp6cg6e Před 6 lety +59

    የማልፍበት ሁኔታ ከባድ ቢሆንም ተስፋ የሚያስቆርጥ ቢሆንም በምስጋና ውስጥ ድል አለና አመሰግንአለሁ። ተባረኩ በብዙ።

  • @roswitadebiana728
    @roswitadebiana728 Před 5 lety +13

    Ayda God bless you, 😇😇🙏🙏🙏
    It doesn't matter, I don't understand the language, but really I love All of Ethiopian Christian songs.
    Love from Indonesia. 💓💓💓💓❤❤❤

  • @eskindrneway7261
    @eskindrneway7261 Před 5 lety +3

    አይዳ አብርሃ ጌታ አብዝቶ በጸጋ ይባርክሽ እግዚአብሔር አምላክ አስቀድሞ ለመፈጠሬ ምክንያት ለእርሱ ፍላጎት በውስጤ የተከለውን የአምልኮና የምስጋና ፣ የፍቅርና የውዳሴ ፣ ከሁኔታዎች በላይ የእግዚአብሔርን ትልቅነትን የምናይበትን የክርስቶስ አካል የሆነውን መንፈሴን እየነካካ የሚያመላክትን መዝሙርሽን ወድጀዋለሁ ሁሌ ሁሌ ብዙ ብዙ ጊዜ አብሬ እየዘመርኩ ውስጤ ታላቅ ሃሤት ታደርጋልች ። ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ። አሜን አሜን ።

  • @user-mj5bh6zj3e
    @user-mj5bh6zj3e Před 5 lety +11

    ........አይዳ አብርሃም......
    ልኡል ሆይ አምልኮን ይዤ መጣሁ በፊትህ
    ልኡል ሆይ ዝማሬን ይዤ መጣሁ በፊትህ
    ልኡል ሆይ ምስጋናን ይዤ መጣሁ በፊትህ
    ምህረት ቸርነትህ አቁሞኛልና እኔም አፈሳለሁ ከልቤ ምስጋና
    ምረት ቸርነትህ አቁሞኛልና እኔም አፈሳለሁ ከልቤ ምስጋና
    እኔ አመሰግንሃለሁ(*4)
    እናመሰግንሃለን(*4)
    እኔ አመሰግንሃለሁ....
    አቤቱ አንተ መልካም ነህ መልካም...መልካም...መልካም
    አቤቱ አንተ ልዩ ነህ ልዩ....ልዩ...ልዩ
    አቤቱ አንተ አባት ነህ አባት...አባት..አባት
    አቤቱ አንተ ረዳት ነህ ረዳት....ረዳት....ረዳት
    እናመሰግንሃለን...

  • @betsegawdesalegn6158
    @betsegawdesalegn6158 Před 6 lety +15

    እናመሰግንሀልን የጌታ የእየሱስ አባት!!! በጌታችን በእየሱስ በኩል ስለሁሉም ነገር!!!

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Před 5 lety +14

    Oh glory to the name of Jesus and I love this mezmur!!!

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před 6 lety +35

    Amennnnn እናመሰግንሃለን ጌታ ሆይ
    አንተ ከሁኔታዎች ሁሉ በላይ ነህ።

  • @hahahahah1059
    @hahahahah1059 Před 6 lety +3

    አሜን ነገሮች ማይገድቡትን ጌታን በምንም አይነት ነገሩስጥ ብንሆን እንኳን ማመስገን ማምለክ አለብ ክብርና ምስጋና ለሚገባው ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን እናመሰግንሀለን በህይወት እስካለን አሜን ተባረኪልን ተባርከሽ ለበረከት ሁኝልን ጌታዘመንሽን ሁሉ ይባርከው

  • @kalkidangebrehiwot5510
    @kalkidangebrehiwot5510 Před 3 lety +6

    God has been great to me all over my life. Praise his name!!

  • @kaleabyilmaabebe
    @kaleabyilmaabebe Před 2 lety +6

    This is song is screaming to my soul to this day! 4years after the making. Bless you ID!

  • @ruthabraham2585
    @ruthabraham2585 Před 6 lety +5

    😊Enameseginihalen what ever our condition looks like cause when we're weak you are strong in us and so are we🙌❤️what would we be with out you Jesus

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 Před 6 lety +13

    This song saved my life! Thank you.

  • @gajagaja5596
    @gajagaja5596 Před 6 lety +1

    እኔ አመሰግንሀለው ዋው ተባረኪ ስንቴ እንደምሰማው ይህን መዝሙር ታውቂያለሽ ተባረኪ እወድሻለሁ የመላዕክትን ዜማ ሁሌ ያሰማሽ

  • @zainanali213
    @zainanali213 Před 6 lety +4

    እኔ አመስግናለሁ። አቤቱ እየሱስ። አንተ ልዩ ነህ አሜንንንንን ተባርኪ♥♥♥♥

  • @abenialex3798
    @abenialex3798 Před 6 lety +1

    ኡኡኡኡኡኡ.....like like like... God bless you
    የእግዚያብሄር ፀጋ፣የመንፈስ ቅድስ አብሮነት፣ከአሁን እስከ ዘላለም ከእናንተ ጋር ይሁን።ተባረኩ
    (ልኡል ሆይ........)

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham Před 6 lety +353

    Thank you Alpha production! It was an honour to work with you all! Thank you for all the hard work​ you have put in during the entire process! Blessings

    • @dianael.
      @dianael. Před 6 lety +1

      Aysipo Xega amlak ybzhalki.. Im so blessed

    • @AydaAbraham
      @AydaAbraham Před 6 lety +3

      Thank you my dear!

    • @yemisrachregassa4036
      @yemisrachregassa4036 Před 6 lety +4

      Aidiyee a very beautiful song, great stories, good music ... God bless you Konjiye!

    • @AydaAbraham
      @AydaAbraham Před 6 lety +1

      Thank you kukushaye

    • @zackTK
      @zackTK Před 6 lety

      Is it a full album? If so, is it available in any of the online stores? Thank you.

  • @Ruth-yr6qo
    @Ruth-yr6qo Před 6 lety +5

    አባባ ለኔ መልካም ብቻ ነህ!! አመሰግንሃለው የኔ እየሱስ!!!

  • @zemeni.yibarekhhvv832
    @zemeni.yibarekhhvv832 Před 6 lety +10

    አቤቱ አንተ ከውኔታውች በላይነ እናመሰግንአለን

  • @binievents9086
    @binievents9086 Před 16 hodinami

    Tebareku betam krstyan wedm Ehtochie
    Biniam kidane 🇺🇬 Kampala yetebarekech Hager 🎉🎉🎉

  • @alemsegedyohannes7285
    @alemsegedyohannes7285 Před 5 lety +1

    አይዳ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ሁልጊዜ በመዝሙርሽ የምባረከው

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 5 lety +4

    እኔ አመሠግንሀለሁ::
    እናመሠግንሀለን::🙏🙏👏👏🙏🙏

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h Před 4 měsíci

    አቤቱ አንተ መልካም ነህ
    አቤቱ ልዩ ነህ
    አቤቱአንተ አባት ነህ
    አቤቱ ረዳት ነህ ,,,,,
    እናመሰግንሀለን,,,,,,,,❤❤❤❤❤❤

  • @LetaJIFAR
    @LetaJIFAR Před 4 lety +3

    ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና
    እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
    ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና
    እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ አምልኮን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ዝማሬን ፡ ይዤ ፡ መጣሁ ፡ በፊትህ
    ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አቁሞኛልና
    እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
    ምሕረት ፡ ቸርነትህ ፡ አኑሮኛልና
    እኔም ፡ አፈሳለሁ ፡ ከነፍሴ ፡ ምሥጋና
    እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፬x)
    እናመሠግንሃለን (፬x)
    እኔ ፡ አመሠግንሃለሁ (፰x)
    አቤቱ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም (፫x)
    አቤቱ ፡ አንተ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ልዩ (፫x)
    አቤቱ ፡ አንተ ፡ አባት ፡ ነህ ፡ አባት (፫x)
    አቤቱ ፡ አንተ ፡ ረዳት ፡ ነህ ፡ ረዳት (፫x)
    እናመሠግንሃለን (፰x)

  • @blessing468
    @blessing468 Před 6 lety +37

    My heart everyday overflows with the song and praise of the LORD while thinking of the mercy, love, goodness....blessing HE has abundantly poured into my life. This song really speaks my heart, our God is just awesome. More blessings Aydi. I wish I can hit the like button zillion times.

  • @user-ue3eb4cr9l
    @user-ue3eb4cr9l Před 5 lety +1

    በህይወት። የመኖራችን ምክንያት። ምህረት ቸርነትህ ነው። እናመሰግንሃለን። እኔ አመሰግንሀለው ውዴ።

  • @damehussein7224
    @damehussein7224 Před 5 měsíci +1

    i love this song.. makes me feel relaxed

  • @sheldrickholmes6787
    @sheldrickholmes6787 Před 3 lety +2

    I shall sing this song forevermore . Afekirishalou , sister in Yeshua .

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 6 lety +1

    Thank you Aydito. Abetu ANTE Melkam neh. Bihonim Bayhonim Temesgen.

  • @mercybiru6769
    @mercybiru6769 Před 6 lety

    የኔ ዉብ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙሮች እንዴት እኮ እንደሚባርከኝ ::

  • @sherrymmccall7636
    @sherrymmccall7636 Před rokem +1

    I don’t understand the language, but my soul does and it makes me very happy. I love your music.

  • @Happypotato917
    @Happypotato917 Před 3 lety +8

    I ALWAYS COME BACK TO THIS AFTER I HEAR GOOD NEWS 🙏🏽

    • @Happypotato917
      @Happypotato917 Před 2 lety

      Am back after finishing English am proud of you 🥹

  • @eliaskassahun2357
    @eliaskassahun2357 Před 6 lety +4

    I loved it so match your may you and all the crew be blessed. it need a concert so that we all gather and say together
    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን
    እናመሰግንሃለን.............................................................

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 Před 5 lety +2

    Hallelujah enameseginihalen hallelujah eyesus geta new geta abizito yibarikachu birukane

  • @habte8062
    @habte8062 Před 5 lety +1

    አሜን!!! እናመሰግንሃለን!!! በሁለንተናችን እናመሰግንሃለን!!! አሜን!!!

  • @mekdilulu1631
    @mekdilulu1631 Před 6 lety +34

    Amazing amazing just amazing I have no words!!! Love love love x1000000 omg so blessed! The situation doesn’t have to define our praise! He’s worth the praise anyway.

  • @zufeele807
    @zufeele807 Před rokem

    አይዳዪ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ለማመስገን በጣም ዘግይቻለሁ በጣም ይቅርታ ድራይቭ ሳደርግ ስተኛ ቁጭብዪ እግዚአብሔር በሚያደርግልኝ ነገር ሁሉ ሳመሰግን ይህን መዝሙር ነው የምዘምረው እግዚአብሔር የማያልቅ በረከት ይስጥሽ በፍቅር ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ

  • @gachaaden4783
    @gachaaden4783 Před 5 lety +9

    I in love with this song and I am a child I sing it every day to lighten my day up! 🙏💫

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @bereketalemurago7885
    @bereketalemurago7885 Před 5 lety +29

    I love this song ,becuase GOD is the answer to our situation.thanks to god

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW Před 2 lety +5

    Thank you 🙏🏾 for it helped me a lot with trying to praise God at this moment when I couldn’t utter words of gratitude. Listening to this feels like the dry bones and muscles rejuvenating in me 😊

  • @diborasisayletesatamo1932

    እኔ አመሰግንሃለሁ,እናመሰግንሀለን🙌🙇🙇
    stay blessed!!!

  • @lozatamirat6079
    @lozatamirat6079 Před 6 lety +7

    እኔ አመሰግንሃለው! What a song

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በብዙ ተባረኩ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @saraganore9258
    @saraganore9258 Před 6 lety

    እግ/ር መልካም ነው በክፉም ሆነ በደግ ጊዜ ሁሌም እናመሰግንሃለን፡፡

  • @sena-lu2sz
    @sena-lu2sz Před 6 lety +1

    betam dess yemmil mezmurnew getan tinnish haxere inji saltegib charesachut god bless u more sis

  • @mihreteabwoldegebriel8390

    GOD BLESS YOU ALL & እናመሰግንሃለን ጌታ ኢየሱስ

  • @mistrezenebeful
    @mistrezenebeful Před 5 lety +4

    Such an anointed song!!! Yehew 8 were mulu eyezemerkut newe and every time I turn it on I feel the Lord's presence and His overwhelming love. Zemaw, getemu, and your voice is just divine all together. Zemenesh yebarek my dear sister.

  • @bereketalemurago7885
    @bereketalemurago7885 Před 5 lety +4

    WE THANK GOD FOR ALLAND EVERY ACCIDENT.because GOD IS GOOOD AT ALL.

  • @homagegodtube6469
    @homagegodtube6469 Před 6 lety +25

    "እኔ አመሰግንሃለው"
    Ayda Abrham God Bless you for this blessing song. The Best Production Ever In America(Ethiopians). Alpha Keep It Up God Bless You. We Wait You With Another production, And from you too Ayda.💚💛💖

  • @ephyman78
    @ephyman78 Před 6 lety +10

    This Video is revolution for our christian Music Industry, You guys are amazing i love every detail of the art. Keep them coming!!!

  • @selamawitgoshu5037
    @selamawitgoshu5037 Před 4 lety +1

    Tebarekilgn yene konjo AydI !

  • @asaphsultan5265
    @asaphsultan5265 Před 6 lety +22

    ኣምላክ ይባርኪ ሓብተይ ብርኪቲ

  • @alemayehugetachew5844
    @alemayehugetachew5844 Před 5 lety +5

    thank you alpha production

  • @birhanabebe53
    @birhanabebe53 Před 6 lety +1

    ፀጋዉን ያብዛልሽ ገና ብዙ ዘምሬ

  • @elenidemisse7843
    @elenidemisse7843 Před 6 lety +1

    Zemeneshin Egziabehr Yabark

  • @yididya3155
    @yididya3155 Před 6 lety +15

    I’m in love with this song it really spoke to me 😘😘God bless you Aydaye

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    አሜን

  • @kalebtonja7335
    @kalebtonja7335 Před 6 lety +1

    Ene amesegnhalew ene amesegnhalew... wow id i love it so much. Tebareki

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 Před 4 lety

    ጌታ በየዘመኑ ልጆች አሉት፡፡ love all ur songs. Bless you dear.

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 Před 4 lety +1

    አሜንንንንንንንን ተባረኪልኝ

  • @tadiyosegirmabekele541
    @tadiyosegirmabekele541 Před 6 lety +3

    One of the most beautiful and amazing song with lots of meaning.
    Perfectly titled and mixed! Just I wanna say bless you more all!

  • @chichimelkamu4258
    @chichimelkamu4258 Před 6 lety

    እኔ አመስግናለሁ። አቤቱ እየሱስ። አንተ ልዩ ነህ አሜንንንንን ተባርኪ

  • @tewodrosdemissie830
    @tewodrosdemissie830 Před 6 lety +1

    Tebarekilign sisiye Tsegawun Yabizalish

  • @meserettesfaye116
    @meserettesfaye116 Před 5 lety +4

    adiaya, you are what a fresh blessing for us , MY GOD BLESS YOU MORE AND MORE !!!!

  • @amsemidfifty7457
    @amsemidfifty7457 Před 3 lety

    Is there anyone who is watching and listening this heavenly song in May of 2021 like I do??? Thumbs up Aidsha

  • @miriamembaye9288
    @miriamembaye9288 Před 6 lety +1

    God bless you ena msgnalel haleluja
    Amen amen amen Tebrke

  • @kalkidanhaile7674
    @kalkidanhaile7674 Před 6 lety +3

    I love this song .Praise god no matter your difficult situation

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen enamesegeneh alen Aiduna God bless you more & more!

  • @matiwosmecha350
    @matiwosmecha350 Před 6 lety

    ገና በብዙ ምሰጋና ይመሰገናል ፡፡ አይዳዬ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 Před 6 měsíci

    Amen You are Blessed You look so Goregous Singer Ayda Abraham I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All I love this song & እናመሰግንሃለን ( Enamesgnhalen) Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @edenamare3526
    @edenamare3526 Před 6 lety +3

    May God bless all of you more and more!!!!!!

  • @mentamiralemu8948
    @mentamiralemu8948 Před 5 lety +2

    oh you turn my morning into dancing and worshiping, tnx blessings

  • @kamgaoswald6313
    @kamgaoswald6313 Před 5 lety +8

    Hellooooooo I just discovered her ministring at CJ youth conférence, you are doing so well though I can't understand, pls for english lyrics from Cameroon and More grace

  • @tsegayeeyasu1138
    @tsegayeeyasu1138 Před 6 lety +3

    amen !!!!!! we bless u lord for ur goodness !!!!! may almighty God bless you our blessing Aydi , it's really wonderful song

  • @seblemeshesha2968
    @seblemeshesha2968 Před 6 lety +1

    Lemote new kezih mezmur fiker yezognnnnnnnnn

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 Před 6 lety +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙌❤❤❤❤Ameen geta abzito yebrekachu

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 Před 5 lety

    Leul hoy MESGANA yize metahu befiteh
    Meheret chereneteh akumognal ena
    enem afesalew KENEFESE MESEGANA! Ene AMESEGENEHALEW!!!!!!!!!!!!!
    Bless u with more n more!

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 5 lety +2

    Hallelujah Yene Geta Essssssey ❤️🔥🙌🙏👏

  • @bilisummabasha7115
    @bilisummabasha7115 Před 2 lety +1

    I like this song so much god bless you all

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Před 2 lety

    ተባርክ።May my GOD bless You my Sister.Thank You very much.praise the Lord.

  • @Amanuel_Seyoum
    @Amanuel_Seyoum Před 4 lety

    am not religious person but i love ayda songs

  • @degumikias7517
    @degumikias7517 Před 6 lety

    No matter what finally god is great, he is a winner and we give him glory and praise, worship, cause he is worthy. God of Abraham, issac and jacob.

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x Před 6 lety +18

    ሀሌሉያ በችግራችን በመከራችንም በደስታችን በማግኘት በማጣታችን እናመሰግንሀለን ይገባሀልና።
    ተባረኪ

  • @solitube9424
    @solitube9424 Před 6 lety +1

    "እኔ አመሰግንሃለው"

  • @medanemast7083
    @medanemast7083 Před 6 lety +1

    Geta Eyesuse Yebarkeshe thank you God for everything!!!

  • @samuelamare9386
    @samuelamare9386 Před 10 měsíci

    I am so blessed by this beautiful song, God bless you Ayda.

  • @yemesirachfesihaye3767
    @yemesirachfesihaye3767 Před 6 lety +1

    Enameseginalen wude eyesus

  • @ErmiasYosef
    @ErmiasYosef Před 6 lety +36

    Great production, storytelling and arrangement I love when music/worship video is contextual and it's not made just for the sake of making a video. Great Job !!!! Blessings to you and everyone involved.

  • @weinshetb2774
    @weinshetb2774 Před 6 lety

    Huli giza be Geta desi yebelachu degima elalehu huli giza be Geta desi yebelachu Amennnn Temesigen ... Bless you!

  • @diboraagazi6917
    @diboraagazi6917 Před 6 lety

    Aydiye tebarekilgn ahun fetena slalegn wede tmrt bet lhed new mezmurshn adamchew wste beereft temola betam ewedshalew you are blessed

    • @ufasimamude5444
      @ufasimamude5444 Před 6 lety

      thank you Jesus Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen eyesus Geta nwe Amen Amen Amen Amen Taberkuu

  • @isaanaafdhigeeiyesuusekoo6667

    Ammmmmeeen abeetu ante melkam new abeetu ante liyu new abeetu ante redat neh ina amesginahale

  • @birukmahe4656
    @birukmahe4656 Před 6 lety +1

    Ooooh ayda how u Blessed singer, God Bless You More and more, i am blessed soo

  • @applesauce2977
    @applesauce2977 Před 6 lety +2

    we love u I want full albums

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 4 lety +2

    Amen Amen swedesh God bless you more & more yeneye konjo!

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du Před 6 lety +6

    እናመሰግንሀለን🙏🙏 amazing spritual Song stay blessd ID

  • @mekdesfikru5154
    @mekdesfikru5154 Před 6 lety +1

    zemensh yibarek yene konjooo