ከጎሉ በኋላ ተጫዋቾቹ በቃ ኢትዮጵያ በአል ሆነ ሲሉኝ ነበር...አቡበከር ናስር የመጀመርያ ጎሉን መታሰቢያነቱን ለማን አደረገው?||Tadias Addis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 607

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Před rokem +223

    የአቡኪ ስኬት የኛም ደስታ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 Před rokem +252

    እኔ አንተን ማርያምን ትልቅ ክለብ ወስጥ እንደማይክ አልጠራጠርም ተስፋ አለኝ 😍😍😍

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i Před rokem +289

    ወላሂ ባገኛት አጋጣሚ ስጁድ የሚወርድበት ማሻአላህ አሏህ ካንተጋ ይሁን ያሰብከዉን ያለምከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 Před rokem +107

    የኛ ጀግና በሄድክበት ሁሉ አላህ ድልን ያጎናፅፍህ🥺🥺

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +155

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን

  • @rediyadengellej9761
    @rediyadengellej9761 Před rokem +78

    አቡኪ የኛ ጀግና ትለያለክ በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን የቡንዬ 😘💘👆❤

  • @rahmaahuseen8978
    @rahmaahuseen8978 Před rokem +26

    ወላሂ ከጎል ይልቅ ሱጂዲ የወረደው ደስስስ ይላል ያረብ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Před rokem +74

    ጀግና አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ገና ብዙ ታስቆጥራለህ ኢሻአላህ

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Před rokem +67

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን ባንተ ውስጥ ሀገራችንንን አያታለው እደግልን ይቅናህ አቡኪ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před rokem +88

    እድሉንቢያገኙ የኢትዮጵያ ልጆች እኮ ጀግኖች ናቸው. አቡኪ እንኩዋንደስያለህ በርታ

  • @nathanzerfu9508
    @nathanzerfu9508 Před rokem +13

    አቡኪ ይሄ ገና ጅማሪ ነው ከዚህ በላይ ታሳየናለ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን bravo🔥🔥🔥

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 Před rokem +94

    ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አንበሳችን አቡበከር ጀግና በርታ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በአለም ገና ደምቀው አብርተው ይታያሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💛💛❤❤

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +37

    አቡኪ ኩራታችን እግዚአብሔር ይርዳክ የኛ ጀግና

  • @miftahmuhidin1932
    @miftahmuhidin1932 Před rokem +64

    ሰይፉ ሰላም ሰላም በጣም ደስ የሚል ነው እባክህ አቡኪን እራሱን እንዲጠብቅ ንገረው የግድያ ወንጀል በጣም በሰፊው ነው ያለው የበለጠ ስኬት ለአቡኪ (ለኢትዮጵያ )

  • @bereketbalcha1649
    @bereketbalcha1649 Před rokem +2

    እናመስግናለን ጅግናው በርታልን አቡኪ የኢትዮጵያን ስም ከዚህም በላይ እንደምታስጠራ 💚💛♥💚💛♥💞🙏🙏

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před rokem +67

    አቡኬ የኔ ወንድም ወላሂ ሳሳሁልህ አላህየ ከክፉ አይን ይጠብቅህ መልካም ልጅ ከራሱ አልፎ የአባቱን ስም ያስጠራል አቡኪ ደስ የሚለው ከድል ቡሀላ ፈጣሪን ታስታውሳለህ ሰው በሚያምነው ፈጣሪው መተማመን አለበት ዱአ አድርግ እናት አባቱን ያከበረ ፈጣሪውም ሰውም ይወደዋል ኢንሸአላህ አላህማአህ

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Před rokem +51

    አምባሳደራችን😍😍😍😍💪💪💪💪 ሀገርህ ከአንተ ብዙ ትጠብቃለች

  • @ethio2161
    @ethio2161 Před rokem +2

    አቡኪ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +33

    አቡኬ ጀግናነህ ዋው!!!የኢትዮጲልጆች 💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ብራቮ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +2

    አላህ ይጨምርልህ አቡኪ ትልቅ ጀረጃ እደምደርስ ተስፍ አለኝ ኢሻ አላህ

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Před rokem +2

    አቡኪ ጀግና በርታ ወንድማችኝ ገና በዙ እንጠብቃለን አላህ ይጠብቅህ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před rokem +3

    አቡኪ ከበረታ ልክ እንደ ሳዶ ማኔ
    መሆኑ አይቀሬ ነው። ምርጥ አፊሪካዊ ተጫዋች ይሆናል። እና በርታልን።

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před rokem +59

    ሰላም ለአንተ ይሁን ሳይፍሻ እኔ የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነው እናም የምደግፈው ክለብ kaizer chiefs ነው ግን አቡኪ ጎሉን ስያስቆጥር ከደስታው ውውው ብዬ ጮውኩኝ 😄😄😄

    • @rabiyakemal6073
      @rabiyakemal6073 Před rokem

      🤣🤣🤣

    • @sarebekele8158
      @sarebekele8158 Před rokem

      😁😁😁

    • @fafilove760
      @fafilove760 Před rokem

      እኛ ኢትዮጵያን እኮ ምንም ቢሆን እንዋደዳለን🤗😘😘

    • @fydy6201
      @fydy6201 Před rokem

      Ethiopa 💚 eko stnsa ynzral bro lmangnawum ljun adera

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 Před rokem +5

    እናመስግናለን ጅግናው በርታልን አቡኪ የኢትዮጵያን ስም ከዚህም በላይ እንደምታስጠራ 💚💛♥️💚💛♥️💞🙏🙏

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem +3

    የልጅ አዋቂ መታሰቢየነቱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስትል ደስ አለኝ አላህ ትልቅ ቦታያድርስህ ያረብ

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 Před rokem +22

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @rhabeshawittube2287
    @rhabeshawittube2287 Před rokem +2

    ስጁድ የወረድክለት ጌታህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ስኬታማ ሆነህ ለማየት ያብቃን በርታል

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před rokem +1

    አቡኪ የኢቶጵያዎች ኩራት በጣም ጠንካራ ነክ ትልቅ ዴረጃ እንዴምትዴርስ ምንም ጥጥር የለኝም አላህ ከጎንህ ይሁንልህ የኔ ጄግና ሁል ጊዜም ከፍ በል

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d Před rokem +43

    ዉለታው ለከበዳችሁም ሆነ ለምትወዱት ሰው እሱ ሳያውቅ ዱዓ አድርጉለት። ለማታውቁትም ቢሆን ዱዓችሁ ይድረስ።
    እኛ ሙስሊሞች፣ ለሰው ልጆችም ሁሉ መልካምን እንመኛለን ይታወቅ።
    ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️

  • @omarmahmudwelloye5467
    @omarmahmudwelloye5467 Před rokem +9

    ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል!!

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před rokem +31

    አብኪዬ ላተ ብዙ ነገር ነዉ ምኖቴ ወንድሜ ባገኘሀዉ አጋጣሚ ሁላ የምትሰግድለት የምትበረከክለት አላህ ያግዝህ

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před rokem +6

    አቡኪዬ ሞቼ ነው ምወድህ እኮ የኔ ጀግና ይቅናህ የኔ መልካም ማነው እንደኔ ሚወደው

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před rokem +10

    " ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Před rokem +2

    አቡኪ የአንተ ስኬት የኛ ስኬት ነው ጎል ስታስገባ ከክለቡ ይልቅ የሀገራችን ስም ነው ያስጠራከው ጀግና በርታ።

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +5

    አላህ ይጠብቅ ለማንም ብትጫወት የአገርህ
    ስሞ ክፍት ነዉ አላህ ይከተልህ ወንድሜ
    እራስህን ጠብቅ ደቡብ አፍሪከ ከበድ ናቸዉ
    በተረፈ አላህ ይጨመርበት።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem +3

    የኛ አንደኛ ጀግናችን በርታልን አንተ እርግብ የሆንክ ልጅ በጣም ነው ደስ ያስባልከው የኢትዮጵያን ህዝብ ነው ያኮራከው

  • @everythingmzansifootball3826

    Ingwenya madoda🙌🏿😥.
    This guy is destined for greatness❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +15

    መሻአለህ አላህ ይከታልክ የኛ ጀግና🇪🇹🇪🇹
    #ምክር
    [ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም ]
    የተራበን መግብ፣የተጠማን አጠጣ፣ሰዎች
    መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ
    ይህን ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር
    አለዝያ ዝም በል!!
    ፕሮፈይሌን በመጨን ቤታሰብ ይሁኑ🙏🇪🇹🇪🇹

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 Před rokem +6

    አይዞክ በርታ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +3

    አላህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ አብበክር አላህ ይጠብቅህ 👌👌👌

  • @enzirtmedia9536
    @enzirtmedia9536 Před rokem +2

    ሰይፉየ በርታልን ረጅም እድሜ ኑርልን እንወድሀለን

  • @user-cr4rb1wc5k
    @user-cr4rb1wc5k Před rokem +4

    የሚገርም ብቃት ምርጥ ጎል ጀግና አኩርተከናል ያገሬ ልጅ ከዚህም በላይ ከፍታላ እድደርስ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @MIkItube
    @MIkItube Před rokem +11

    አዉሮጳ እንደምናይህ ተስፋ አለን አቡኪ በታላላቆቹ ክለብ ለመድረስ መንገዱ ተከፍቷል እግዚአብሔር ( አላህ) ከአንተ ጋር ይሁን

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 Před rokem +25

    ጋዜጠኞቹ ተገርመው ፔናልት ቦቅስ ወስጥ ዳንስ አሳይቶነው የስቆጠረው እያሉ ነበር እንደውም እኔ በሚኖርበት ሰፈር ጆሮዬ ላይ መጥቶ እየተንጫጩብኝ አስቸግረውኝ ነበር እና #አቡክ አንተ ባስቆጠርካት ድንቅ ጎል አሁን ተከብሬ የሀገሪቱ ፔሬዝዳንት በለኝ 🥰🇪🇹

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před rokem +4

    ማሻ አላህ #አቡኪ አላህ ይገዝህ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ከአንተ #ኢንሻ አላህ

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Před rokem +10

    በርታ! አይዞህ! በአንተ ምክንያት ብዙ ተጫዋችና ተመልካች ይኖራል እኔን ጨምሮ። በግረ-መንገድ እናቶች እባካችሁ ወንዶች ልጆቻችንን ምግብ ማብሰል እናስተምር።

  • @sumeyabintislam1655
    @sumeyabintislam1655 Před rokem +4

    አቡኪዬ ወላሂ ጎሉን ስታገባው ነዘረኝ ሀቢቢ አላህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይከተልህ አላህ ጥበብን ይስጥህ የኔ ውድ 💚💛❤😍😍😍😍

  • @RODASTUBE
    @RODASTUBE Před rokem +2

    ኮመንቱን አንብቡትማ ውድ ኢትዮጵያዊ ያን ሀይማኖት ልዩነት እንደማይፈጥርብን ማርያምን አቡኪ እያሉ ነው ትልቅ ክለብ እንደምናይህ እያሉ መልካም ምኞት ሲገልፁለት ብቻ ደስ ብሎኛል አቡኪ እንግሊዝ ኘሪሜርሊግ እንዳይህ ምኞቴ ነው እኔም ወንድሜ ምይፍሻ እናመሰግናለን በጣም ደግ ኢትዮጵያዊያንን እንገንባ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 Před rokem +17

    አቦኪ የሀገራቺን እቁ በርታ ፈጣሪ ካተጋርይሁን❤❤👍🙏🙏

  • @MrFtutes
    @MrFtutes Před rokem +26

    Your positioning, ball handling, dribbling, passing, shooting...it's all amazing. I'm sure some day we'll see you in bigger clubs in Europe. Let's go Abuki 🇪🇹

  • @alebelewkassaye2950
    @alebelewkassaye2950 Před rokem +2

    ሰይፉ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቀጥልበት አቡበከርም በርታልን!!

  • @samsontadytady4387
    @samsontadytady4387 Před rokem +2

    ጀግናችን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-fw5mj8em5l
    @user-fw5mj8em5l Před rokem +2

    አይ ጀግናውየኢትዮጵያል ልጅ አብበከር ሰምሸን የሚያሰጠራ አይጠፋ እናቴ ኢትዮጵያ
    ኩሪ በወርቆቹ ልጆችሸ🇪🇹

  • @4dmatters184
    @4dmatters184 Před rokem +10

    00:10 What A Goal. 🏆 😍 ጦጣ ነው ያደረጋቸው እኮ የኛ ልጅ 🥰

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 Před rokem +1

      በጣምምም ያው ኢትዮጵያዊ አይደለ ምን ይደረግ ማሸለፍ መገለጫችን ነው

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 Před rokem +9

    አቡኪ በርታ ትችላለህ የኛ ሜሲ እንወድሃለን

  • @fafi6898
    @fafi6898 Před rokem +3

    1ወር 5ወር ሆነብኝ አልክ እኛም ለምደነዋል አይዞክ በርታልን💪

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Před rokem +1

    የኔ ወንድም በሄድክበት ሁሉ አላህ በጥበቡ ሀይሉን እገዛውን ያድርግልህ

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 Před rokem +2

    Masha allh በርታልን አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @yeagereleje19
    @yeagereleje19 Před rokem +4

    አቡኪ ጀግና ጎሉ እራሱ world CLASS ነው። ቡና ደሜ ነው።

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 Před rokem +2

    አቡኪ እግዛአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
    በዚሁ አጋጣሚ እኔ ደቡብ አፍሪካ ነውና የምኖረው ወደ shop የሚመጡ ደንበኞች nassir እኮ ግብ እኛ ለይ አስቆጠረብን ሲሉ እንዴት ኩራት እንደተሰማኝ ወንድም አለም።
    በርታልን ጠንክረ ስራ ታላቅ ትሆናለህ አንተን እዚህ ደቡብ አፍሪካ ሳይሆን ለማንቼ ፈርማህ ስትጫወት ማየት ነው ምኞቴ።

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 Před rokem +15

    አቡኪ አላህ ከፍ ያድርግህ አቦ ወላሂ ደስስስስ እንዳለኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yenenshdemise1466
    @yenenshdemise1466 Před rokem +2

    አባ እግዚአብሔር ይጠበህ ወንድም 💚❤💛

  • @mohammedkasim57
    @mohammedkasim57 Před rokem +21

    ስማ እኔ እዚህ ነው ያለሁት ሀገሩን አውቀዋለው እንደወንድምነት ምመክርህ 1ኛ የሀበሻ ጋደኛ እንዳታበዛ ወጣወጣ ብዙ እንዳትል 2ኛ ተሎ ሚስትህን አስመጣ 3ኛ ምግብ ፓፐ ሚባል ነገር አለ እሱ ብላ በጣም ያጠነክራል ካልሆነ አታንቀሳቅሳቸውም

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem +23

    አቡኪ🤔 ለየት የሚለዉ ከጫታ ቡሀላ ስጁድ ነው የሚወርደው ማሽአላህ አላህ ይጠብቅህ🙏🙏ተመስገን እጮኛም አለህ 😅🙏🙏🙏

  • @nassirkedir971
    @nassirkedir971 Před rokem +3

    አብሽር ጭኮ አሁንም እንልክልሀለን አንተ ብቻ በርታልን እድሜ ለኢትዮጵያ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ዋው አብኬ በርታ እኛ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን በርታ ብናችን

  • @mummysfood8276
    @mummysfood8276 Před rokem

    እግዝያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ጀግና ነህ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +2

    አቡኪ የኛ ጀግና ለየት ትላለህ ደስ ሚለው ነገር ከጎሉ ቡሀላ ስጁድ ትወርዳለህ ማሻ አላህ አላህ እቅድህን ያሟላልህ ወንድሜ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +1

    አቡኪ ወንድማን በርታልን አላህ ይጠብቅህ አላህ ይርዳህ ትልቅ ደረጃላይ ያድርስህ ለሀገርህ የአለም ዋንጫ የምታመጣ ያድርግህ🇪🇹🥰❤️❤️❤️❤️

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 Před rokem +1

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና አላህ ሁሌም ድልን ያጎናፅፍህ

  • @user-tc8ob7dv7d
    @user-tc8ob7dv7d Před rokem +4

    ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🇪🇹💪

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před rokem +5

    ከቡኪ ይቅናህ ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ እወድሀለን ሀገራችን በናተ ትጠራለች

  • @krip6682
    @krip6682 Před rokem +2

    An absolute baller🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    አቡኪየ የኛ ጀግና አላህ ከፍ ያድርግህ እንዳይጎዱህ ራስህን ጠብቅ

  • @ephremesayas8158
    @ephremesayas8158 Před rokem +2

    እግዚአብሔርን ጀግናነህ

  • @nimben1054
    @nimben1054 Před rokem +2

    ሴፍ ክብር የሚገባህ ስው ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 Před rokem +2

    ኢንሻ አላህ ህልምህን የሰካልክ አቡኪ የኢትዮጲያ ኩራት አላህ ከሸር ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před rokem +11

    አቡኪ ጀግና ገና ፕሪሜየር ሊግ እናይሐለን በቅርቡ

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 Před rokem +11

    አቡኪ የኔ ጀግና ገና ከዚህ የበለጠ ሀገርህን ታስጠራለህ😍😍😍

  • @abduhassen5058
    @abduhassen5058 Před rokem +1

    አላህ ይርዳህ አቡኪ 🌹

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před rokem +7

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 bravo Abuki proud of you 🇪🇹💪🏾….ምስኪን አይዞክ በሰው ሀገር መጀመርያ ላይ ሆድ ይብሳል ባንተ ቦታ ላይ ነበርኩ ..

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 Před rokem +1

    አላህ ይጠብቅህህወንድማችንን. መልካሙን. ላንተ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    አቡኪ ጀግና ፈጣሪ በመንገድህ ሑሉ ይከተልሕ ኩራታችን ነሕ ዋው ለ🇪🇹❤😘አለ እውነት ነው እንወድሃለን ማርያምን ❤😘

  • @temkinsiraj3221
    @temkinsiraj3221 Před rokem +1

    Mash allah keep going abuki

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Před rokem +3

    አግዚኣብሄር ይጠብቅህ ኣቡኪ ሴፉ በጣም ነው የማመሰግንህ አንደዚ ከጎናችችው ስትሆን ደስ ይላል

  • @Gaadh_haye_Info
    @Gaadh_haye_Info Před rokem +4

    Well done,👍 our hero, for real we proud of you🇪🇹 may Allah bless & make easier for you to reach your visions ✅ from one of your fans in Somali region!!

    • @fydy6201
      @fydy6201 Před rokem

      💖❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟❣💔

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před rokem

    ዘመኑ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ነው። አይዞህ አቡበከር! በቅርቡ በአውሮፓታላላቅ ክለቦች እንድናይህ ይሁን!። ሲቀጥል እንዳንተ ያሉትን ለሎች ተጫዋቾች በሚታገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይዘሃቸው እንድትወጣ እመክርሃለሁ፤ በዚህም ስምህን ታደምቃለህ።

  • @soresa5238
    @soresa5238 Před rokem +8

    The rising star Abuki ,Keep the hard work Inshallah we will see you soon in English premier league.

  • @seyaraja4051
    @seyaraja4051 Před rokem

    አቡኪ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎናል ከዚህም በላይ አለምን እንደምታስደምም እርግጠኛ ነኝ ጠንክሮ መስራት ብቻ ነው ካንተ የሚጠበቀው ቁልፉ ነገር ለስኬቶችህ ይህ ያለህን ስብዕና ጠብቆ መኖር ነው ቀጣይ ግጥሚያህን አስከማይ የለለ ጥድፍ ብያለሁ

  • @hannatv
    @hannatv Před rokem +4

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 Před rokem +3

    አቡኪ ሃበሻዎች አሉ ብለሀል ከአበሻ አትጠጋ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሀበሻ ነው በትንሽ ነገር ሚገልክ ተጠጠንቀቅ ወንድም

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 Před rokem +1

    አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን 🇪🇹 በጀግንነት ታስጠራለህ ኢሻአላህ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ለኢትዮጵያውያን ኩራት ነው 👍👍

  • @lovebeko6637
    @lovebeko6637 Před rokem

    We are prouded on u we will expect more

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před rokem +5

    በጣም ምርጥ ጎል ነው ያገባው የበለጠ እንዲሳካለት እመኛለሁ:: መላው ኢትዮጵያውያንን ነው የሚወክለው የሌላውም ክለብ ደጋፊዎች የሱን ስኬት ይመኛሉና ያለቦታው አጥቦ ቡና ቡና ማለት ያለበት አይመስለኝም::

  • @JemmyFM
    @JemmyFM Před rokem +1

    Wow abuki you deserve more than this

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před rokem

    Wow amazing masheallah

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Před rokem +2

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @tofa1763
    @tofa1763 Před rokem

    Masha allah

  • @hbatm3hbatm197
    @hbatm3hbatm197 Před rokem

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን እኛ በጣም ነዉ ደስ ያለን