ክፍል 2 እግዚአብሔር ፀሎትን የሚመልስባቸው 4ቱ መንገዶች ። በዚህ መርህ በመፀለይ በፀሎት ህይወት ደስ መሰኘት ይቻላል! part 2
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- #ኢትዮጵያ #ዜና #እግዚአብሔር #ኢየሱስ_ክርስቶስ #መንፈስ #መዝሙር #ዘማሪ #ሐዋርያ #ነቢይ #ፓስተር #ክርስቲያን #በጋሻው #ዘርፊ #ዶክተር #በረከት #ዮናታን #ወንጌል
በዚህ ቻናል ስለ እግዚአብሔር አና ሰለመንግስቱ እናወራለን
In this channel we talk about God and his kingdom
Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ዋዋዋውውውው ድንቅ ትምህርት የሰማይ አምላክ ይባረክ ቅዱሳን ለብዙዎች እንዲደረሰ ላይክ ሼር እናድረግ በጌታ ፈቅር ብዙ ተሰፈ ለቆረጡ እና ለደከሙ ሰዎች የሚያሳርፋ ቃል ነው ተባረኩልኝ
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጌታ በኢየሱስ ስም አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ እንዲሁም አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ!!!
Amen 🙏
ጌታ ይባርክህ ተባረክልን
Amen
አሜንንንን🙏አሜንንንን🙏አሜንንንንን🙏
Amen amen amen tabrakii ❤❤❤
Amen amezing.....
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ለረጅም ጊዜ እየፀለይኩ መልስ ሳጣ እራሴው በቃ እግዚአብሔር በዚህ መንገድ እንዲያልፍ ፈቅዶ ነው እያልኩ እራሴው መልስ በሰጠሁበት ሁሉ ንሰሀ እንድገባ ይሔ ያስተማርከው በጣም ነው የረዳኝ ክፍል 1 ልክ እንደሰማሁ ወዲያው ንሰሀ እንድገባ ጌታ ለእኔ አንተን ልኮልኛል ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ እንድንነቃ ጌታ ስለረዳን እናመሰግናለን !!!
Gof bless you
አሜን
ተባረክ ፀጋ ይብዛልሕ
አሜንንን አሜንንን ❤️❤️ታባረክ ❤️❤️
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጠቃሚ ትምህርት ነው
AMEN AMEN AMEN AMEN
አሜንንን!!!
Amnennnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲. Amnennnnnnnn 🤲🤲🤲
ተባርከሀል
Tebarek
Goyta bbzuh bereket ybarka bruk hawna nay Amlak seb xegackan bereketkan yenjerbb nska bruk bereketna eka zeben hiwetka ylemlm Nzelalem
🙏❤️🙏
ዘመንህ ይባረክ ተጠቅሜአለው ዝም ብለህ ለምልም
tebarek wondimeh❤❤❤❤
ወንድማቺን ይህ ያስተማርከን የፀሎት መንገዶች እጅግ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ በጣም ገብቶኛል ጌታ ብርክ ያድርግህ ተባረክ!
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ጨምሮ በ ጸጋው ይባርክህ !!!
bebezu tebarek bebezu tetekmyalu
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ።
አሜን አሜንን ከብር ሁሉ ለጌታ ብቻ ይሁን የእግ/ር ስው ጌታ በብዙ ይበርክህ ፀጋውን ያብዛል እኔ ዘመኔ ሁሉ ሰፍልግ የኖረኩትን መንገድ አግንቻለው እርሱም እግዚአብሔር ሰምቶ የሚመልስበትን መንገድ አሁን ግን በርቶልነል ተበርክ❤❤
አሜን ተባረክልኝ❤
Amen Amen🙏🙏
❤egzaber stega yibzalek
እሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ደስየሜል ትምህርት ይጨምርብህ ከዚህ በላይ
ዘመንህ ይባረክ እኔ ብዙ ጊዜ እግዚያብሔር የፀሎቴን መልስ እየሠጠኝ ባለመረዳት ሁሌ የታል ፀሎቴ የተመለሠው በማለት ከጌታ ጋር ሥከራከር ኖራለሁ በንተ ትምህርት ብዙ የተመለሠልኝ ፀሎቴ ግልፅ ብሎ ገኘሑት
እናመስግናለን እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ይሁን የዘራኸው ይባረክ
Guita ybarkh xga ybzalh betam new yeredeheg betam bzui temarkuibet tebareklg yebelet telifon kaleh 😍😍😍😍✋✋✋
እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው
God bless you !
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ወደ የእግዚአብሔር ሰዉ በጣም ተባረከያለሁ አሜን አሜን አሜን የቃሉ ጥብብ ያግኝኝ አሜን ✅✅✅✅✅✅
Our only GOD bless u....you are blessed.
Timihirtih betam ereditongal eyetedakemku balehu seat leene dersognal .God bless you.
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌
ተባረክ ወንድሜ
Ameen Geta Yebarki Zamani Hiwoti Bageta Yebarki Zamani Bageta Yelamalimi❤❤
Geta zemenhi yibarki tru tmhirt ኢየሰጠህ ነው ተባርከበታለሁ ፀጋ ይብዛልህ!!!!!!
እግዚእብሄር ይባርክህ : አስፈላጊና ጠቃሚ ትምህርት ነው 🙏🙏
Be blessed
እግዚአብሔር ይባርክህ !
አሜን።ወንድሜ ኢ/ር አበብዝቶ አጋልግሎትህን ይባርክ።ፀጋህን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ምክንያቱም እኔ እስከዛሬ ባቤቴም ተንበርክኬ ስፀልይ ብዙ ስሜቶች ይሰሙኝ ነበር ነገር ግን አይገባኝም ነበር በሕይወቴም ብዙ ብዙ ተኣምራቶችን ባይም ከኣራቱ በየትኛዉ ንገድ እንደተመለሰልኝ ኣላወኩም ነበሪና አሁን ግን ከንተ ትምህሪት ባገኘሁት ተገንዝቤ በእጅጉ ተባሪኬባታለሁና።ኣሁንም እንደገና ተባረክሌኝ።3ኛዉንና 4ኛዉንም ኣሳምረህ እንደምታቀርብልን በጌታ ስም ተስፋ ኣድርጌ እጣብቃለሁ።ኃሌሉያ።
3ኘውም 4ኛውም ተለቋል ማየት ይችላሉ አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክልኝ
ኣሜን🙏🙌🏾 ተባረክ።
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በልቤ ቁስል ላይ ዘይትን ነው ያፈሰስከው ይህን የምታስተምረውን አምናለሁ ይህንንም ብዙ ጊዜ እናፍቃለሁ ጌታዬ ይርዳኝ
Geta abizito yibarikih
tebarekilin
Betam Betam tabarikebatalew, zemenih yibarek 🙏🏾
Egezihabr yebarekeh yebezu gize lefaten negereknge ejege betame dese new yalengne geta eyesuse abezeto yebarekeh tebareke amene
Geta yibarkih betam takimgnal tamirebatalew
በጣም ተምረበታለሁ። ዘመንህ ይባረክ።
አሜንንን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️✊✊✊✊✊✊✊✊
ተባርክ ወንድም
ብዙ ነገር ተምሬ አለው ፀሎቶን ተመልሶ ሳለ እንዳልተመለሰ እየመሰለኝ ነበር አሁንግን ገብቶኛል የውነት ጌታ ይባርክ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ ለምልም❤
Amene tebarekhi❤❤❤❤❤✊🙏🙏🙏🙏🙏
🎉❤
ጌታ አብዚቶ ይባረከህ ፀጋው ይበዛልህ ተባረኬብሃለሁ የአባቴ ብሩክ❤😍
❤❤❤
በጣም፡ተጠቅሚአለሁ
Bante yemisera menfes kidus yibarek
Ameeeeeen Ameeeeeen haleluya haleluya Ameeeeeen ❤❤❤
በጠም ❤❤❤
Kifel 3 begugu etbqalew tebarek 🌻🌻miknyatu lemawq 3 qen tsomi slot yezalew geta mels yestgali Aminwalew🙏🏽🙏🏽🌻🌻
Geta yibarkih be agelgilotik tebarkenal tebarek tsegawun yabzalik beziwu ketil shalom
እየተማርኩ የጌታ መንፈስ አገኝኝ ዘመን ይባረክ
በጣም እየጠበኩ ነበር ተባረክ ወንድም
አሜንንን
Amen tebarek Egezeabhare yebarekeh 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ
ጌታ ይባርክህ ::
አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
Bless u I think am in a middle of confussin
ጌታ ይባርክህ
ጌታ ይባርክ እኔ ጌታ ጸሎትን አይሰማም ብዬ አኩርፌ ነበር ግን ጌታ እደሚመልስ ተረዳዉኝ
That is the basic principle of the prayer life Amazing teaching. God bless
❤God bless you and your family and all of your life
AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN
Geta zemenhn yibark
WOW Biruke hun wondemalm
May God continue to bless you and use you to reach out to the nation ( His people)! Amen 🙏
Tebarek deq temihret new🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🌻🌻
ተባረክ እየተጠቀምን ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ ፀጋ ይብዛ እውነት ነው እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይመልሳል ❤❤❤❤❤🎉🎉
ሃሌሉያ
God bless you more! I learned a lot very helpful message! More blessing
God blessed you more bro
Tebarek 🙏❤️
AMEEEN!!! Thank you!!!
God bless you ❤️🙏
May God bless you abundantly and may God increases you knowledge wisdom and understanding abundantly be blessed
በጣምምምም!ተነክቻለሁ!