አቤል በሰራሁት ነገር አዘነብኝ…🥺🥺
Vložit
- čas přidán 13. 05. 2024
- ጉድ ነው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አቤላን አናድጄ አስደሰትኩት..😅
እናቴን በካንሰር ካጣሁኝ በኋላ ህይወቴ ተመሰቃቀለ..አቤል አስለቀሰን😢| አብርሽ ለኔ ትልቅ ነገር አድርጎልኛል.
This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥
This video content concern about Ethiopian Best CZcamsr Abela Surprise and prant video together. We make this video for surprise and Teach habeshan people and this lovely world.!!
thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
It's original eyu entertainment video 😎
"""""" Thankyou for watching""""""""
Don't Forget To subscribe , like, and share
#holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
#francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok - Zábava
መቀሱስ😂
😅😅😅 አለ ላምጣው…😅😅😅
😂😂😂
❤❤❤😅😅😅😅😅
የመቀሱ ነገር ተወው ግን ኣንድ ቀን ብድርህን ትመልሳለክ ብየ ኣስባለሁ ኣቤልየ 😂
@@eyuentertainment .እዩ ተው እንከባበር 🙃😂
ማነው እንደኔ ሄሉና ማርክ የናፈቃችሁ 😢❤
እኔ ማርያምን😢😢😢❤
😢😢
እኔ ወላሂ😢 በህልሜ ማርክ ተጎድቶ ሄለን በጣም አዝና አይቻታለሁ በህልሜ ነው ያልኩት ታዳ😢😢
ዛሬ ልቤ በጣም አዘኔ አለቀስ ዉይናን እያየዉ 😭😭😢
እኔ ወላሂ
ዊናጋ አልቅሶ የመጣው ማነው😢😢😢😢
ማርያምን ከልቤ ነው ያስለቀሰኝ ኡፍፍፍ
@@user-gd1gu5gk8h በጣም ነው አጀቴ የበላው😭😭
በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢😢ኡፍፍፍ ሲስቁ እንጅ ማንም ከፍቶት ማየት አንፈልግም
እራሤን አሞኛል ያለቀስኩበት😢❤
ኡፍፍፍ ነግቶ መልስ እደምናገኝ ተስፋለኝ የኔ አስተዋይ ከአቅሙ በላይ ቢሆንጅ እደዛ አይሰቀሰቅም ነበር 😢😢😢
እረ እነሄሉ የናፈቋቹሁ😢😢👍👍
ምርጦቼ ለይኩኝ ደሥ ብሎኝ ነው💖👐😁
መ
የአቤላ ደስታ የሚያስደስታችሁ
ዋውው😢❤❤ማነው ግን እነሔለለ ናፍቆ ሲጠብቅ😢ዊና አዝኖ መጣ አስለቀሠኝ 😢😭😭😭ስለእናቱ የሆነ ነገር ሠምቶ ይሆን 😢አዘንኩ 😭😭👈👈
ማነው ዛሬ የዊና ለቅሦ ያሥለቀሠው ❤❤❤❤
እኔ😢😢😢😭😭😭😭😭
ሄሉና መርክ ናፍቆኛል😥😥😥😥
ናፍቀውንነበር ግን ዊናእያለቀሰሲመጣ በጣምአስለቀሰኝኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
እዩዬ ታምራላችሁ በርቱ😂👍
❤❤🎉🎉😂😂
የቡታጂራ ዩቱበርወች ሙቢን ከነ ዘለቀ ጋር አስታርቋቸው በፈጠራችሁ❤❤
የኔም ጥያቄ ነው
Garimwugnali wola lemin zim indalu bitrequ xuru new
yes
ትክክል
አው ይታረቁ ወላ
ሄሉና ማርክ የናፈቃችሁ😥😥😥
እዩ ወንድሜ ለውድ ስጦታክ እናመሰግናለን 🙏❤ ደግሞ ኣደራ ኣቤልየ ኣበረታታልን ማንም እንዳያስከፋው ኣነጋገሩ ትህትናው ውስጤን ነው የሚያላውሰው 😔ለመዳም ቅመሞች ያለው ቦታ በጣም ልዩ ነው ❤
bexma❤❤😢😢
ኡኡኡኡኡ አረ ኑ ሰላማዊ ሰልፍ እንዉጣ የመዳም ቅመሞች ማርክና ሄሉ ናፈቁኝኮ
😢😢😢😢😢 በስተመጨረሻ ተለያይተው መጡልን አይይይ ይች አለም
አብርሽ እና ሩታን አምጣልን በቀጣይ 🙏🥰🥰🥰
❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ፍቅር ትቅረብ ምትሉ
ጂል
ፍቅርን አቅርብልንንንንን😢
ማነው አቤላን የምወደው
ትልቅ ቦታ ደርስልኝ ወንድሜ
❤❤❤❤❤
ቅመሞች አቤላን 50k እናስገባው ያሳዝነኛል😢
ወይኔ እነዚህ ልጆች ይመሳሰላሉ መሠለኝ እንወዳችሀለሁ በርቱልኝ አበረታቱኝ አቤላን👍👍👍😍😍
የፍቅር ወዳጆች የት ናቹህ ፍቅርን ያምጣልን
የምር አንተ ምርጥሰውነህ ሠው ማለት የተከፍ የሚግዝ ነው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ከጎኑ ስለሆንክ ደሥ ብሎናል
የዪ ሳቅ የሚያስቀው እንደኔ😂😂
እዪዬ የኔ አሰተዋይ በደንብ አበረታታው አቤላዬ ከጎንክ ነን በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤
ዛሬ ዊናን ከፍቶት በማየቴ በጣም ከፍቶኛልል😢😢😢
የብታጅራ አድናቀ የት ናቹሁ
አለን
አቦ ይመችህ ምርጥ ሰው ነህ
ወዉዉ በጠም ደስ ትለለቹ ሰቅ በሰቅ ነው ቤተቹ የአቤለ ደስተ ምየስደስተቹ 🎉🎉ገን ዛሬ በዊና ቤት አልቅሼ ነው የማጠሁት የምር 😢
እረ ሂሉ እናማረክ ናፈቁኂ
እዩየ ወንድሜ እናመሰግናለን በወጣ ይተካ የኔ አባት አቤላ በርታ እሽ
ፍቅርየንአምጣልን❤
አብርሽን ይፈራን መሠለኝ
በጣም ታሳዝኑኝ አላችሁ. ፍጣሪ ለቁብ ነገር ያብቃችሁ 😍
😍😍😍😍በጣም ትመሰላላችሁ አቤል እና አዩ ❤️❤️❤️❤️
አረ ዊና ምን ሆኖ ነው እበክ እዪዮዮዮዬ ዊናጋ ሂድ
ማነው እደነይ ማርክ ና ሄሉዩ የናፍቀህ😢😢😢
በወጣ ይተካ እዩዬ በርቱ❤
ሂሉእናማርክጠፉ በሠላምነዉ
የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣቹ በርቱ ❤
ወዲማችን በርታልን
ልክነዉ እዩ ተሰተካከለዉ ትንሺ እድግ ብሎላ በርቱ ❤
ዛሬ67ኛ ነኝ የአቤላወዳጆችላይክ❤❤❤
ጎበዝ ወድማችን አወ አበረታቱት አብራችሁ እደጉ በመቀሱም ፈታ ብለናል ግን በነዊናም አዝነናል😭
እዬብ የምር የዛሬው ይለያል የምር በሳቅ ዋው ሁሌም ሳቁልን የምር ፈጣሪ እደናተ አይነቱን ያብዛልን 👍👍👍👍👍👍
Eyu ሳቅህ በጣም ነው ምያስቀኝ😂😂ደስትላላቹ💙
እረ እነ ሄሉ ምን ሆነው ነው ወይኔ መልስ የለም
አቤላ ወድማችን ሁሌም ሳቅልንን
በርቱ ❤❤❤
አቤል በጀመሪያ አብለቀሰኝ ኡፍፍ😢
እመጨረሻላይ ግን በጣም ደስስ አለኝ ❤❤
ውይ ገፊህ አተልጅ ይመችህ ፈተነው ያረክኝ ሀላችሁ ይመቸችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዩዬ ስቀህ አሳቅኘኝ😂😂😂😂 እዩዬ ወንድሜ በወጣ ይተካልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ልዬወቺ እኳንም በሠላም መጣቺሁ
እንካን በሰላም መጣችው❤
Eyu Ma Brother Yabede New!
እዩ በጣም ነዉ የምወድህ😢❤አቤላ ሁሌም ፈገግ በልልኝ ሁለታችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በወጣይተከህ አዩየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮይስጥክ
ዋዋዋ በጣም ደስ ይላል እንኳን አቤላ❤❤
እረ እነሔሉን አምጡልን ማርያምን በጣም ተናፍቀዋል❤❤❤❤❤
እዩ የኔ አባት ተባረክ ወድሜ 🥰🙏
Tebarek yemr❤
ኢዩዬ & አቤላ ምርጦች ደስ ስትሉ በርቱ 🎉🎉🎉🎉
እዩየምርጥሰዉነህአላህያክብራችሁ❤❤
አቤላዬ እንኳን ደስአለክ❤ስወዳቹ
በርቱምርጦችየ🎉🎉🎉
ግንዛሬ ኡፍፍ ዛሬ ዊና ከምንምበላይነውያስለቀሰኝ😢😢😢
😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ሆደነፈረ ከመቀሱ የሳቁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ግን ዊናን አይቼ ከፍቶኛል ደሞ ሳይደላኝ አሣቃችሁኝ ይመቻችሁ❤❤❤🎉
እዩ ጠፍተሀል ቶሎቶሎ አትለቅም እንዴ እየጠፋህነው
የምርጦች ምርጥ ናቹ ❤❤የእዩ ፋሚሊያንስ እንዴት ናችሁ
እዩዬ የኔ ፍቅር❤️ ስራህ ሁሉ ያስቀኛል😁አቤላ የኔ ቆንጆ❤️🥰 ዘና አረጋይሁኝ🤣🤣
ወይ እዩ ጉደኛ ነህ😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ
ደስስትሉ ትለያላችሁ የምር ፈጣር ይጠብቃችሁ የማያልቅ ፈቅር ይስጣችሁ 💞💞💞💞👍👍👍👍❤❤❤
Eyu እረ የሣቅህ ነገር ተመቸችን
😁😁😁😁😁ጭራሽ መቀስ ወይኔ ጉዴ ተሰራልህ አቤልዬ😁😁😁😂😂
ማታባበራቹ ደስ ሲል የኛ ምርጦች❤
የኔ ምርጦች❤❤❤❤አይለያችሁ
ዉበት እና ፈገግታ ሲለካ በቡታጅሮች ነዉ ለካ❤❤❤❤
Egzabere bewetawe yeteka. Egzabere ysetehe. Betame newe dese yaleige ❤❤❤❤
እዩዬ ማነዉ እንዴኔ በእዩ ሳቅ ሆዱ የሆሰለ አበላን ወደ 50K እዩየን ወደ100K ዳይ ዉዶቼ የመዳም ቅመሞች አላቹልኝ❤❤❤😅😅😅
የኔምርጦች ወንድማችን❤❤❤😍😍😍
እዩዬ የኔ ወድም
አቸኩል ትታወጋ የቡታጀራ ጀግናወች ተገዳደፉ 👍👍👍
በጣዉ ይተካ የሠጠ ይሰጠዋል❤❤
Eyu yante seq gildo bisemama alakelih😮😮😮
ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አስተዋይይ ❤❤❤
የኔ ውዶች ❤❤እዩ ወንድሜ ኣቤላ ኣበረታታው ከገኑ ሁን እና በረተፈ እወዳችዋለሁ እሽርየ እና ሩታዪ ኣምጣልን ወንድሜ 🥰
አቤላዬ ምርጦ 😂😂😂😂ቻለው ላንተ መቀስ
ምርጦቸ ሰወዳቹህ❤❤❤❤❤
እዩየ የኔፍፍጭ ደስትላላችሁ ግን ልሞትነዉ እነሂሉቀሩብኝ ማበደነዉ❤❤
😢
😢
አቤላ. ወላሂ. በጣም. ያሳዝነኛል❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደና መጣቹ ዉዶችዬ❤😂😂
ማነዉ ዛሬ የዊና ለቅሣ ያሥለቀሠዉ❤❤
ዋዉ ወላሂ ደስስትሉ❤❤❤❤
EYU መልካምሰወ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Eyu &Abelo des yilal bertu
በወጣይተካ እዩ ዬበርቱ አቤላ ወንድማችንሁሌምሳቅልንን በርቱ👍👍👍👍💖💖✅✅✅✅✅✅
ወይኔ ሳቁ ያስደሠታችሁ
ስቆ የሚያስቀኝ ነገርስ እዬ 😂😂😂😂😂
ዎለህ ዘሬ በጠም ከፊቶነል ዊና በጠም አስለቅሶን የአለህ የለበትን ሀጀውን በደስታ ይቃይርለት😢😢😢 ሚስክን እንዴት አደስለቃሰን ዎለህ ዎንድሜን ማሰለን😢😢😢
አቤላዬ በርታ❤❤❤😢ከጎን ነን😊
ዎንድሞቺ ትማሳሳላላችሁ ❤️❤️🥰🥰
ከዚ በላይ የግባሃል የሚትሉ ላይክ👍👍👍ሳስክራይብ🔔🔔🔔🔔
ከስደት ያልን ቅድስት አርሴማ ወደሃገራችን በሰላም ተግባን ተጠብቀን ሁላችም🙏🙏🙏🌿🌼🌿👏🌼🌿🌼👏🌿🌼
አሜን❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጦች 💜💜💜💜ከይለያችሁ❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ እስት በለይክ አሰዩኝ❤❤❤ግን በስቅ ዘሬ😂😂😂😂😂