🔴 አዲስ ዝማሬ " ፈክር ለነ " ዘማሪ አቤል ብርሃኑ እና ዘማሪ ኤርሚያስ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2024
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 አዲስ ዝማሬ " ፈክር ለነ " ዘማሪ አቤል ብርሃኑ እና ዘማሪ ኤርሚያስ አሰፋ @-mahtot
  • Zábava

Komentáře • 153

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj Před 23 dny +21

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስዮሐንስ ወልደ ነጓድጓ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመለም ዝማሬ ዳዌት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 Před 20 dny +3

    ቅዱስ፡ ዮሐንስ፡ ወንጌላዊ፡ ነባቤ፡መለኮት፡ ወልደ፡ ነጎድጓድ፡ፍቁረ እግዚእ፡ እንደምወድህ፡ አንተ፡ ታውቃለህ፡ እኔን፡ልጅህን፡ ከጌታህ፡ ከአምላክህ፡ ከመድኃኒዓለም፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ዘንድ፡አማልደኝ፡፡

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 23 dny +7

    የፍቁረ እግዚእ ልጆች አቡቀለምሲስ፣ነባቤ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
    💙💙💙
    💛💛💛
    ❤️❤️❤️
    💚💚💚
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemadereje4605
    @arsemadereje4605 Před 5 dny +2

    ወልደ ነጓድጓድ አባቴ ከደችህ አታርቀኝ ❤❤ አባቴ መምህሬ ❤❤

  • @metasbiyadagnew5904
    @metasbiyadagnew5904 Před 15 dny +2

    የዮሐንስ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tizitaashenafi5509
    @tizitaashenafi5509 Před 22 dny +1

    ሀዋርያው አባታችን ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @henisoleyanatube3671
    @henisoleyanatube3671 Před 22 dny +8

    እንደዚህ አይነት መዝሙር ልቀቁ ከለቀቃቹ እንጂ ስም ስላላቸው ታወቂ ስለሆኑ የሆነ ምንም ትርጉም የሌለው ግጥምና ዜማ ሲያመጡም አትልቀቁብን ብዙ ቅሬታ አለን ማኅቶት ቲዩብ አስቡበት❗️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የፍቁረ እግዚእ ልጆች🙏❤🥰

  • @MekdelawitTilahun-bm3jo
    @MekdelawitTilahun-bm3jo Před 23 dny +10

    የሐዋርያው ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @TgG-cb9fd
    @TgG-cb9fd Před 23 dny +8

    የፍቁረ እግዚእ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381

    Zimare mala'ikit yasamalin yagalgilot zemanachihu yibarak babetu yastinachihu idimena xena tsagawun yabizalachihu agarachin ethiopian salam yadirgilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @redietmanyazewal8444
    @redietmanyazewal8444 Před 16 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን....እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ።

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 23 dny +4

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰

  • @zemenutadegee6941
    @zemenutadegee6941 Před 10 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አሜን ❤❤❤

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před 12 dny +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ብዙ ዘማሪ ነን ባዮች አሰልችተውን ነበር ዘፈንና መዝሙር መለየት አቃተን እንደ መናፍቃን መሶቤ ሹሮ በርበሬዬ ሞላልኝ የፉከራ ዘፈን ተሞላን ቤተክርስቲያን ያላደጉ ዘማሪያንና ቤተክርስቲያን ያደጉት በመዝሙራቸው ይታወቃል

  • @medhaniezeremariam3784
    @medhaniezeremariam3784 Před 22 dny +2

    Zimarye Melaekti yasemalin
    Egzeabeher tsegau yabzalachu ❤❤❤

  • @aynadisgesesse8110
    @aynadisgesesse8110 Před 21 dnem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 Před 22 dny +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!! የፍቁረእግዚዕ ልጆች ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @WendmagegnTesfaye-wg2km
    @WendmagegnTesfaye-wg2km Před 23 dny +5

    ዘገያቹ በጣም በተለይ ዘማሪ ኤርሚያስ ለስንት ስንጠብቅህ በፀጋህ አገልግል መክሊትህን አትደብቅ ወንድሜ በርታ በዝማሬው ፍቁረ እግዚን በደንብ አስተዋውቁት ታሪኩ አልተነካም የአባቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Ethio-nw2eh
    @Ethio-nw2eh Před 21 dnem +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @DawitTub.
    @DawitTub. Před 22 dny +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 Před 19 dny +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @zionasfaw5188
    @zionasfaw5188 Před 21 dnem +1

    ወልደ ነጐድጓድ ቅዱስ ዩሐንስ ሆይ በቤቱ ፀንቼ እኖር ዘንድ በሚወድህ በጌታ ፊት አሳስብልኝ

  • @genetmizane6860
    @genetmizane6860 Před 23 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teferigetnet0421
    @teferigetnet0421 Před 23 dny +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሐዋርያው አባታችን ያክብርልን🙏

  • @EluMar
    @EluMar Před 19 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! የፍቁረ እግዚእ ሐዋርያው ቅዱስ ጸሎቱ ረድኤቱ አማላጅነቱ አይለየን::

  • @hanafantu-du4tb
    @hanafantu-du4tb Před 23 dny +4

    እልልልልልልል አባቴ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @meazymeazy8908
    @meazymeazy8908 Před 22 dny +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ ወንድሞቻችን

  • @Zomaye-dl5eb
    @Zomaye-dl5eb Před 21 dnem +1

    ዝማሬ ማላአክት ያሳማልን

  • @genetdemlew8913
    @genetdemlew8913 Před 20 dny +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @alemuteshale7609
    @alemuteshale7609 Před 18 dny

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-br7uo
    @SaraSara-br7uo Před 23 dny +7

    እእእእልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያስማልን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @melatmekonen3348
    @melatmekonen3348 Před 22 dny +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአባቴ ልጆች ወንድሞቼ
    በፀጋው በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MelatZenebe-ig2ib
    @MelatZenebe-ig2ib Před 23 dny +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሞች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w Před 23 dny +2

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @Birtukan_chala41221
    @Birtukan_chala41221 Před 22 dny +1

    የፍቁረ እግዚእ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AlemuAlemu-go4iu
    @AlemuAlemu-go4iu Před 23 dny +5

    በፆሎታችሁ አስቡኝ አባቶቸ ልጃችሁ ተፈተንኩ በአረብ ሀገር
    በሳኡዲ እዉነትበጣምያሳዝናል ሒወት

  • @TsiguYehaharyawlji
    @TsiguYehaharyawlji Před 22 dny +2

    Zare melaektn yasemachu wendmoche ketewahdo beret ayleyachu❤

  • @ananyagezahegn1273
    @ananyagezahegn1273 Před 23 dny +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽

  • @girumasrat7576
    @girumasrat7576 Před 23 dny +5

    ኤርሚና አቤላ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před 23 dny +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዜልን

  • @tiblestarega4391
    @tiblestarega4391 Před 21 dnem +1

    የመላህት ዝማሬ ያሰማል❤❤❤

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d Před 6 dny +1

    እልልልልልል

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 Před 22 dny +2

    ellllllllllll ellllllllll elllllllll sele mezemoro qale hewet yasimalen magesit samayat yaweresilen ❤❤❤

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Před 23 dny +4

    ዝማሬ መላአክት ያደማልን ❤❤❤

  • @eliasagergezat5275
    @eliasagergezat5275 Před 23 dny +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወልደ ነጎደጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች

    • @AlemGezmu
      @AlemGezmu Před 23 dny

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወልድ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ኤሪም አቤላ❤❤❤

    • @WendmagegnTesfaye-wg2km
      @WendmagegnTesfaye-wg2km Před 23 dny

      ዘማሪ ኤልያስ እርሶስ

  • @vibvib45
    @vibvib45 Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 22 dny +2

    ዝማሬ መላእክ ያሠማልን እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ሥደተኛ ልጃችሁን አሁንስ ፈተናዬ በዛ በሠው አገር

  • @mekdelawitawegechew9560
    @mekdelawitawegechew9560 Před 23 dny +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድሞቼ

  • @QuennsKing
    @QuennsKing Před 23 dny +4

    ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @bettypeter3907
    @bettypeter3907 Před 23 dny +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤🥰🙏

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p Před 22 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-wi8qz
    @Aynalem-wi8qz Před 23 dny +4

    ዝማሬ መላክትያሰሜን

  • @AynalemBerihune
    @AynalemBerihune Před 23 dny

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 23 dny

    ዝማሬ መላዕክፍት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @melaukalem7078
    @melaukalem7078 Před 23 dny +3

    ወንድሞቼ ፀጋዉን ያብዛላችሁ።በዝማሬያችሁ አጥንትን የሚያለመልመዉን የመላዕክት ዝማሬ ያሰማችሁ።

  • @zemariAshenafichaneofficial

    ኦርቶዶክሳዊ ቃና ያለው ልዩ ዝማሬ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱልኝ ወንድሞች

  • @EdleSole
    @EdleSole Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @NeguseAshenafi
    @NeguseAshenafi Před 23 dny +3

    ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች የሙሽራው ወዳጅ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @alyanmuhammdneedsgf6157
    @alyanmuhammdneedsgf6157 Před 23 dny +1

    እልልልልልሌልልልሌሌሌ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእት ያሰማልን ዛሬ ያባቴ 80 ነው ሳህለማርያም ብላችሁ ነፍስ ይማር በሉልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @user-gp7tr7bi3e
    @user-gp7tr7bi3e Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ❤❤❤❤

  • @TizitaGeremew-ky2zc
    @TizitaGeremew-ky2zc Před 9 dny +1

    Ellllllllllllllll lElllllllllllllllll qale hiwotn yasemaln

  • @ZenuYimam
    @ZenuYimam Před 23 dny +3

    እልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @SanKan-yq9gd
    @SanKan-yq9gd Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrehamfantu-mi3nx
    @abrehamfantu-mi3nx Před 23 dny +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @solomonassefa5444
    @solomonassefa5444 Před 19 dny

    Zemare Mileaket Yasemalen Betam Liyu New

  • @jitumerga7923
    @jitumerga7923 Před 23 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 23 dny

      እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልበእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před 23 dny +1

    እልልልል….🙏🏽

  • @wubetalemayehu713
    @wubetalemayehu713 Před 23 dny +3

    የደብረ ነጎድጓድ ልጆች

  • @EmuyeNurwusen-dk4xb
    @EmuyeNurwusen-dk4xb Před 19 dny

    የእኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ

  • @zebanshiferaw7549
    @zebanshiferaw7549 Před 23 dny

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @tsiondesalegn3120
    @tsiondesalegn3120 Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 Před 22 dny +1

    ❤❤❤

  • @sebletamene7458
    @sebletamene7458 Před 23 dny

    girum nw kalhiwot yasmalen

  • @precious_habesha
    @precious_habesha Před 23 dny +1

    ❤❤

  • @emebetassefaw1172
    @emebetassefaw1172 Před 23 dny

    kale hiwot yasemalin

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 23 dny +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HilinaGetachew-qh8xh
    @HilinaGetachew-qh8xh Před 23 dny +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @beteltube
    @beteltube Před 23 dny +1

    እጹብ ድንቅ መዝሙር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @JodiYordi
    @JodiYordi Před 23 dny +2

    እልልልልልልልል

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 23 dny

    Elllllllllllllllllll❤ zimari melakt yaseman

  • @meronarigaw596
    @meronarigaw596 Před 23 dny +2

    ❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @eritrawiwediakeleguzay552

    Amen 😊

  • @user-ut6vt8hc7s
    @user-ut6vt8hc7s Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ruthalemayehu5823
    @ruthalemayehu5823 Před 23 dny +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyeruseassefa-eg9hf
    @eyeruseassefa-eg9hf Před 23 dny +1

    Enkon des alachu bebitu yatsenachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetSelam-sz6yl
    @HiwetSelam-sz6yl Před 23 dny

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @HaweKebede
    @HaweKebede Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን ❤

  • @DhfggFurggy
    @DhfggFurggy Před 23 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 23 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Před 23 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤👏👏👏♥♥♥♥ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤🌿❤🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃ለህቱቻችን፣የመላይእክትን፣ዝማሬ፣ያሠማልን🍃👏🍃👏🍃

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያገንልግሎት ዘመናችዉ ይባረክ❤❤❤❤❤እንኮን አደረሳችዉ እንኮን ለዚች ቀን አደረሳችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉይ ደስ ሲል ስወደዉ ይህንን ቅዱስ ሀዋርያ ዝማሪ መላአይክት ያሰማልን

  • @user-wc6ym3bw2w
    @user-wc6ym3bw2w Před 23 dny +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እልልልልልልልል ዝማሬ ሙላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nanikuzi4983
    @nanikuzi4983 Před 23 dny

    ❤❤❤❤🙏

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před 23 dny

    እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤