የሴራቪ የፊት መታጠቢያዎች የቱን ለቆዳችን እንጠቀም?|Cerave Cleansers Review by Dr.Melat

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Cerave cleansers are reviewed in detail on this video in regard to their ingredients amd specific recommendations are given for a specific skin types.
    t.me/lavishskin
    Please join Lavish Aesthetics telegram channel to find original skincare products imported from USA 🇺🇸. Thoughtfully picked by a Medical Doctor and Clinical Cosmetologist.
    Social links
    Instagram- Dr_melat & lavish_aesthetics_et
    Telegram- t.me/lavishskin
    Facebook- Dr. Melat Solomon
    Tiktok- Drmelatsolomon

Komentáře • 261

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 9 měsíci +25

    ጥሩ አርገሽ ነው ያስረዳሽን ጌታ አብቶ ይባርክሽ እህቴ🙏😊❤

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 9 měsíci +1

      አሜን።🙏

    • @user-qf3hc2br5t
      @user-qf3hc2br5t Před 6 měsíci

      አስገዝቼ ነበር ግን የአገልግሎት ጊዜ አልተፃፈበትም ምን ይሻለኜል

    • @user-rp1dp7su1m
      @user-rp1dp7su1m Před 6 měsíci

      ጧት እና ማታ ፊትሽን ታጠቢበት ውዴ😊​@@user-qf3hc2br5t

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 8 měsíci +8

    በጣም ግራ ይገባኘል ለፊቴ በጣም ወዝ አለኝ ቡግር አለኝ ዛሬ ትልቅ ትምህርት አገኘው እነመስግነለን ዶክተር 🙏🙏🙏

  • @meazabirehanu8242
    @meazabirehanu8242 Před 8 měsíci +11

    ሰላም ዶክተር በጣም ደስ እሚል ማብራርያ ነው የምሰጭው እዲገባን አርገሽ ነው የገለፅሽው ከቻልሽ ልክ እደዚ ከታጠብን በሁላ የትኛውን ሞስቸራይዝ ሌትኛው የፊት አይነት መጠቀም እዳለብን ብሰሪልን ይመስለኛ የኔ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ ሞስቸራይዝድ ሰንእስክሪን ሲረም ሁሉን ❤️❤️🥺🥺🙏🙏🙏Please

  • @FanosOumer
    @FanosOumer Před 7 měsíci +6

    እናመሰግናለን በቀጣይ ለደረቅ ፊት እና ለወዛማ የሚስማማ ሞስቸራይዝ ስሪልን በሴራቩም ካለ የትኛው ሳሙና ከዬትኛው ጋር ይሄዳል የሚለውን ለማዲያትም የሚሆን

  • @AynaNike-ez3to
    @AynaNike-ez3to Před 9 měsíci +31

    የራሱን ከሬምም ስርልን አመሰግናለዉ

  • @ZerihunendaleZerihunendale-o1h

    ዶክተርዬ ምክርሽ ቆንጆ ነው ግን የሓበሻ መልኩ ሆዱላይ ነው ጥሩጥሩ ከተመገበ በቂነው

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 Před 8 měsíci +4

    ለደርቀና ጥቋቁር ያለብን ማዳቲም አበላሸው እባክሽ በደብ ስርሪልን

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 Před 2 měsíci +1

    Dr. Melat,
    How to identify the orginal and fake cerave cream. i was so upset to purchase b/c my face type is dry face but when i used to it my face too dry. i dont know what happed.

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 Před 9 měsíci +5

    Wow, Thank you so much for a wonderful educational video, we really do appreciate it,,,,,🙏🏾

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123 Před 8 měsíci +3

    Dr ለምን አይነት ቆዳ ምንአይነት መታጠቢያ በሚገባ ነግረሽናል እናመስግናለን። በምንአይነት ክሬም ሞሽቸራይዝድ ማረግ እንዳለብን ግን ብትነግሪን?

  • @user-dh5dv4wr2o
    @user-dh5dv4wr2o Před 8 měsíci +3

    ዶክተርዬ ፊቴወዛም ነዉ በብጉር ተበላሸብኝ cerave oil Clenserተጠቀሚዉ ብለዉኝ ስጠቀመዉ ሽፍታ አመጣብኝ ፈራሁኝ እና ተዉኩት አንች እስኪ ስሙንብቻ ፃፊልኝ መፍትሄ ካገኘሁ አመሠግንሻለሁ እባክሽ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 Před 9 měsíci +7

    የኔ ውድ መልሸልኝ ማድያት ያለብት ሰው ለኖርማል ፊት የትኛውን መውሰድ አለብት

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher Před 5 měsíci

    ስታስረጂ እንዴት ደስ እንደምትይ በማርያም በጣም ነው እምናመሰግነው በሚገባ መልኩ ነው አቀራረብሽ👌❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 2 měsíci

    ሰላም ደጋግሜነው ያዳመጥኩሺ ተባርክ እህቴ ጥቁር ነጠብጣብና ብጉር በጣም ያስቸግርኛል ብጉሩ ከጉጭቸ ነው 4 ተኛውን ሳሙና መርጥኩኘ ለመግዛት ችግሩ ግን ታጥቤ ምንድነው የምቀባው ፊቴ በጣም ስስነው ሺታም አይወድም የ4ሳሙና ከታጠብኩ በኃላ የምቀባው የራሱ ክሬም ካለው እባክሺ ንገሪኘ ሁለቱንም ልግዛና ልሞክርው ስተኛ ተቸግሪለሁ በጣም ያመኛን በጣም ይቀላል እህቴ እባክሺ ስሞትልሺ ተባበሪኘ 😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @makdabirtukan7046
    @makdabirtukan7046 Před 9 měsíci +3

    እናመሰግናለን እህት አለም ስለልጆችም አንዳንዴ ብትሰሪልን

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 Před 8 měsíci +3

    ዳክተርያ ማደያት ያለበት የትኘው እንጠቀም

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Před 8 měsíci +5

    Best teacher keep it up doc

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci +2

      Thank you!🙏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 8 měsíci

      ​@@drmelat736በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @fifififi-nf4lg
    @fifififi-nf4lg Před 8 měsíci +2

    ተባረኪ እሕቴ በጣም አመሰግናለው በሴራፊ ሞስቸራይዘር ለወዛም እና ለብጉር የሚሆን ንገሪኝ አትለፊኝ

    • @Hiyemanotmikonen-qn6th
      @Hiyemanotmikonen-qn6th Před 2 měsíci

      አዉ እባክሽ በዛውም የፀሀይ መከላከያውንም ጨምሪበት🥰🥰🥰

  • @belaineshisak7165
    @belaineshisak7165 Před 8 měsíci +1

    እባክሽ ዶክተር የቋቁቻ መድሃኒት ሚቀባ ሳይሆን ታብሌት ወይም መርፌ ካለ አመስግናሉ

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před 6 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 9 měsíci +2

    ዶክተርዬ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ በብዛት አለች ምን ልጠቀም ❤ ምከሪኝ

  • @user-lg2ld7og2v
    @user-lg2ld7og2v Před 8 měsíci +1

    መጠቀም እፈልጋለሁ ግን የቆዳ አይነቴን እንዴት ማወቅ እችላለሁ

  • @user-el5pc9ue3w
    @user-el5pc9ue3w Před 7 měsíci +1

    For dark circles and hyperpigmentatiom around mouth ple serelen thank you

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před 2 měsíci

    ሰላሞ ዶክተር ፊቴን ደረቅነው ግን የመሸብሸብ አይነት እያሳየኝ ነው ምንማድረግ አለብኝ ካለእድሜ የሚመጣ ፕሊስ😢 እናመሰግናለን❤

  • @user-fl8nh8fd3i
    @user-fl8nh8fd3i Před dnem

    I love cerave thanks dr

  • @aynalem7781
    @aynalem7781 Před 7 dny

    ይሄ በጣም አሪፍ ነው ማድያቴን አጠፋልኝኝ የቆደ ዶክተረ ያቃታቸውን

  • @user-mx3vw7xg7u
    @user-mx3vw7xg7u Před 8 měsíci +3

    Thank you doctor🙏

  • @romanceangaw5071
    @romanceangaw5071 Před 9 měsíci +1

    Hi dr melat will you tell me skin care routine for melasma and hyperpigmentation for oily skin for pregnant women please?

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 9 měsíci

      Cerave foaming cleanser
      Vitamin C serum
      Cethaphil gentle mattfying moisturizer
      Mineral sunscreen
      Night
      Cleanse
      Tranexemic acid & retinol on alternative days
      Moisturize

  • @user-cj1xr8nz9t
    @user-cj1xr8nz9t Před 8 měsíci +1

    በናትሽ እዳታልፍኝ እንየ ከተጠቀሙኩ ወር ኣልፎኛይ ግን ሲጠቀም ቡጉር ይወጠኛይ ምን ላርግ ላቃርጦው ወይ ዝብ ብየ ልጠቀም መልሲ እጠብቃለሁ

  • @saadasaleh1566
    @saadasaleh1566 Před 7 měsíci +1

    ዶከተር እኔ ክሬም ትጠቀም ሳሙናም ትጠቀም ፊቴ ይቆጣል ምን ይሻለኛል ፊቴ ሽፍ ያለ ነገር አለው እና ምንድነው መልሽልኝ

  • @SoretiHaji
    @SoretiHaji Před měsícem

    CeraVe snitekemim maleslesha yasfelgewal melshilgn esti

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 8 měsíci +2

    ምርጥ ዶክተር አገላለፅ አንደኛ አመሰግናለሁ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 9 měsíci +1

    Thanks Dr can you make video for feace cream to please and thank you

  • @Worknesh-x4h
    @Worknesh-x4h Před měsícem

    Which is good for black sport

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew Před 8 měsíci +1

    ምን ያህል እውነት ነው ግን? If it works i wil buy it but i don believe advertizements

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci

      This is not an advertisement.

  • @user-vr2mh4hw9z
    @user-vr2mh4hw9z Před 3 měsíci

    ፊቴ ላይ ብጉር ምስሎ ጥቃቁር ነገር ሆኖ ይቀራር ምን ልጠቀም።

  • @BetyyMesfin
    @BetyyMesfin Před 2 měsíci

    ዳክተር የኔ ፊት ወዛም ነው ከታጠብኩ በሃላ የራሱን ክሬም አለው

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 Před 9 měsíci +2

    Thank you!!

  • @user-bk2ne2cg2x
    @user-bk2ne2cg2x Před 8 měsíci +1

    Doketer betam enamesegenalen

  • @user-rg1jb2ju8n
    @user-rg1jb2ju8n Před 7 měsíci

    What are the stmptoms when we use cerave for first time

  • @AynaNike-ez3to
    @AynaNike-ez3to Před 9 měsíci +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ አመሰግናለዉ

  • @yeshiwrokbekele1636
    @yeshiwrokbekele1636 Před měsícem

    ene fitelay madiyat ale anchi betauigne dess yelrgnal adrashashin bakew

  • @betiabera9326
    @betiabera9326 Před 7 měsíci +1

    Hi doctor hydrating cream to foam cleanser bugure lalabte saw yehonale

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg Před 3 měsíci

    gv gentle wash😢 ይህ ለየትኛው ቆዳ ነው የሚሆን

  • @beteltube1221
    @beteltube1221 Před 4 měsíci

    ሰላም ዶ/ር እንደምን አለሽ እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ አንቺን አመኜ ለጀምሬ እና
    በሰራቪ ከጣጠብኩ ብዎላ ማለስለሻ መጠቅ ግዴታ ነው?
    ግድ ከሆነ ደሞ ለእኔ የሚሆነው ፎሚግ ነው የመጀመሪያው ማለት ነው ታዲያ ለእሱ ምን ልጠቀም? እንዴት ልጠቅም በቀን በቀን? እስካሁን ፊቴ ምንም ሳሙናም ሜካፕም አያውቅም
    ስለጨነቀኝ ነው ዶ/ር አመሰግናለው ስለትብብርሽ

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 4 měsíci

      ሰላም የፊት ማለስለሻ መጠቀም ግዴታ ነው። ቆዳሽ ወዛማ ከሆነ lotion, oil free, gel የሆኑ ማለስለሻዎችን መጠቀም ይቻላል።

  • @rozakebede2444
    @rozakebede2444 Před 4 měsíci

    ዶክተር እናመሰግናለን እናመሰግናለን💕💕💕💕💕

  • @z.e598
    @z.e598 Před 7 měsíci +1

    ፍቴበጣምደረቅነውምንልቀባው

  • @user-cd1id8lu5x
    @user-cd1id8lu5x Před 7 měsíci +2

    እራስህመም ሊገለኝነዉ😢😢😢 ምድነዉመፍትሄዉ

    • @Ade-sm5xq
      @Ade-sm5xq Před 13 dny

      Ena lengeresh wehaaaa bedenb techi ehiteeee

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ተባረኪ 👍🌹

  • @user-rm2gt9yx2q
    @user-rm2gt9yx2q Před 9 měsíci +1

    my face type ospw new ena dermatologiga hij le fite metatebiya laroche posy for oily skin ena sun screen fix derma sun block ....le disclration demo crave retion serum azolignal ..eski hasab sichign

  • @RahelAbebe-tq9ew
    @RahelAbebe-tq9ew Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 7 měsíci

    ዴክተር አላህይጠብቅሽ የኔጥያቄ እግርጣቶችመካከል የሚቆስል መድሀኒትካለው ና ቤትውስጥ ም ያምንዘጋጀው ካለ ?

  • @user-kx3fy7jh4s
    @user-kx3fy7jh4s Před 7 měsíci

    ኣላህ ይሥጥሽ እኔ ገና25ነኝ ስታይ የ45ነው ያሥመሠለኝ ተጠቅሜ መጥቼ ቸከችክልሻለው ዶከተርዬ

  • @mulukaksay1803
    @mulukaksay1803 Před 8 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን ደ/ር እባክሽ እርድኝ በጣም ተቸግሬአለሁ ፈቴ በጣም በጣቋቁር መልተዋል ምን ልጠቀም እባክሽ እባክሽ እንዳታልፈኝ በማርያም❤❤🙏🙏

  • @user-zz9ee4dt6x
    @user-zz9ee4dt6x Před 5 dny

    Thank you

  • @AmenAmen55076
    @AmenAmen55076 Před 3 měsíci

    Thank you dr🙏

  • @ExcitedBoardGames-kw3ir
    @ExcitedBoardGames-kw3ir Před 4 měsíci

    አመሰግናለዉ ፊቴ ደረቃማ ነዉ ምን ልጠቀም ክሬም

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 Před 9 měsíci +1

    ለልጆች የሚሆነው የቱ ነው

  • @user-nc2ui9tc4h
    @user-nc2ui9tc4h Před 6 měsíci

    Thank you 💕 Doctor.lexeqore qoda min xeqem Nigerian please

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 6 měsíci

      ጥቁረቱ የቱ ጋር ነው?

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 8 měsíci

    አመስገናለዉ ልገዛዉ ብዬ ግራ ገባኝ ሰላወኩ ገዝዋለዉ❤❤❤

  • @azmeraberhe1417
    @azmeraberhe1417 Před 8 měsíci

    ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም እየረዳሽን ነው እና ሰለ ቧዮቲን ለፊት ለፀጉር ለኛ ኢ/ያ የሚሁን ብትሰሪልን ያግዘናል

    • @azmeraberhe1417
      @azmeraberhe1417 Před 8 měsíci

      እናም ስለ ኮላጅን ባይታምን እባክሽ ስሪልን ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን ፈልገን ነው

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci +1

      እሺ እሰራለሁ።

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před 8 měsíci +1

      ​@@drmelat736እናመሰግናለን ዶክተር አባቴ የነርቭ ታማሚ ነው እስኪ ይጠቅመዋል እምትይውን ቫይታሚን እና ምግብ ንገሪኝ 😢😢

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 Před 4 měsíci

    አናመሰግናለን:❤❤❤❤

  • @Nahomxgaming
    @Nahomxgaming Před měsícem

    Thank you Dryee❤❤

  • @user-qf6cq7pb6f
    @user-qf6cq7pb6f Před 8 měsíci

    ዶር የፊቴ ቆዳ በታም ከመድረቁ የተነሳ ይሰነታተቃል ለዚህም ብዪ የቆዳ ሀኪም ጋር ሄጄ " ካንዳኮርት" ክሬም ታዞልኝ ብተቀምም ለጊዜው ለውት አገኝበትና ግን ተመልሶ ያዉ ይሆናልነ አሁን ላይ ምንም የምተቀመው ነገር የለምና እባክሽ ደ/ ር ምን ትመክሪኛለሽ

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 Před 8 měsíci

    Many thanks it is helpful

  • @dinananisho111
    @dinananisho111 Před 8 měsíci

    thankyou so mch meli

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 Před 3 měsíci

    ዶክተር ተባረኪ

  • @MisayeHusen
    @MisayeHusen Před měsícem

    ዶ/ር ማዳት ላለበት መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @Fentshi25
    @Fentshi25 Před 6 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @seadanurhusen2571
    @seadanurhusen2571 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ኤክስባይርድ የለውም አይደል

  • @NgstiaziebAbrham
    @NgstiaziebAbrham Před měsícem

    Wawuuu betam namesegnalen

  • @FgbD-de5xr
    @FgbD-de5xr Před 4 měsíci

    በፈጣሪ መልሺልኚ ማንኛውነው ለብጉርና ለማዳት የሚሆነው

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 Před 3 měsíci

      ሁሉንም ተናግራለች አዳምጭው በተለይ አንደኛውንና አራተኛ ላይ ያለው ይሆንሻል

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 Před 3 měsíci

      ፊትሽ ወዛማ ከሆነ

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 Před 8 měsíci

    ማማዬ ፕሊስ መልሺልኝ እኔ በጣም ፌቴ ተጎድቶል ከብግር የተነሳ ባክቴሪያ ሆኖብኛል መዳሀኒት እራሱ ወስድኩበት ግን ምን አይነት ሳሙነ እንደሚስማማኝ ግራ ገባኝ በጣም ፌቴ ወዛማ ነው መልሺልኝ

  • @user-dk9hy7ni1l
    @user-dk9hy7ni1l Před 8 měsíci

    Selam doctor ene ahun bekrbu fitelay alifo alifo begur wetobgnal enam shifta techegerkugn mindnew yemiyatefalign

  • @user-ql6rs3dh9r
    @user-ql6rs3dh9r Před 2 měsíci

    በየቃኑ ብንተጠብ ጉዳት አሌ እንዴ ❤

  • @MichaeleBelay
    @MichaeleBelay Před 4 měsíci

    Tnx,,,,gn miyametaw chigr yelewum

  • @selinazolatube6741
    @selinazolatube6741 Před 8 měsíci

    tnx dr for ur recomendation pregenant mother use this cleansers please tell me

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci

      Yes it's safe to use.

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Před 7 měsíci

      Selam lje 12 ametwa new qodawa dereq new. yalenew turk new mn samsuna ina mn cream tteqem ? Thank you

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 Před 9 měsíci

    Thank Dr yemgerm agelalets

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 17 dny

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher Před 4 měsíci

    ዶክተርዬ ክሬሙን ሳሙናው አንድላይ አድርገሽ ስሪልን

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 7 měsíci

    Thank You D/r

  • @asri6330
    @asri6330 Před 6 měsíci +1

    እህቴ ለፊት ነጠብጠጣብ አለብኝ እህቴ እር መላበይኝ

  • @user-iq9zs3wo4y
    @user-iq9zs3wo4y Před 2 měsíci

    thank you❤

  • @JerryEyerus-ov9wf
    @JerryEyerus-ov9wf Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @YhYfg
    @YhYfg Před 4 měsíci

    ማዳትያለውየትኘውንይጥቀም

  • @NesiTesfay-oo2xx
    @NesiTesfay-oo2xx Před 7 měsíci

    የወዛማ ፊት ክሬም የተኛዉ ነዉ እባክሽ ❤

  • @Abeni_cast
    @Abeni_cast Před 8 měsíci

    Best dr long life

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 9 měsíci +2

    Wow thank you very much dear 🥰

  • @messymeddytube9131
    @messymeddytube9131 Před 9 měsíci

    Tnx Dr melu my kind

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před 2 měsíci

    ለማድያትስ

  • @sofbdr488
    @sofbdr488 Před 9 měsíci

    Hi dr God bless you❤
    Is it recomended to use the combination of vitC and Glycolid acid syrum for dark spot?

    • @sofbdr488
      @sofbdr488 Před 9 měsíci

      2 in 1

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci

      Amen!🙏
      It might be a bit strong to use two of them in one skincare routine. Better to use it separately.

    • @gsyshzjd227
      @gsyshzjd227 Před 8 měsíci

      ​@@drmelat736እስኪ እህቴ ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @teg22345
      @teg22345 Před 8 měsíci

      Thank you DR yet new migermew?

    • @rutaberhane3425
      @rutaberhane3425 Před 7 měsíci

      My daugther her âgé 13 can we with for her?

  • @ahlamyunus1518
    @ahlamyunus1518 Před 6 měsíci

    Betnovate cream etekem nbr ena kodaye sastual mn mareg alebgh

  • @NegaAdmassu-j3j
    @NegaAdmassu-j3j Před 21 dnem

    Ene derk Koda new yalgn

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Před 9 měsíci

    ዶክተርየ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርችልኝ ሸር❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před 8 měsíci

    መጀመረያ ላይ የተናገረሸወን ሳሙና እጠቀማዋለሁ ግን ከታጠብኩበኀላ ቫልዚን ነወ የምቀባወ ችግረ አለወይ plsመልሸልኝ😊

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 8 měsíci

      Vaseline morning or night time?

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před 8 měsíci +1

    ኧረ ማድያት ካለሽ እማዬ❤❤

    • @rabihcall4540
      @rabihcall4540 Před 8 měsíci +1

      የጥቅል ጎመን ዉሰጂ በሳምንት 3ጊዜ

    • @user-hx6yq5pz2f
      @user-hx6yq5pz2f Před 8 měsíci

      Tikll Gomen Wuset 2 Weri Tetekim Lewit Yelem

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 Před 7 měsíci

      @@rabihcall4540 እንዴት አድርጊ አሰራሩን

  • @user-qq3wl5db2b
    @user-qq3wl5db2b Před 4 měsíci

    ግንባሬ ቢቻውን ይጦቅራል በምን ሳሙና ልጠቀም ዳ/ር

  • @user-yq2lp3ei7e
    @user-yq2lp3ei7e Před 5 měsíci

    Doctor ene foming cleanserun jemrew nbr fite oily new ena bgur yaxekawal besu metaxeb kejemerku behuala demo buguru bezabgn gra gebtognal mn larg please melshilgn

    • @drmelat736
      @drmelat736  Před 5 měsíci

      Try the SA Smoothing or acne control cleaser

  • @armyasshalom8395
    @armyasshalom8395 Před 8 měsíci

    Are ena France new yalew gen tetekemaw betam new feten yabelashwe hulet aynet new yaregew menem keramenem tetekimalew gen feten betam new yabelachew endawem