Video není dostupné.
Omlouváme se.

Arada daily news:የኢራን ሃይል ባልተጠበቀ አቅጣጫ ጥሶ ገባ! የሩሲያ የጨረር ጦር ተነሳ ሰሜን ኮሪያ ተከከች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Komentáře • 15

  • @AhemdinMahemd-bz4dz
    @AhemdinMahemd-bz4dz Před měsícem +3

    ድል ፊልስጤን

  • @user-vg4mn9ys9z
    @user-vg4mn9ys9z Před měsícem

    እስራኤል አላህያጥፋሺ

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 Před měsícem +1

    አወ ይህን ጥልቅና ምርጥ የዜና አቀራረብህን በሚሰለቹ ና ድግግሞሽና የተጋነኑ ርእሶች አታበላሸው ፕሊስ😊

  • @habtieamlaku7286
    @habtieamlaku7286 Před měsícem +1

    Please to tell really data i.commented so many times wrong news to announce

  • @workyetadesse1195
    @workyetadesse1195 Před měsícem +1

    ሑል ጊዜ ጥሶ ገባ ፣ ዶፍ ወረደ ፣ አናወጠው የምንጊዜም የዜና ማድመቂያዎች ናቸው ። ሲሰለቹ !

  • @minewjal
    @minewjal Před měsícem +2

    ያበጠው ፈነዳ ! ያበጠው ፈነዳ ! ያበጠው ፈነዳ! አቤት አቤት የዜና አቀራረብ ።ያንቴ ዜና ያበጠው ስፈነዳ ምን ብሎ ይዘግብ ይሁን?

  • @ErahmetAli-cb4bu
    @ErahmetAli-cb4bu Před měsícem

    ኢራን ኢራን አትበል🙃🙃

    • @user-vd2hm2ok1l
      @user-vd2hm2ok1l Před měsícem

      ስለሚፈራት እኮነው አናቱ እስከሚፈጠፈጥ የሚያወራው😂

  • @kumnegertamene8975
    @kumnegertamene8975 Před měsícem +2

    አራዳ ብለህ ድብን ያለ ፋራ ሆንክ

  • @kumnegertamene8975
    @kumnegertamene8975 Před měsícem

    ዜናዎችህ በጣም የሚሰለቹና የሚያቅለሸልሹ ሆነዋል ሌላ ነገር ሞክር በቃ የዱርዬ አቀራረብ አበዛህ እስቲ እነ አለምነህ ዋሴን ትንሽ ቀን እያቸው እንዴት ዜና እንደሚዘገብ

  • @abuemaneman3001
    @abuemaneman3001 Před měsícem +1

    ያበጠው ፈነዳ ትላለክ ከፈነዳ በካ ያንተን ፕሮግራም ማየት አቆማለሁ

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 Před měsícem

    ጠዋት ፈነዳ ፣ከሰአት ፣ፈነዳ ማታ ፈነዳ እያልክ ስትቀደድ ምን ም ሼም አይዝህም አይደል????አንተም ብሎ ተንታኝ ዝግ ጭንቅላት።

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l Před měsícem

    ይህቀዳዳ ዴይሊነው አናትህ ይፈንዳና ምንም አዲስ የፈነዳ ጦርነት የለም😂😂

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 Před měsícem

    አወ ይህን ጥልቅና ምርጥ የዜና አቀራረብህን በሚሰለቹ ና ድግግሞሽና የተጋነኑ ርእሶች አታበላሸው ፕሊስ😊