አምልኮ ለተልእኮ : ልዩ የምስጋና ምሽት : Special Worship Night

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    ልዩ የምስጋና ምሽት : አምልኮ ለተልእኮ
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 5

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 5 měsíci

    ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለሜዲያውም ጌታይባረክ:: መልካም ጅማሮ ነው እኔ ሁሌ የሚገርመኝና እንዴት ልንለውጥ እንደሚቻል አስብ ነበር:: መንግስት በውጭ ድጋፍ ክምፓኒ ድርጅቶች ቤተክርስቲያኖች ሁሉም እንቅስቃሴ ማለት በሚያስችል አይነት በውጭ ድጋፍ ና ተሳትፎ ነው:: እና ለዚህ ስላስነሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ከጎናችሁ ነን::

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 6 měsíci

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 6 měsíci

    Egziabiher yibarikachu xegawin yabizalchu.

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Před 6 měsíci

    Wow betam bizu info silsetachun amesegnalu.

  • @user-su1pm5cs7r
    @user-su1pm5cs7r Před 6 měsíci +1

    ምን አለ ይህ የሙዚቃ ቆርቆሮ ከቤተክርስቲያን በጠፋ እና እንደሁ እግዚአብሔር በተመለከ!!