ሰርፕራይዝ ሆነች በጣም አመሰግናለው አለችኝ❤🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • #marketube #abtube #mubi

Komentáře • 1,2K

  • @Efatube01
    @Efatube01  Před 14 dny +159

    czcams.com/users/shortsGj8KBgSIR20?si=qO2XDRWBliWZuE1n

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 14 dny +269

    የመጀመሬ ነኝ ዛሬ የጋሽየለጅጆይን ብቻየሚወድ ላይክግጩኝ👍👍👍

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Před 14 dny +187

    ማነው እደኔ ትላንትና ሲጠብቃቸው የዋለው❤😂😂😂

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 14 dny +97

    እኛ ስደተኞች ለራሳችን አልፈን ቤተሰቦቻችነን ኮራ ቀብረር አድርገን እምንኖር ያተወራልን ልባም ሴቶችነን እምትሉ እስኪ ልያችሁ የማንም አህያማ አይጫወትብንም🥵🤧

  • @meditube147
    @meditube147 Před 14 dny +231

    ኤፋና ቤዛዊት የምትወዱ ላይክ👍💕🌸​⁠

  • @S-Seriess245
    @S-Seriess245 Před 14 dny +49

    ኤፊ በርታ ግን መጀመርያ እምነት ይቀድማል ማተብህን እስር በመገድህ ሁሉ እግዚአብሔር አስቀድም በማተብህ አትፈር በተርፈቤዝየ እንወድሻለን

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn Před 14 dny +80

    🥰🥰🥰🥰ቤዜ ታዋናይ ቴቪ ላይ የምስራውን የአይን አበባ ትመስላላች የምትሎ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍👍

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ Před 14 dny +87

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ እስኪ በላይክ❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-bx2pl8py6o10
    @user-bx2pl8py6o10 Před 14 dny +41

    ቤዛዬ ጨዋ ልጅ ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před 14 dny +65

    እስኪ ቤዚንና ኤፊን አንድ ይሁኑ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Fakiha12349
    @Fakiha12349 Před 14 dny +53

    ኤፍሬም ማረጋገጫ ያለ ሰውነወ የምትሉ😊

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před 14 dny +63

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠበቅ ነበር እስኪ ላይክ ግጩ ❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 14 dny +49

    የጋሽዬ ልጆች ለፍቅር አንደኛ ነቹ ስታምሩ ውቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zede-zc8gq
    @Zede-zc8gq Před 14 dny +28

    የቢዚ ርጋት እሚመቸው እንደኔ like

  • @Menbulala
    @Menbulala Před 14 dny +46

    ኤፋዬ ይሄን ባህሪህን አይቀይርብህ አንተ ሁሉንም እንደፀባዩ መያዝ ትችላለህ ።

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 14 dny +25

    ዛሬ እኮ ባዓታ ማርያም ናት እንኳን አደረሳቹ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላቹ የሰባችሁት ታሳካላቹ❤❤🙏🙏

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Před 14 dny +17

    ፉታ 🙅‍♀️ለሀይሚ ማነዉ የሀይሚ በተ አለቀሱች🥺🥺 ኢፋ አቢርሺ ሩታ ተመለሱ ዉደ ሀይሚ 😭😭

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Před 14 dny +16

    ውዶችየ ዛሬ በጣም ደብሮኝል ላይክ አርጉኝ😢😢😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 14 dny +24

    የጋሽዬ ልጆች እኮ ፍቅር ናቹ የኔ ማሮች ቤዛዬ ኢፍዬ በርቱ ውዶችዬ ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 14 dny +29

    መነው እዳኔ ትላትና በጉጉት ሲጣብቅ ያቆያው 😮😢😢🎉😊😊