ሰበር ሰበር የእነ እስክንድር አዲሱ ድርጅትና የፋኖዎች ምላሽ በጢስ አባይ ኬላው ተሰበረ ሐምሌ 10/2016 Fasilo HD July 17/2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #breaking #news #amhara #ethiopia #fano

Komentáře • 237

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Před měsícem +24

    እውነት ለመናገር ሁሉም የህይወት መስዋትነት እየከፈሉ ነው በተቻለ መጠን ወደአንድ እንዲመጡ ሁሉም የየአቅሙን ማድረግ እንጅ አንዱን ወንጅሎ አንዱን መካብ ለማንም አይጠቅምም ትግሉን ለአብይ እና ለሰፖርተሮቹ ከፍቶ መስጠት ነው ታጋዮቹን ለይቶ ይሄ ትክክል ነው ይሄ ጥፋተኛ ነው ብሎ መፈረጅ ይቁም ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Před měsícem +4

      በትክክል አንድ መሆን ብቻእና ብቻነው ትግሉን የሚያፋጥነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem +1

      ትክክል
      ይሄ ጀዝባ እስክንድር ላይ የሚነዛውን የጥላቻ ዘመቻ እያራገበ ነው።
      የፈለገው የአማራ ፋኖ ተሰባስቦ ድርጅት መመስረት መብቱ ነው። ሌሎች ካልፈለጉ የራሳቸውን አደረጃጀት ይዘው መቀጠል ይችላሉ/
      ሚዲያ ላይ ያሉ እባቦች ናቸው ፋኖን እየከፋፈሉ ያሉት።

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před měsícem +1

      በትክክል በጣም የሚያሳዝን የሚያስደነግጥም ነው።

    • @genetabate45
      @genetabate45 Před měsícem

      ትክክል

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před měsícem +8

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Před měsícem +5

    እኔ ወሎየነኝ ግን የዘሜ ደጋፊ ነኝ አላህ አንድ ያሪጋቸው ለአማራህዝብስሉ እስክደርን አልወደውም😅😅😅😅

  • @MelakShiferaw
    @MelakShiferaw Před měsícem +7

    እንደዚ መሆን የለበትም እውነት ለመናገር ትግሉን ፋኖ ዘመነ ካሴ ሚመራ ባይ ነኝ እንዲሁም በዚህ ማሀል ክፈተት እንዳይፈጠር አደራ እንላለን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Před měsícem +2

    ትግሉ ለምን ረዥም ጊዜ ወሰደ ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ውጤታማ ለመሆን።
    ሕወሐት፣ ብአዴን እና እስክንድር ዋንኛ ተጠያቂ ናቸወ።
    አኔ አማራ ነኝ እስክንድር አይወኪለኝም።

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Před měsícem +5

    እስክንድር በቃ የስልጣን ጥም አከራቶ ሊደፋው ነው።በሱ ባንዳነት ትግሉ ተጠልፎ አይወድቅም።ትግሉን የጀመሩት ጀግኖች የጀግና ልጆች ናቸውና💪💪💪💪

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      የስልጣን ጥም ያሳበዳቸው እነ ዘመን ካሴ ናቸው።
      እስክንድር በዲሞክራሲ የድምፅ ብልጫ አግኝቶ ተመርጧል።
      ጎጃም ካልነገሰ አንፈልግም ያሉት እራሳቸው ናቸው።

    • @Qinezetopiamidya
      @Qinezetopiamidya Před měsícem +1

      @@dondada3220 ጎጃም አልህ እና ለምን ወሎ እንዲሁም ሸዋ አሰግድ የሚመራው ጎንደር የመሳፍንት እዝ አልተቀላቀለም? እስክንድር መቸም ቢሆን ትግሉን ሊመራ አይችልም።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +3

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች

  • @seyoumshawel7348
    @seyoumshawel7348 Před měsícem +9

    ጀግናው ምሬ ወዳጆ አርበኛው ዘመነ ካሴ እያላችሁ ጎጠኛ ነጋዴዎችን አታሟካሹ ትግሉ የህዝብ እንጂ የግለሰቦች አይደለም

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem +1

      ትክክል
      Unsubscribe በማድረግ መቅጣት ነው።
      ኦሪጂናል የሆነ ዘገባ እንኳን የሌለው ጀዝባ ነው።

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Před měsícem

      ይሄ የማይታመንና ተቀባይነት የሌለው ዘገባ ሲሆን የመላው አማራ ሚዲያም አይደለም።
      አማራነት ከጎጥም በላይ ነው።
      እስኬው የአዲስ አበባ እና ከክልሉ ውጪ የሆኑት የአማራ ወኪል እና መሪያችን ነው።

    • @LubeLube-fo5hf
      @LubeLube-fo5hf Před měsícem

      እውነተኛ ታጋዮች ስለሆኑ ነው የአማራ ቤሔርተኛ ናቸው እስክድር ኢትዮጵያኒስት ነው

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před měsícem +7

    እስክንድር ተብዬው ወጥቶ ግልፅ የሆነ መግለጫ መስጠት አለበት። ህዝቡን ለሌላ መከራ መዳረግ ተገቢ አይደለም። ካልቻሉ አልቻልንም ነው። የምን መንተፋተፍ ነው።

  • @shew.9544
    @shew.9544 Před měsícem +1

    ፋኖ ሆይ እስክንድር የተባለውን አጠገብ እንዳታደርሰው

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +4

    ድል ለአማራ ፋኖ😢ለተገፋዉ ህዝቤ❤

  • @Muluyez
    @Muluyez Před měsícem +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ድል

  • @addisneger2593
    @addisneger2593 Před měsícem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-wf9nd1yg1g
    @user-wf9nd1yg1g Před měsícem

    እድልለአማራፋኖ ለጀግኖቹ 💚💛♥️💪💪👊👊💪👊💪👊👊💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👊💪👊👊💪

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem +10

    እስክንድር ነጋ ከአማራው የሕልውና ትግል መውጣት አለበት

    • @user-zz4yx4dt2d
      @user-zz4yx4dt2d Před měsícem +1

      ቆምጨዎች ከተከፋፈላችሁ አለቀላችሁ ። ተቻቻሉ

    • @user-zz4yx4dt2d
      @user-zz4yx4dt2d Před měsícem +1

      ሳስበው አአ ተሳክቶ ብትገቡ ቀጣዩ ጦርነት እርስበርስ ይመስለኛል

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem

      @@user-zz4yx4dt2d ቅማል አማራውን አታውቅም

    • @user-zz4yx4dt2d
      @user-zz4yx4dt2d Před měsícem

      @@EbabuHabtemariem-tm3vf አቡሽዬ ስድቡን ምን አመጣው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ልጅን ዩቲዩብ ለብቻው ሚፈቅድለት ግን። ደግሞ አቡሽ አንተ ብቻ ነህ እንዴ አማራ የግድ አማራ ለመባል ክልሉ ዉስጥ መወለድ እና ቆምጨ መሆን አለብኝ እንዴ?

  • @BeysawKasa
    @BeysawKasa Před měsícem +2

    እኛ፡ለህዝብ፡በረሀ፡ለበረሀ፡ከሚዋደቁት፡ጋር፡ነን!

  • @Amanuelanley-n7o
    @Amanuelanley-n7o Před měsícem

    ትግሉ እዳይጠለፍ አንድ አማራ ይቅደም በፋኖ ላይ ብሩህ ተስፋ አለን የአማራ ትግል ማንም ተንደርድሮ የሚመራዉ አይገደለም

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 Před měsícem +4

    እስክንድር ተብዬው በሰላም ነው ግን? ምን አላማ አንግቦ ነው የአማራ ህዝብ ላይ ለመቆመር የፈለገው?

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 Před měsícem +2

    እስክንድር ግን መሪ የመሆን ከባድ ጥማት አለበት በየጊዜው ድርጅት እንደ አቋቋመ ነው

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před měsícem +2

    ህዉሀት ልዩነትን ፣ መከፋፈልን ለማጥፋት፣ ሶስት ወራት ስብሰባ ላይ ይቀመጣሉ ከዚህ የማይማር ደንቆሮ ነዉ፣ ስምምነት ላይ ሳይደረስ ለህዝብ ይፋ ማድርግ ከፍተኛ ጥፋት ነዉ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ እነ እስክንድር ፣

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před měsícem +2

    ይህን ትግል ለመቀልበስ ምክንያት የሚሆኑ ሁሉ እንደ ጎርፍ የፈሰሰው ደም ይፋረዳችኋል !!!! የግል የግል ሲሆን የሕዝብ ደሞ የጋራ ነው አስተውል !!!

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 Před měsícem +1

    እስክንድር መወገድ አለበት

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před měsícem +1

    እስክንድር መባረር አለበት

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 Před měsícem +9

    አማራ እሚታገለው ከሞት ለመዳን አጅ እስክድርን ለማገስ አደለም ።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      አማራ ፋኖ ወደ አንድ መምጣቱ ግድ ይላል።
      እስክንድር የተመረጠው በድምፅ ብልጫ ነው።
      ድል ለዲሞክራሲ!

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Před měsícem

    ድል ለፋኖ

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e Před měsícem +2

    እስክንድር እብድ ነው ሲበል እቃወም ነበር።እባክህ አርፈህ ተቀመጥ አትበጥብጥ።ፋኖን አትገንጥል አያምርብህሞ ።አንተ የአማራ ህዝብ መሪ ልትሆን አትችልም።ስራህ ጋዜጠኝነት ነው በጽሁፍህ ትግሉን እያሳወቅህ የአማራን ከፍታ ለአለም አሳውቅ።እባክህን ይህን ትግል ሊጥሉት ከሚሯሯጡ ባንዳ ጋር ተባብረህ የወገንህን የአማራ ስቃይና መከራን አታራዝም። በዚህ መንገድ እንድትጓዝ ያደረገህ ምንድን ነው?እባክህ እንደ ተከበርህ ቀጥል ።

  • @user-bk4tu6ce6y
    @user-bk4tu6ce6y Před měsícem +2

    አማራ የሚሞት ለነጻነቱ እንጅ አንድ ስእ እንዲነግስ አይደለም ሁሉም ታጋዩች ቫሊው አላቸው ተከባብሮ አብሮ መስራት ብቻ ነው አሽናፊ የሚኮነው እኔብቻ ጀግና ክልክ ቻለው ብቻህን ትቀጠቀጣለክ እንጅ የትም እትድርሱ ስልጣን የጠማችሁ ህዝቡን አታስጨርሱ

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ትግሉን እየረበሹት ያሉት በጎጃም በኩል የቆጠቆጡ የስልጣም ጥመኛ ና ጎጠኞቹ ናቸው።

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

      @@dondada3220 ትክክል

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw Před měsícem +3

    ዘመነ ካሴ መሪያችን ነው አለቀ የማንም የዶላር ጥገኛ ማላገጫ አንሆንም ምክንያቱም ዶላሩ ነቀ ሲቆም ይህን ትግል መሸጣቸው አያጠራጥርም

    • @trezayosef6008
      @trezayosef6008 Před měsícem

      Ante banda koshasha gazetegna neh kefafay arfeh yehe yemnder zenahen keseh west ketetew Alabama banda neh

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ጎጠኛ የብዓዴን ገረድ

  • @Unfa372
    @Unfa372 Před měsícem +7

    እስክንድር አዋረደን። አማራን በድጋሜ በምስለኔ ለመምራት የሚደረገው ዕቅድ አይሳካም። አማራ የራሱ መሪ እንደለለው እንዴት ለሌላ ሴራ ይዳረጋል።

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Před měsícem

      ይሄ የማይታመንና ተቀባይነት የሌለው ዘገባ ሲሆን የመላው አማራ ሚዲያም አይደለም።
      አማራነት ከግጥም በላይ ነው።
      እስኬው የአዲስ አበባ እና ከክልሉ ውጪ የሆኑት የአማራ ወኪል እና መሪያችን ነው።

  • @eliasgebre
    @eliasgebre Před měsícem +4

    ለአብይ ስርግና ምላሽ ሆነለት የአማራን ሰቆቃ አታብዙበት ፋኖ አንድ ካልሆናችሁ ሰው በእናንተ ተስፋ ቆርጦ ሌላ ያያል

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před měsícem +1

    እስክንድር ለምን ብቻውን ይጋልባል ለምን ከሌሎች አመራሮች ጋር በአንድ አይነጋገርም ለምንስ ይህን ትግል መጉዳት ፈለገ ይገርማል እሚመክረው ቢኖር መልካም ነው ካልሆነ አይለቁትም

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před měsícem +1

    እባካችሁ አንድ ሁኑ😢😢😢😢 ውድ ህይወታቸውን ለሚሰጡን ወንድሞቻችን አሰቡ😢

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před měsícem +2

    እስክንድርን አንገቱን ይዛችሁ አባሩት። ለዐማራ የሚታገሉት አማራን ይምሩ።
    ገና አንዳርጋቸውና ኤፍሬም ማዴቦን ይዞ ይመጣል

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ክክክክክ
      ፈሳም
      ክላሽ ጨብጠህ የማታውቅ ቅዘናም፥ እገሌን አባሩት ብለህ ለማዘዝ ዳዳህ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Před měsícem +4

    DemetsEHE Betam Yastelal.

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      በጣም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Před měsícem +2

    እስክንድር የአዲስ አበባን ህለውና ለማስጠበቅ እጅ የአማራን እልውና አይድለም እሱ የሚፈልግው አዲሰ አበባ ስልጣን ተስጦት መኖር ብቻ ነው የሚፈልግው አስውጉዱት።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ጅል

    • @marumaru1882
      @marumaru1882 Před měsícem

      ጅሉ ጅል ሲል አህያ ምትራግጠው መርግጧን ስለምታውቅ ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    በምን እዉቀትም። ነዉጉድብንም አሲዝዎንም ትጥቅንም ወልዉሎም አስወልዉሎም ፈትሾም ታጋይዉንም አስፈትቶንም ትጥቅም አስዳስሶንም ማዝመትም አደጉድብንም ማስገባትም ስራም ማዘጋጀትም ሀላፊይነትም ስራም መስራትም ሙልችለዉ እስክንድርንም ከቦታም ቦታም እንዲተባበርዉንም ማድራግም ሙችልበትም አዲስንም የትግልም መንደፍንም ማታገልም ከየት ተምሮትም ነዉ እስክንድርንም። ሀላፊነትም ይዝዎንም ማተባበርንም ትግልምጉድብንም የትጥቅም እደላም የምግብንም አቅርቦትም አተባባሪይም ሀላፊይነትም አይት ተምሮትም ነዉ ስለትግልም። ሀላፊይነትም በእዉቀትም ብስለትም አታጋይነትም ሲስተም ሙችለዉ እስክንድርንም ይህንም ትግልዉ። ማኬለሸትም ማዉደቅም ትግልዉ። ማኮሰስንም ያመጣልም ያለእዉቀትም ሚመራም ትግልም አይሰራም ነዉ ምንለዉም ችሎትም። ያስፈልጋልም ለነንራትም ትግልም ለማታገልም ትግልም።ፋኖነትምሀይልም ነዉ ትግልም ነዉም።

  • @user-zq7zv9wg4u
    @user-zq7zv9wg4u Před měsícem

    እውነት ነው እንተርኔት ያሳስባል

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq Před měsícem +1

    እባካችሁ አንድነትን አውሩ

  • @user-bj8lv5yx7y
    @user-bj8lv5yx7y Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-tb1vw8ip3k
    @user-tb1vw8ip3k Před měsícem +2

    🔥🔥👍

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 Před měsícem +1

    እስክንድር ተመረጥኩ ብሎ ቃለመሀላ ገብቷል በግልጽ ወጥቶስ ቨተናገረው ነገር አለ?

  • @adumeki4361
    @adumeki4361 Před měsícem +1

    እስክንድር ስራው ሴራ ያለው ይመስለኛል

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před měsícem

    ❤ኧረ በህግ አምላክ ❤
    እንዲህ አይነት ውዝግብ ለመከፋፈልና ለጠላት በር ከመክፈት እርስ በርስ ተራረሙ ተመካከሩ ።መሳቂያ እንዳንሆን ተጠንቀቁ ።
    የእስክንድር መመረጥ ተቀባይነት ከሌለው ለአማራ ህዝብ ትግል ሲባል እስክንድር ስልጣኑን ❤መተው አለበት❤ እራሱ ስልጣኑን ተረከቡኝ ብሎ የወሎንና የጎጃሙን እንዲሁም የጎንደሩን የሚያገባባ ሌላ ስብሰባና ሀሳብፍጠሩ ይፈጠር እንጅ በዚሁ በልዩነት መቆየት የለበትም ።
    ስለሆነም ዘመነ ካሴን አዛዥ ምክትል እስክንድር ነጋን ከዚያ በውይይት ለተስማማችሁበትበት ቦታ እንዳለ አድርጋችሁ ላልተስማማችሁበት የስልጣን ቦታ ምክትል ወይም ሁለት ሁለት ሰው አድርጋችሁ ጊዜ ይፍታው። ስልጣኑን ግን ከኦነግ ብልጽግና ቀሙ ።ትግሉ በድል ይጠናቀቅ ።

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před měsícem +3

    የሰሞኑ እስክንድር አመፅ እና የአቢይ አዲሱ የውጊያ ስትራቴጂ ለምን ተገናኘብኝ።
    ልሎች በቅንነት በጀግንነት ለምትዋደቁ ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል።
    ድል ለዐማራ ፋኖ

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Před měsícem

      ይሄ የማይታመንና ተቀባይነት የሌለው ዘገባ ሲሆን የመላው አማራ ሚዲያም አይደለም።
      አማራነት ከጎጥም በላይ ነው።
      እስኬው የአዲስ አበባ እና ከክልሉ ውጪ የሆኑት የአማራ ወኪል እና መሪያችን ነው።

  • @YitegesuBelete
    @YitegesuBelete Před měsícem +2

    እናንተ ነፃ ታወጡናላችሁ ብለን ተስፋ ማረጋችን!! መጀመሪያ ራሳችሁን ነፃ አዉጡ::

    • @samiras2322
      @samiras2322 Před měsícem

      እና እኛ ሌላ ብሔር ፋኖ ይመጣል ብለን መጠበቃችን እራሱ በራሳቹሁ መቼ ተስማምና ነው እኔ እኔ እያሉ እዛው ሳይመጣ የሚቀረ ነው የሚመሰለኝ ብቻ ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ያለው ይሰጠን የልጅ ጫዋታ አረጉት

  • @Amhara85
    @Amhara85 Před měsícem +1

    ድል ለዕውነተኛው አማራ ፋኖ ብቻ ይሁን✊

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +4

    ዘመነ ሰከን በል ለአብላጫው ይገዛ። መጀመሪያ አንድነት በዃላ ማን ይምራ ይቀጥላልደ እሰቲ መጀመሪያ ነፃ ይውጣ። ባሐበት የሚነቧቸው። ድል ሳያገኝ የሚፎከረው። መግለጫ የሚያወጣው። ዘመነ ብቻ ነው የተቃወመው። እሱም ተላላኪ ትግሉን ብዙ ግዜ ያሰበላ። ለወያኔ የሸጠ። ተከፋይ ነው። አማራን ታሰርከ ብሎ የሸጠ። ነው። ግሐኛ ጫታም ሁላ ውሰኪውን ያንጫልጥ። ድል ለመላው ፋኖ ለሕዝብ ለጀግናው ጎጃም ፋኖ ለኢትዮጴያ

  • @Mohmad-cb6ki
    @Mohmad-cb6ki Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል እስክንድር መሪ መሆን የለበትም ፋኖ ትግልህን አታስበላ ፋኖ ንቃ ❤❤❤

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před měsícem

    We love both

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Před měsícem

    እዳው በየዱር በገደሉ ወድቀው በቀሩት እህትና ወድሞች ሰም ልለምናችሁ በዚ ምስኪን ህዝብ አትቀልዱ በፈጠራችሁ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před měsícem +1

    Not escalate a problem it can be solved not get a vote support the one get a vote

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Před měsícem +1

    በጣም ያበሳጫል😴ሁሉም አፈሙዝ ተደቅኖባቸው፣ ለወገን በመዋደቅ ላይ እያሉ፣ ገና ሳይከካ ተቦካ፣ መለያየትን ምን አመጣው፣ ??? አስክንድር ነጋ ይኸንን ያህልማ አትሳሳትም፣😴አንተን ለመተቸት አቅም ባይኖረኝም ፣ አብይ አሕመድ ካራ ከመዘዘበት ብሔር በመሆኔ ፋኖን እደግፋለሁ ።ሴራንና ሴረኞችን እቃወማለሁ፣👌ድል ለአማራ ፋኖ💪

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ስለነገሩ ብዙም የምታውቅ አልመሰለኝም።
      አንድ ወጥ ድርጅት ለመመስረት ውይይቶች ሲካሄዱ ሰንብተው፥ ምርጫ ሲደረግ ዘመነ ካሴ ካልተመረጠ ሞተን እንገኛለን ብለው (ምሬ ወዳጆ ራሱን ምክትል ብሎ ለመሾም፥ የሸዋው አሰግድም የሆነ ስልጣን እንዲሰጠው ና ዘመነ መሪ እንዲሆን) ፈልገው ሶስቱ አፈነገጡ።
      የጎንደሮቹ፥ የሸዋ ጠቅላይ እዝ መከታው፥ የወሎው ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባው ና የጎንደር ፋኖ መሪ ሃብቴ ወልዴ በአብላጫ እስክንድርን መረጡ። ይሄ ያልተዋጠላቸው ሶስቱ ምርጫው ላይ አልሳተፍም ስላሉ፥ ያለነሱ ሌሎቹ ድርጅት መስርተዋል።
      አሁን ይሄ ሁሉ ጫጫታ ምን ያስፈልጋል? በራሳቸው አደረጃጀት መቀጠል ከፈለጉ፥ የራሳቸውን አደረጃጀት መፍጠር ብቻ ነው።

    • @mintyassefa
      @mintyassefa Před měsícem

      @@dondada3220 ነገሩን አጥርቼ ለማወቅ የምችልበት ሁኔታ ላይ አይደለም ያለሁት😴ነገር ግን ፣ ዘመነንና፣ ምሬነ ያላካተተ የፋኖ ድርጅት ግማሹን ተላጭታ፣ግማሹን ተቆንድላ ስለሚሆን፣ ወደ አንድ እስካልመጡ ድረስ፣ አብይ አሕመድ እነደተበተኑት በሬዎች በየተራ እያረደ ይደርሳቸዋል።።።😴😴😴

  • @YenehunmulualemYenehun
    @YenehunmulualemYenehun Před měsícem +1

    Eskindr beminim huneta ke zemene ga atawedadrut eskew Sanford yetemare awaki chigir wey eregna aydelem mujelehin awta belut

  • @berhanuteshome930
    @berhanuteshome930 Před měsícem +2

    Eskinder ye ene ermyas feres new esun ankablem

  • @Gzachewwendmageng
    @Gzachewwendmageng Před měsícem +1

    ያሳዝናል ገና ከጫካ ሳትወጡ ለስልጣንመሮጡ የአማራንህዝብያሳዘነው

    • @userashu-d8l
      @userashu-d8l Před měsícem

      ጦሩን አጠቃሎ የሚመራ ያስፈልጋል እኮ ግን ሁሉም የተስማማበት መሆን አለበት 😢

  • @selamassefa
    @selamassefa Před měsícem

    ይህ ስልባቦት የሆነ ሰዉዬ ባልደራስ ለምን አያስወጡትም ለምንንንን አማራ ምርርርርርርር

  • @hxhdhdgdgdh-zs7vj
    @hxhdhdgdgdh-zs7vj Před měsícem +1

    ዘሜናምሬየለሉበትትግልዝብሎነው

  • @Gzachewwendmageng
    @Gzachewwendmageng Před měsícem +1

    ችግራቸውን እስክድርእና ዘመነሁለታቸውእደውምአማማችተወያይተውይፍቱ መጀምሪያሁለታቹመራራቁንአቀማቹተወያዩ

  • @SelamMulugeta-rd6uw
    @SelamMulugeta-rd6uw Před měsícem +1

    Eskender yehin meserte yetekawemu andentachee yet ale

  • @esterganbar998
    @esterganbar998 Před měsícem +1

    የምንጽፈው አስተያየት በጣም መጠንቀቅ አለብን። አንዱን ማንቋሸሽና አንዱን መካብ አያስፈልግም ። ዘመነም እስክንድር ም እንቁ የአመራ ልጆች ናቸው ። እስክንድርን የስልጣን ፈላጊ ማለት በጣም የወረደ አነጋገር ነው። እድሜ ልኩን በትግል በእስር ያሳለፈ ሰው ነው። ዘመነም ብዙ ታግሏል ። አስረስ የሚባል የብአዴን ቅጥረኛ ነው የሚበጠብጠው። ፋሲሎ አነጋገርህን አስተካክል ወገን መለየት የለብህም ጋዜጠኛ ነህ ወይ ተላላኪ።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ይሄ ሚዲያ ከፋፋይ ነው
      Unsubscribe ግጭልኝማ
      እንዲህ ሲቀጡ ነው የሚስተካከሉት

    • @QerubelAle2023
      @QerubelAle2023 Před měsícem

      እስክንድር በፍጥነት ሀሳቡን መስጠት አለበት ዝም ማለት በራሱ ያልተገባ ትርጉም ሊያሰጠዉ ይችላል፣

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 Před měsícem +1

    ይሄ የማይታመንና ተቀባይነት የሌለው ዘገባ ሲሆን የመላው አማራ ሚዲያም አይደለም።
    አማራነት ከጎጥም በላይ ነው።
    እስኬው የአዲስ አበባ እና ከክልሉ ውጪ የሆኑት የአማራ ወኪል እና መሪያችን ነው።
    ዝንተዓለም አማራ ❤
    የማይሰበረው አማራ 💪
    ፋንነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪

  • @SelamMulugeta-rd6uw
    @SelamMulugeta-rd6uw Před měsícem +2

    Men malet new yehyes kendew yeshalsle meri memirtu kgobeze aleka yshalale nege neg eyalu kalemertu balubet kumew yekeralu

  • @GjfFht-is4rl
    @GjfFht-is4rl Před měsícem +1

    ወይወይወይ፥በሉ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před měsícem +1

    ወንድሜ በእሥክንድር ሥም አስመስለዉ ድርጅት ሊፈጥሩ ይችላሉ ግን እስክንድር ፋኖን ሳያማክር ድርጅት የሚፈጥር አይመስለኝም : ድርጅት የሚፈጠረዉ ሁሉም ፋኖዎች ተነጋግረዉና ተስማምተዉ ነዉ : እስከንድር እራሱ ወጥቶ ትክክል ወይም የጠላቶች አጀንዳ እንደሆነ ማሳወቅ አለበት :ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Před měsícem

    ፋኖ ለ ህዝቡ ከታገልክ ለምንድነው እንዲ መከፋፈል አስፈለገ

  • @tesfayeersado9175
    @tesfayeersado9175 Před měsícem

    ሁሉም ካልነገስኩ የሚል ለዘለአለም አያሸንፍም

  • @gech59
    @gech59 Před měsícem

    what about Fano Meketaw Mamo, Habte Woldie, Colonel Fentahun and other fano Leaders view about the unification of fano?

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 Před měsícem +1

    ማስወገድ

  • @shegawtafere-ce3vb
    @shegawtafere-ce3vb Před měsícem +1

    እስክድር የሚባልን እንክርዳድ እና ዘመናዊይ ብዓዴን የሆነ ቆሻሻ ፈጣሪ ያጥፋልን

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 Před měsícem +2

    እስክድር ሁሌም አካሂዱ አያምረኝ ሁሌ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před měsícem

    ምንድነው የምንሰማው? ኸረ በትክክልና በእውነት ሥሩ ማሃከላችሁ ያለውንም ልዩነት አጥሩ ግራ የገባ ነገር ነው የምንሰማው። ለማንኛውም ሁላችሁም ካልተስማማችሁበት ለምን ይፋ ይወጣል? በጣም ያሳዝናል የምንሰማው ነገር ይሄን ካአማራ ፋኖ አልጠብቅም ነበር የት ነው እውነቱ ያለው። እንዴት ለአንድ ዓላማ መስማማትና መተማመን አቃታችሁ?

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Před měsícem +1

    Skinder is band person

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před měsícem

    አሁን በወንፊት እየተለየ ነው ምርቱ ገለባውን ከፍሬው የመምረጥ ብቃት ከሕዝቡ ይጠበቃል

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před měsícem +3

    አንተ ደሞ የሶስት ቀኑን ነው የምዘግበው ይቅርብህ እዴ

  • @user-fy4om6yv3b
    @user-fy4om6yv3b Před měsícem

    Yes! Our leaders are Fano Zemene Kassie, Fano Warkaw Mirea Wodaju and Fano Assegde Mekonen! I hope the Gondar Fanos will come out clean soon and choose their leader! I am sorry what went wrong with ato Skinder Negga. He went from a respectful politician to almost an outlawed fighter without any objectives. Therefore, I have withdrawn my support from him.

  • @solomonabye6205
    @solomonabye6205 Před měsícem +2

    Ye PP media.

  • @BeysawKasa
    @BeysawKasa Před měsícem

    እመኑኝ፡የራሱን፡ሰራዊት፡እንኳ፡ማብቃት፡ያልቻለ፡የሶማሌን፡ወታደር፡ማሰልጠን፡እንዴት፡ይችላል?ጉዳዩ፡ትግሉን፡እንቅፋት፡እንዲገጥመውና፡ታስቦ፡ነው።አሁን፡መንግሥት፡መሸነፉን፡90/0ፐርሰንት፡መሸነፉን፡ስለሚያውቅ፡ሰልጣኞቺ፡ያሉበትን፡ካምፕ፡ላይ፡ጥቃት፡አድርጎ፡ከሶማሌ፡ጋር፡ለማጣላት፡አስቦ፡እንደሆነ፡እመኑ፡።ስለዚህ፡አሁን፡አማራፋኖ፡ይህንን፡ሙፈተሽና፡ ጉዳዩን፡ማጥናት፡አለቡት።

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography Před měsícem

    ገና ካሁኑ በስልጣን ከተባሉ በኃላ ስልጣን ቢይዙም ለጥቅማቸው ነው!!!

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 Před měsícem

    እባካችሁ ሕይወታችሁን የአማራን ህዝብ ከብልጽግና ጭፍጨፋ ለመታደግ ስትሉ ጫካ ገብታችሁ ብልጽግናንና አብይ አሕመድን የምትታገሉ የአማራ ፋኖዎች እባካችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እናንተን ከዛሬ ነገ አራት ኪሎ ትገባላችሁ እያለ በጉጉት እየጠበቃችሁ ይገኛል።በመሀከላችሁ ያለውን አለመግባባት ቀስ ብላችሁ ከድል በኃላ ትፈቱታላችሁ አሁን ግን ዋናውና አንደኛ ጉዳይ የሆነው ብልጽግናን አሸንፋችሁ የአማራን ሕዝብ ማለትም እናት አባቶቻችሁንና ወንድም እህቶቻችሁን ነፃ ማውጣት የመጀመሪያውና ዋነኛ ትግላችሁ ነው።ቸሩ አምላካችን በመሀከላችሁ ሆኖ ስምምነቱን ይስጣችሁ አሜን

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +2

    አታራግብ ካድሬ

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay Před měsícem

    Zemen and other his group and meraiii also.mayy be he changed to pp.party

  • @desalegneamare4610
    @desalegneamare4610 Před měsícem +1

    Ego! Ene Ego!!!

  • @seyoumshawel7348
    @seyoumshawel7348 Před měsícem +1

    እናንተ ፀረ አማራዎች የማይጠቅም ከፋፋይ ዜና አታሰራጩ

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie Před měsícem

    እስክንድር የአሜሪካ ግራ ክንፍ ነው አብይ ደግሞ በቀኝ ክንፍነት እየጨፈጨፈን ይገኛል

  • @Simontadeke
    @Simontadeke Před měsícem +3

    እስክንድር ነጋ ከፋኖ አደረጃጀት የወጣነው አንቀበለውም

  • @belawe9768
    @belawe9768 Před měsícem

    😭😁ለጊዜው ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም
    ፋኖ አንድ ድርጂት ሁኖ በአንድ መሪ ይመራ ማኒፌሥቶም ያውጣ ብለው ሚወተውቱ ግለሠቦች ግባቸው ግልጥ አይደለም ለምን ሚለውን ጥቅሙን አልነገሩንም ።
    ፋኖ ሥሙ አንድ ድረጂት ነው። በአካባቢ ተመሥርተው ሚዋጉ አደረጃጀቶች አባላቶቹ ናቸው። ለአማራ ህልውና እዋጋለሁ ብልጥግናን ደምሥሼ በእኩልነት ምንኖርባትን አገር አደርግላቹህአለሁ ብሎናል ፋኖ። በቂ ነው
    ሥለዚህ ማኒፌሥቶ አያሥፈልግም። ከድል በኋላ ማውጣት ሥለሚቻል።
    ግን እሥክንድር ከፈለጉት ሸዋ አንድ እዝ መሪ ይሁን። ግን ፋኖ በኮምቴ በጋራ በድምጥ ብልጫ ነው መመራት ሚኖርበት

  • @SelamMulugeta-rd6uw
    @SelamMulugeta-rd6uw Před měsícem +1

    Lemen tederjetew ayasayunem yekoyu menamin yemitelew edema dell ayehon

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 Před měsícem +1

    How on earth Eskinder nega a leader of amhara fanos??????
    Whom chose him?
    This is second death of amhara.
    How a made agent is named amhara fano leader???!!

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Před měsícem +1

    ❤❤❤❤እስክድር ጀግናነው

  • @user-yo5uy8vh3c
    @user-yo5uy8vh3c Před měsícem

    እስክንድር ወይ ይስማማ ወይ ከትግሉ ይውጣ

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z Před měsícem

    ሆዳም ኣማራ መቸም አድ አይሆንም ይስልጣን ሩጫዉ ቢቆይ ምን አለ

  • @atn3819
    @atn3819 Před měsícem +2

    ዘመነ ካልተመረጠ ትግሉ ይጠለፋል ማለት ተገቢ አይደለም!
    ለስልጣን አይደለም ትግል የወጣችሁት!
    ማፈሪያዎች!

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +1

    ከፋፋይ አሁን መከፋፋል የሚፈልግ ከፋፋይ ጠላት ብቻ ነውደ ቢያንሰ ዝም ብትልሰ ሳታጣራ አታውራ። ካድሬ ተላላኪ ነኸ

  • @Addis-g3u
    @Addis-g3u Před měsícem

    ጎጠኛ ነህ ድሮም አትመቼኝም!!

  • @GetchTesh-t1r
    @GetchTesh-t1r Před měsícem

    ተስፋ አድርጌ ነበር ካሁኑ መከፋፈል

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 Před měsícem +1

    ድምፅህ ሲጨንቅ. ለማዳመጥ አይጋብዝም.🤢🤢😰🙉🙉

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Před měsícem +2

    ESKINDIR NEGA YE AMHARA HIZB TELAT
    AMHARA YIHIN SEW KEKILILIK ABAREW

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

      ስገጤ

    • @dagmawimussie8764
      @dagmawimussie8764 Před měsícem

      @@user-bk4tu6ce6y birr ke migezaw ye 65 edme sew eskindir yilik SEGETENET LEZELALEM KEF YIBEL. eshi ante tultula.

  • @IzedinSeid
    @IzedinSeid Před měsícem

    Amaran ataseqayu adibachu tekemetu

  • @Pnice-rx9tf
    @Pnice-rx9tf Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @desalegneamare4610
    @desalegneamare4610 Před měsícem +2

    Dedebe minune awkehew