ዋቢ ሸበሌን ከአፄ ኀይለሥላሴ የልጅ ልጅ ጋር በቱሪስት አይን /ቅዳሜ ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • Zábava

Komentáře • 163

  • @kimo428
    @kimo428 Před 3 lety +22

    የንጉስ ዘር ያላቀበጣቹ በስነ ምግባር ያደጋቹ
    እውነት ስርዓትኣቹ ልብ ይገዛል እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 Před 3 lety +33

    አቤት እርጋታ , አቤት ትህትና ,አቤት ጥያቄን ሳይንቁ አዳምጦ ; ሀሳብን ሳይቸኩሉ የመግለፅ ችሎታ , አቤት , elegancy, Protocol and discipline,,,እንኳን በህይወት እያላችሁ አየናችሁ ::
    እነ የመንግስቱ ሀይለማሪያም እና የመለስ ዜናዊ ስርዓት ታሪክን እና እውቀትን ፈፅሞ ሳይገድሉ እንኳን ደረስንባችሁ::
    እውነት እንደ እናንተ ከራሱ ጋር የታረቀ ቤተሰብ እና በራሱ ኮንፊደንስ ያለው ስርአተ ኢትዮጵያችን አላየችም ::

    • @user-fg2jr5nw4r
      @user-fg2jr5nw4r Před rokem

      ፊውዳሎች ብቅ ብቅ አላችሁ ኢትዮጵያ ሌላ አብዮት ያስፈልጋታል መለት ነው

  • @zemenjegna1332
    @zemenjegna1332 Před 3 lety +38

    I m very happy to see him we should respect our history
    Thank you EBS

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ምነው ከቀድም ትውድ ብሆን ደሥ ሢሉኮ ሥርአታቼው ለሠው ያላቼው ክብር በጣም ነው ደሥ ሢሉ
    ያሁኑ ትውልድዱቄታም ማፈሪያ ትውልድ

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před 3 lety +23

    Such a classy, intelligent and great role model man.🙏

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 Před 3 lety +25

    I didn’t know the hotel was returned to the royal family. Your guest was humble , very respectful. much respect to your guest . Thanks EBS!

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Před 3 lety

      I found out that when Semayawe Party was about to have a meeting there and this man came out and sent them back with no reason, but it was obvious he was pressured by Bereket Simon & other TPLF cadres. One of the persons who were made to return was Professor Mesfin Woldemariam, as a guest of Semayawe Party.

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +24

    ወይ ጉድ ልዑል ሚካኤልን ይመስላል እሱም የልጅ ልጅ ነው በLondon ነዋሪ ነው ይገርማል እራሱን ቁጭ ነው ። ጨዋ ቆንጆ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ክብር ይገባቸዋል ።

    • @amanueleyassu6841
      @amanueleyassu6841 Před 3 lety

      why can you tell me what their achievement during his 40+ reign?

  • @miskoutesfaye1930
    @miskoutesfaye1930 Před 3 lety +37

    እግዚያብሄር የሚሳነው የለም ኢትዮጵያ የድሮ ክብርሽን ይመለስና እንይ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ

  • @addisglobalmediaofficial
    @addisglobalmediaofficial Před 3 lety +13

    ለቅዳሜ ከሰዓት አዘጋጆች ብትችሉ እንደዚህ ዓይነት ጉምቱ የሆኑ ሰዎችን ስታናግሩ ከአለባበስ ከአነጋገር ጀምሮ ልትጠነቀቁ ይገባል እንደነዬናስ ያሉ ጋዜጠኞች ባሉበት ጣቢያ ከሁለት ሶስት ግዜ በላይ የስም አጠራር ስህተቶች ነበሩ የሴት ጋዜጠኛዋም አለባበስ እንግዳውን አይመጥንም አስብበት እኚህን ግለሰብ የእንግሊዝ ጋዜጠኞች ቢያገኛቸው እንዴት እንደሚያናግራቸው ባየን ፖለቲካችን ሌላ ነው በእጅ የያዝነው ወርቅ እንዳይሆንብን ለምንሰራው ነገር እንጠንቀቅ የሙያውን ስነምግባር እንጠብቅ ።

    • @yonas9945
      @yonas9945 Před 3 lety +1

      ጥሩ እስተማሪ የሆነ አስተያየት ነው እኔም ካሁን በፊት በሌላ እንግዳ ትንሽ ጋጥወጥነት የነበረው ስለ ነበር እንደዚሁ የተሰማኝን አስተያየት ስጥቸ ነበር ግን እይታረሙም ሁለቱም ሴቶች ከስርአት ውጭ የሆኑ ናቸው !!!!!!!!!

  • @GNegasi
    @GNegasi Před 3 lety +13

    To be honest, have you seen such humble ,respectful and classy person in our politics since haileselassie.

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 3 lety +13

    ስለ ቀዳማዊ ንጉስ ሀይለስላሴ ቢሰማ ቢነገር በፍፁም አይጠገብም! ልኡል በህደማሪያምንም ስለተዋወቅናቸው በጣም ደስ ነው ያለን , አቤት እርጋታቸው! እረጅም እድሜ ከጤናጋ እንመኝላቸዋለን🙏 ebs እናመስግናለን

  • @ethiopian2943
    @ethiopian2943 Před 3 lety +19

    A very humble gentle man!

  • @workeyhailu8644
    @workeyhailu8644 Před 3 lety +7

    እንደዚህ ስነ ስርአት ያለው ሰው ነው የናፈቀኝ፡፡
    እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ፡፡

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 3 lety +48

    ይገባቸዋል ! ስርዓታቸው አክብሮታቸው ብቻ ይበቃል ልዑል ብህደማርያም ኃይለ ስላሴ!! እንደውም ክብረመንግስታቸው !!

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 Před 3 lety +25

    በታማኝነት ለአገር ማገልገል እንደዚህ በልጅ ልጅ ያስጠራል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +3

    ይህን ፕሮግራም በማየቴ በጣም ደደስተኛ ነኝ: ያውም የሀገሬን የነገስታት ቤተስብ ማየት መታደል ነው🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🥰🥰🥰

  • @danielzewdu343
    @danielzewdu343 Před 3 lety +20

    Wooooow our own history right under our nose...!!! This hotel should be the most respected one... reinvest and make it a monarch place

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 3 lety +8

    What’s wonderful humble King! So sad they suffered through no fault of their own. I am glad they are able to have the Hotel. Thank you for the great historical insight about the Royal family and the Hotel. Great show!

  • @emebetdesta1274
    @emebetdesta1274 Před 3 lety +9

    unfortunately this wonderful time will never come back again. I regret it very much. This kind of people like the grand son of the emperor is rare now.
    Thank you Ebs for showing us the real history of our Emperor and his descendent how they are well mannered people and kept their treasure too.

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 3 lety +17

    wow ❤ ክብረት ይሰጥልን ልኡል ሆይ ሰላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር እግዝያብሄር ከነ ሙሉ ቤተሰቦት ይሰጥልኝ❤🙏one love💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @utut3754
    @utut3754 Před 3 lety +8

    አቤት ውበትሙሀባ ስነ ስርኣት ትህትና ቃል የለኝም እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @MyD1010
    @MyD1010 Před 3 lety +6

    ይገርማል እንዴት ብዙ ነገር ጠፍቷል እኛም ጠፋን እነሱንም አጠፋን እስካሁን እንጠፋፋለን ወደፊትም እንጠፋፋ ይሆን፣ ጉዳችን ብዙ ክፉ እፉኚቶች ነን፣

  • @bensa3017
    @bensa3017 Před 3 lety +5

    Thank you so much EBS for sharing this wonderful history, this film is a reminder how Ethiopia and Ethiopians were graceful, respectfully and dignified people. You can see the Grace in HRH the Prince. I wish and hope one day the restoration of the Royal family in Ethiopia just like England will come to happen, and the people of Ethiopia will welcome it with open arms, as our PM indicated and restored the palace and it's contents, restoration of Royal family will bring lots of tourism to the country. Hope people will like this to happen. God bless Ethiopia!!!!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 3 lety +8

    ምን አለ ሁሉም ህዝብ እንደ እርስዎ ክብር ያለው አነጋገር ቢኖረው? 🥰🥰🥰 እግዚአብሄር ኣገራችንን ኢትዮጵያውያን ወደ ድሮዋ ክብሯ ይመልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👏👏👏

  • @kalkidantube
    @kalkidantube Před 3 lety +19

    አቤት ፅብይ ሰንይ ሰንመግባር ሁሉን ነገር የታደሉ ትልቅ የትልቅ የልጅ ልጅነውት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል

  • @abby8182
    @abby8182 Před 3 lety +6

    አቤት ስርአታቸው አነጋገራቸው በጣም ደስ ሲሉ

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e Před 3 lety +6

    የንሰ ዘር እርግት ያሉ ረጀም እድሜ ተመኘውላቹ

  • @use394
    @use394 Před 3 lety +8

    Its very interesting why can’t we see the rest Royal family I hope all schools hospital names back to the Royal names ?

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před 3 lety +18

    He is so Humbel.

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 Před 3 lety +5

    ዛሬ የውርጋጦች መፈንጫ ሳንሆን በሄድንበት የአለም ጫፍ ክብር የነበረን ህዝቦች ነበርን። ወተትና ሳሙና በነፃ እያደሉ ያለምንም ክፍያ እስከ ዩኒቨርስቲ በነፃነት ይማር ነበር። ዛሬ በየጉራንጉሩ በተከፈቱት ሱቅ መሰል ነገሮች ለመዋዕለ ህፃናት የአንድ ሚድ ተርም ትምህርት የሚጠየቀው ክፍያ ጆሮ ጭው ያደርጋል። በአዲስ አበባ ልጅ ማስተማር ጦም ማደርን ጠይቋል። መሪዎቹ ልጆቻቸውን አውሮፓ ልከው ለኛ ልጆች ደንታ የላቸውም። ከፋቱ ብዙዎቹ እንዳሰቡት የነጠሩ ልጆች ሊያተርፉ አልቻሉም። በግፍ ገንዘብ ተጨማልቀዋልና።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያ ንጉሶች ከእግዚአብሔር የትስጣቸው ግርማ ሞገስ አላቸዉ: የሀገሬ ንጉሳዊን ቤተስቦች በያላችሁበት ስብስቦ በሀገራችሁ በታላቋ ኢትዮጵያውያ ምድር ያኑራችሁ: እናከብራችሀለን እንወዳችሀለን ታሬካችን ናችሁ::

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 3 lety +1

    ደሰ ሲሉ እርጋታቸዉ የሀገራችን ቅርሶች
    እድሚ ጢና የሰጦት ሀገራችንንም ሰላም
    ያድርግልን

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile6186 Před 3 lety +16

    የ ጨዋ ዘር ያስታውቃል

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 Před 3 lety +1

    You are such an amazing person. Very humble and disciplined. You get it from your astonishing grandfather!

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 3 lety +6

    ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ከመንገድ የተጣሉ ህጻናትን ያሳድጉ
    ነበር እነዚህም ልጃች በኃይለ ስላሴ ስም ይጠሩ ነበር ሲምሉ እንኩዋን
    ኃይልስላሴ ይሙት ካሉ ትልቅ መኃላ ነው::በህግም አንጻር በኃይለ ስላሴ አምላክ ነበር የሚባለው ደጉ ንጉሳችን ዘራችው ለዘላለም ይኑር::

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 3 lety +4

    May God bless your families!! Very humble...!🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-my7wh5ox5w
    @user-my7wh5ox5w Před 3 lety +17

    ወይኔ ትህትናቸው ደስ ሲል

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 3 lety +2

    I am glad to see historical hotel me my sister & friends for graduation we danced the hole night long great time 💗

  • @user-rx1md5xz7v
    @user-rx1md5xz7v Před 3 lety +1

    ለካሜራ ቀረጻውና ኢዲቲንጉ እጅግ በጣም ግሩም ነው፡፡ ታሪኩና እንግዳውም እጅግ በሳል እና ሥርዓት የተሞላ ነበሩ፡፡ ጋዜጠኞቹም የምታድጉ ናችሁ፡፡

  • @kibromsieesfatsion9236
    @kibromsieesfatsion9236 Před 3 lety +1

    There was big photo album of emperor Haileselassie in wiseta elementary school in debremarkos.you can ask and find it . Long live for prince.

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 Před 3 lety +5

    The Prince is always Gentle. I remember him sponsoring poetry nights free of charge. I suggest if the Prince can modernise the rooms keeping its historic values. For example: Electronic Key at all bed rooms, CCTV, control rooms, hosting historical events........@EBS hosts: Thank you for your program. Another point is it is absolutely unacceptable to visit guest's or ANYONE without MASK. Totally irresponsible. I mentioned this last time too. Just wear a mask. Period. If you wish you can introduce a transparent plastic eye glass for ur hosts. If this practice continue, I will report to health ministry. Be exemplary to the public.

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 3 lety +4

    What a humble royal

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Před 3 lety +12

    Actually it is true in Somali we call that hotel ( WABI SHABEELE ) it's one of reiver start Ethiopia somali region End into Indian Ocean

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +1

    የሀገራችንን የንጉሳዊን ቤተሰብ በሀገራቸው ውስጥ በነፃነት የመኖር መብታቸውን ሌጠብቅላቸው የግድ ነው:: ለምንድን ነው በገንዛ ሀገራቸው የሚገላቱት??

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 Před 3 lety +2

    Endnant aynet Ethiopiawi 🇪🇹 eyal eko new manm yemchawtbat Erjem edma yestot 🙏

  • @giovannidamico3175
    @giovannidamico3175 Před 3 lety +12

    👉💠Ethiopia was big. During the reign of Haile Selassie, food was cheaper. After that, Mengistu Hailemariam was a little cheap too. Before, there were Americans, Europeans living in Ethiopia🌹🌹❓

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 Před 3 lety

      ኧረ ያዘመን የሰው ብዛት ስንት ነበር?ሌላው ቀርቶ

  • @marytison1234
    @marytison1234 Před 3 lety +1

    የንጉስ የአፄ ሀይለስላሴ የልጅ ልጅ ስለ አሳያችሁኝ አመሰግናለሁ ።

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 3 lety +4

    አክብሮታቸው ብቻ ይበቃል ! Respect to Jan Hoy

  • @user-sy8ez6dw5m
    @user-sy8ez6dw5m Před 3 lety +4

    አለቃዬ ስዋደውኮ ጋሽ በእደ ማርያም በጣም ጥሩ ሰው ናቸው። መቼም እምዬን ሲያዩ ከሀገረ አሜሪካ ማን እንደሆንኩ ይረዳሉ አስራ ምናምን አመት ሆነኝ እእእእ

  • @etetualfs8022
    @etetualfs8022 Před 3 lety

    Ii used to go to the school named Prince Beidemariam School in the university compound. It was the best. Every 2. Week atse Hailey Selassie visited our school, sometimes he comes suddenly without informing the school. It was unforgettable. Prince Bederiam is very humble. I miss the all our culture from our new generation. Very pitty

  • @KFASIL
    @KFASIL Před 3 lety +3

    እንደ ልዑል በእደ አይነት ጨዋ ሰው በአለም አይቼ አላውቅም

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Před 3 lety +4

    God bless you !!

  • @yohannesworkuprofessionalt8002

    I am so happy to see you Prince Bede Mariam in this Video. Thanks for telling us this wondervoll story 👑👍

  • @simegneterefe6021
    @simegneterefe6021 Před 3 lety

    የግል ንብረት ያላቸው አይመስለኝም ነበር።ሆቴሉን አውቀዋለሁ በትንሽ እውነት መንፈስያድሳል የንጉሶች በመሆኑ ደስ ብሎኛል።መልካም ውጤት ።

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 Před 3 lety

    I pray everyday for you and your entire family. May God bless you and protect you.

  • @attatamarie8344
    @attatamarie8344 Před 3 lety

    Wow I’m so happy to see him after long time , I have the story with them in Dire Dawa, August 1 to 16 -/ Feleseta-Mariyam fasting & praying time with all Royal family ( I mean most of the family came with grand - father) price Mekonene loved more by our king His Highness -Haile-Selase. It was wonderful time :: thank you for sharing with us. God bless you all

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 Před rokem +1

    Beedemariam mekonnen Hailesillasie, Ermias Sahlesilassie(son of Princess Sahlesillasie Hailesillase, the youngest son of Hailsillassie and Etege Menen)- God bless the Royal Family.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 3 lety

    I love his respectful speech

  • @ermiasmulleta2557
    @ermiasmulleta2557 Před 3 lety

    Wonderful personality. Long live!

  • @segidbetelehem9562
    @segidbetelehem9562 Před 3 lety +3

    Bezu yemankachewn neger selasawekachun betam enameshenaln esachewem akeberotachew des yelal enamsegenaln

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 3 lety +2

    Beautiful family God bless you.

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety

    ምን ዋጋ አለው በንጉሡም ዘመን ለራሳቸው ቤተሰቦች እና ለሚቀርቧቸው ነበር ዕድል ሁሉ የተቸረው።

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 Před 3 lety +1

    He so humble

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Such a beautiful place but it needs an update!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገራ ሰመለስ ይህን ታሪካዊ ቦታ አየዋለው::

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 3 lety +1

    I like it King of King

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    So sad the worst thing that happened to our country is when derg came !

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Tikikil Prince Biedemariam Edmena tena yisthow !

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr Před 3 lety

    Amazing
    Historical Hotel

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před 3 lety

    EBS thank you for this video
    my question is now the Wabi shelled hotel is returned to Royale family?

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 Před 3 lety +1

    እንደ ቅርስ ይኑሩ፣በስተቀር ምን የሰሩት ነገር አለ?በጎ አድራጎት ነገር አቋቁመው ቢሰሩ፣ሽማግሌ ሆነው አስታራቂ ቢሆኑ መልካም ይመስለኛል። በስተቀር እርጋታቸው ጥሩ ነው።

  • @hiruttesfaye151
    @hiruttesfaye151 Před 3 lety +1

    well done

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 3 lety +4

    Yehne abat moges hko hske lj lj new
    Jan hoy ayate photowachewn kemelaktoch gar seklot hulem tewat mata yawarachewal 💔💔💔😥😥

    • @DB-bm4st
      @DB-bm4st Před 3 lety +1

      Leka endi aynetim oromo ethiopiawinetin yetlabesk neh aylewitih

  • @aklikaskassa5554
    @aklikaskassa5554 Před 3 lety

    Hi Bedemariam my friend . God bless you .

  • @onelove2817
    @onelove2817 Před 3 lety

    The prince's mom was the late Sara Gizaw. His uncle was Tilahun Gizaw. Tilahun was one of the top leaders of the student movement at Emperor Haile Selassie University. Killed at young age.

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 Před 3 lety +2

    በሰው በላው ስርአት ዛሬ ለደረስንበት ቀውስ መሰረቱ ንጉሱ እዝቡን ቢያዳምጡ ለዚህ ውድቀት ባልደረስን
    ግን ልጅ በአባቱ አይቀጣም እንኳን ደስ አለህ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před 3 lety

    የዘር ሀርጋችው እንደ ምድር አሽዋ ምድርን ይሙላ ይለምልም እናተ የመልካሞች ሀርግ ፍሬች ናቸው

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 Před 3 lety +1

    ድል ለኢትዮጵያ የሚል ላይክ ያድርግ።
    ትኩስ ጠቃሚ አዳዲስ መረጃዎችና አስቂኝ ቲክ ቶክ ቪዲዮችን የአማረኛ ፊልሞችን ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ በርግጠኘነት ይደሰታሉ 🙏🙏🙏

  • @rozaroman6840
    @rozaroman6840 Před 3 lety +5

    Das ymil zamne

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 Před 3 lety

    ዛሬ ሰያ የት ሄደ ግን ይህን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው ❤️

  • @alemayehutsige8156
    @alemayehutsige8156 Před 3 lety +1

    Wabi Shebela Hotel. Wesen Seged Hailselasa

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Před 3 lety +2

    ጦርነት አፄ ዮሐንስ ዘመን
    በአፄ ሚኒሊክ ዘመን
    በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመን
    በደርግ ዘመን
    በመለስ ዘመን
    በአብይ ዘመን

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Před 3 lety +3

    የእናታቸዉ ወንድም ጥላሁን ግዛዉ ይባላል :: የ60 ወጣቶች ንቅናቄ::

    • @user-no6dm8fw1d
      @user-no6dm8fw1d Před 3 lety

      እና ምነው ነገር ነገር አለህ? ????

    • @solomongerma2406
      @solomongerma2406 Před 3 lety +2

      @@user-no6dm8fw1d አይ የልጅ ነገር ቸኮሉ ለጠቅላላ እውቀት ነዉ:: የልዑሉን ስነስርዐት እንዴት አዩት? እና የመለሰን ልጆች?

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem

    ልእልት ተናኘ ወርቅ ታሪካቸውን ብታሳውቁን ?? ፍፁም ደሰታዬ ነው የንጉሳዊያን ቤተሰብን ማየት

  • @nigussie8372
    @nigussie8372 Před 3 lety

    የጋዜጠኞቹ የኮኺድን የማስተላለፊያ መንገዱን ለመቆጣጠር ከሰው ወደሰው በአየር ከእስትንፋስ የሚወጣው እንደሚተላፍ መሆኑን አለመቀበል በማወቅ ወይንስ አለማወቅ ያለ አፍ መከለያ ጭንብል ቃለመጠይቅ ማድረጋቸው አልገባኝም ?

  • @user-dv9md8mz9k
    @user-dv9md8mz9k Před 3 lety

    So who is the owner of the hotel

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Wiyyy Yeduro gorebete !

  • @senda9782
    @senda9782 Před 3 lety

    ከንጉሡ ዉድቀት በኋላ የበዕደ ፈረስ ለኔ ተሰጥቶኝ ጥሩ ጥሩ ዉጤት አግኝተናል

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 Před 3 lety

    💚💛❤️🙏

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 3 lety

    ምን ጥሩ ነገረ አለዉ ቀኝ ገዢ ነበር ከበርቴ ጭሰኛ እያሉ የደሀን ጉልበት እናብ ላብ የበሉ ናቸዉ ከነሱ ደርግ በስንት ጣዕሙ የደሀ አባት ነበር

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 3 lety

    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @omermdshakir4110
    @omermdshakir4110 Před 3 lety

    Wabi shabelle .... Somali langauge ..
    Named tht hotel ......we have also jijiga and muqdisho femous name. Wth attractive pronounce

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 3 lety +1

    Ebs eyeserachehut yalew sera yebel yemiyasegne new beziw ketelubet beatekalay ye ebs keruw keber yegebachehual really ethiopiawinetachenen geletsachehutal

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 3 lety

    ዋቤ ሸበሌ እኔ ባሌ ጎባ ብቻ ይመስለኝ ነበር። ለካ አዲስ አበባም አለ።

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 3 lety +12

    ከዚህ ከተከበረ ባህል ነው ጁንታው ሐገራችንን ሆን ብሎ ያበላሽው የአሁኑን ትውልድ

    • @kalkidantube
      @kalkidantube Před 3 lety

      አይገርምም ምን አለ የአኒ በተውልድህ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 3 lety

      KE junta BEFIT yachemalekaew YE DERGUE SEREAT NAEW.

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +1

      ደርግና ኢህአዴግ ናቸው ለዚህ ሁሉ መውደቅ የዳረጉን።

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před 3 lety

    Where comes the money to build???

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Před 3 lety +9

    መንግስቱ ሀይለማርያም ነብስህን አይማረዉ። ለአዉሬዎች ለአራጆች ሰጥሄን ለራስህ ጠፋህ። ልኡሉ አክብሮቱ አደቡ ብቻ ይበቃል

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 Před 3 lety +1

    Jah Rastafari king Haile Selassie i The First

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182

    Btam naw ygrmgn ena das algn yhen tarik alwkim nbar telk saw aysatan hulu ngrchaw ymiyamr ngusawi batsab nchaw fatri ytabkachu enmsgnaln