Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አለምነህዋሴ በጋዜጠኝነት ሙያና ስነምግባር አንቱ የተባለ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህና በርታ❤
አለምዬ አንተ የእውቀትህን መርህ ነው ትክክል ነክ ሰው እንደሆነ ብዙ ያወራል ናቀው እኛ በጉጉት ነው የምንጠብቀው❤❤❤
አቦ አለም ማንም ምንም ሊያስብ ይችላል ።ይሄ ግን ስራህን ሊያግድህ አይገባም ደግሞም ሁሉም እንዲረዳህ አትጠብቅ ።
አለምነዋሴ እናመሰግናለን❤
ድል ለኢራን
ዓለሜ የሰዉ ነገር አትሰማ በየትም አርገው በየትም መተቸትህ መቼም አይቆምም !
አላህየ ሰላም ያምጣልን
Thanks simple and brief analysis ❤
አለም ከመከባበር ውጪ በመናናቅ መኖር አይቻልም
ድል ለፋርሷ ❤❤❤❤
ለሰው ልጆች ሁሉ ሠላም የሚሰጠው የናዝሬቱ እየሱስ ነው የናዝሬቱ እየሱስ ዳግም ይመጣል
ድል ለእስራኤል🇮🇱
Thank you alamiye
ዲል ለኢራን ኢኒመኛለን
አለምነህኮ ተትለያለህ ትንተናህ ለየት ያለ ነው አስታውሳለሁ ድሮ በራዲዮ ነበር አርብጰአርብ ምታቀርብልን የነበረው ❤❤❤❤❤
ገለልተኛ ለሆነው ሚዛናዊ ትንታኔህ ልትመሰገን ይገባል፤ድሮም የሀገር አንጋፋና አውራ ነህ፤ወደቀድሞው ይዞታህ(ሚዛናዊ ዘጋቢነትህ) በመመለስህ እናመሰግናለን፡፡
ሰላም ለአለም ማንም አይ ሙት እግዚአብሔር ሆይ ማረን
Del le Iran 🇮🇷 🇮🇷🇮🇷💪
ተስፋ የቆረጠ ቡድን አይሸነፍም የመንን ተመልከቱ አለም በሳውዲ ብር ተገዝቶ ወጋቸው ግን አልተሸነፋም ። እንደውም በአለም ብቸኛ የአሜሪካንን መሮከብ በሚሳይል ያጠቁ ጀግናወች ። ለዚያውም ለፍልስጤም አግዘው።
አለም እንረዳሃለን አንተ በምታቀርበው የግድ ሁሉም መሥማማት አይጠበቅበትም