አብረው ተኝተው መጣባቸው🤣 ልብሳቸውን ቀደውት ይሆናል 🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024

Komentáře • 1,5K

  • @user-or4gy6im7l
    @user-or4gy6im7l Před 18 dny +138

    ከመላፋት ወደ መናፋት አይ ሳሚ 😅😅😅😅😅

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Před 18 dny +90

    እሙዬን እንደኔ የሚወዳት👍

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ሳሚ ለቅሶ እየደረሰ ነዉ የሚመስለዉ እራሱን ይዞ ወይኔ ወይኔ አለ😂😂😂

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Před 18 dny +32

    የምር ሳሚ ትክክል ነህ ሰይጣን የሚያደርገው አይታወቅም ከባድ ነው ለሁሉም ጥንቃቄ አይከፋም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ሀብታሙ ደምረኝ

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado Před 18 dny +79

    ከሰሚ ይልቅ እሙ ናት ያሰቃችኝ ሱርውን ጎንቦስ ብለ አለያችም😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 18 dny +172

    እኔ ግን የነዚህ ልጆች ቅርበት እያማረኝ አይደለም😅😂

    • @mulu5
      @mulu5 Před 18 dny +2

      😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 18 dny +1

      😂😂😂😂😂

    • @sifanyoutube9176
      @sifanyoutube9176 Před 18 dny +2

      No normal now ehte ena wedemii😊😊

    • @miliaakiki9424
      @miliaakiki9424 Před 18 dny +1

      Gen menm cheger ylewum begabum 😂

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 18 dny

      ​@@sifanyoutube9176ኢቺ ኖርማል ነው የምትል አማርኛ አቁሙ 😂

  • @mehdyasman7604
    @mehdyasman7604 Před 17 dny +65

    ወላሂ በጣም ከፍቶኝ ነበር የገዛ ያክሥቴ ልጅ እንደ ባዳ ሆና ልታሣብደኝ ነው በዛ ላይ 9000 ሪያል ተሠረኩ ከሥዋ ውጪ ማንም የለም አላየሁም አለችኝ ሁላቹም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሀቄን እንዲያወጣልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny +1

      እህት ደምሪኝ

    • @somayath1070
      @somayath1070 Před 17 dny

      አብሽሪ እህቴ ሳኡዲ ነሽ

    • @zehara5198
      @zehara5198 Před 17 dny +1

      አብሽሪ እህቴ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 17 dny

      እህቴአብሺሪነገርጥሩአደለምእራቂ

    • @mehdyasman7604
      @mehdyasman7604 Před 17 dny

      @@somayath1070 አው ሣውዲ ሪያድ ነኝ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Před 15 dny +9

    ሳሚ የሚለው ልክነው እናንተ በቀልድ አያቹት እጂ ጥሩ አይደለም ሰይጣን ይፈታተናችኃል እኳን አማችቤት ሆናቹ እህት እና ወንድምን እራሱ ያሳስታል ሶ አስቡበት በቀለድ የተጀመረ ነገር ጥሩ አይደለም በተረፈ እወዳችኃለው በርቱ❤

    • @user-wu3vg4lu9b
      @user-wu3vg4lu9b Před 11 dny

      ማራምን ትወናነዉ 😂😂አየ የመዳም ቅመሞች ዉነት አይምሰላችሁ ካሜራ እያዩማየ

  • @sofyah6695
    @sofyah6695 Před 18 dny +79

    ግን የዝህን ያህል መዳፈር አሥፈላጊአደለም
    ተጠቀቁ ሳሚ የሚለውልክነው ተው

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d Před 18 dny +59

    ቱ የሳሚ ንግግር ከመላፋት ወደ መናፋት አላለም በሳቅ😂😂😂😂

  • @YezinaA
    @YezinaA Před 12 dny +4

    ኧረ በፈጠራችሁ የሳሚን ጨጓራአትላጡት ግን እኮእሄንያክል ቅርበት ደስአይልም የቀልድሲባሌ ሠይጣንይፈታተናል በተረፈ በጣማነዉ የምወዳችሁ በረቱ❤❤

  • @user-qv8mb8tc3s
    @user-qv8mb8tc3s Před 18 dny +6

    እዚህ ቤት ሳቅ በሳቅ ነው ደስ ይላሉ youtube ከጀመሩ እኮ ቆይ ተባለ መቶ ሺ አስገቡ🎉🎉

  • @user-sy3xn6fe2d
    @user-sy3xn6fe2d Před 18 dny +17

    ክክክክክክ ከመላፉት ወደ መናፉት አላለም

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Před 18 dny +29

    ወየው እዚህ ቤት 😂😂😂😂 መሸለም ያለበቸው እነዚህ ነበሩ

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 Před 18 dny +16

    ሳሚ ማይኖር በምን ዘና እንል ነበር😂😂

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl Před 18 dny +9

    እረ ብጮህ ይሻልሀል ሳሚ አሁንስ ሊያሳብዱህ ነው

  • @AhmedAhmed-sz7ss
    @AhmedAhmed-sz7ss Před 18 dny +46

    ቀጣይ እሚት አርግዛ ነው የሚመጡት ወይኔ😅😅😅

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před 18 dny +27

    ወላሂ ሳሚ በጣም ነው የሚያስቀኝ ነጭ ነጯን ነው የሚናገረው ልጁን ልታሳብዱት ነው የእውነት ግን ያሁሉ አልፎ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ውደ ደምሪኝ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 18 dny +15

    ከመላፋት ወደ መናፋት አላለም ሳሚ😂😂😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 18 dny +8

    ወኔ ሳሚ እንዴት ፈታ እንደሚያረገኝ ከታች ቀደውት ቢሆንስ አላለም😂😂😂😂

  • @GXz-zr6bf
    @GXz-zr6bf Před 18 dny +13

    እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂 እሚት እኮ ትችላለች እህቴን መሳይ ቀን በቀን ልቀቁልን እናተን ሳይነው ድብርቴ እሚለቀኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ቲጂየ ደምሪኝ

  • @GkhFuh
    @GkhFuh Před 18 dny +17

    ኧረበሳቅ ገደለኝ ከመላፋት ወደ መናፋት አላለም አይ ሳሚ አቃጠሉት የምር ሁሌአይነቃ

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před 18 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Před 18 dny

      😂😂😂😂

    • @newfgy
      @newfgy Před 18 dny

      ደሞአይጠረጥርምገደሉት😂😂😂😂😂

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 18 dny

      😂😂😂😂

    • @GkhFuh
      @GkhFuh Před 18 dny

      @@newfgy ጨጎራው ጥኑነው ወላሂ ሁሌካሜራው አድቦታ የሚደረገው አይጠረጥርም ልብሳቸውን ቀደው ይሆናል አለ የምር ደሞኮ ድስ ሲልሲቆጣ ክክክክ

  • @SharaShara-xk9le
    @SharaShara-xk9le Před 14 dny +4

    የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታነው አሉ ሆ😅😅😅😅

  • @user-wc3hc7eq9f
    @user-wc3hc7eq9f Před 3 dny

    የዛሬዉ ይለያል ሳሚ ምስኪንአቃጥለዉ ደፋት😅

  • @mqwe-8714
    @mqwe-8714 Před 18 dny +11

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈እረ ኡኡኡኡኡ በሳቀ ልሞት ነወ😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      እህት ደምሪኝ

    • @mqwe-8714
      @mqwe-8714 Před 13 dny

      እሸ እዴት ነሸ 💞💞💞💞💞​@@Zehara9

  • @tube7770
    @tube7770 Před 18 dny +11

    አረ ተዋቸው ይፈቃቀሩበት ቲቸር ሳሚ አልበዛምዴ 😂😂

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z Před 17 dny +1

    ሳሚ ትክክክክል ነው ይህን ያህል ደስ አይልም

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 17 dny +1

    ወይ ሳሚ አሳበዱህ ከመላፋት መናፋትአላለም ቀደዉት እደሆነስ አይአተ😅😅😅😅😅

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 18 dny +7

    ቀዶትስ ይሁን ከስር ልብሳቸውን አላለም 😂😂

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Před 18 dny +13

    ሳም ግን ጠንካራ ነዉ ቁሞ መሀዱ ጨጎራውን ተቃጥሎ ተቀጥቅጦ ተልጦ ወይ እናንተ ልጆች ፕራንክስ እናንተ ስሩ በዛ ላይ የሳም ንግግር ከመልፋት ወደ መንፋት 😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 17 dny +1

    አይ ሳሚ ትገርማለክ እኮ እሙ በጣም ነው የምታስቂው

  • @user-hq8un5vn9h
    @user-hq8un5vn9h Před 18 dny +2

    የምር ሳሚ ከልቡ ነው የሚናደድባችሁ ምርጥ ወንድም ነው ያላችሁ ለማንኛው 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Před 18 dny +15

    ግን እኮ ሣሚ ዝም ብለህ ነው መቼም ተቆጣጥረህ አታዲናቸውም እነሡ ተተፉለጉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ሀሊመትየ ደምሪኝ

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt Před 17 dny

      @@Zehara9 ደምሬኝ እደምርሻለሁ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 18 dny +5

    በጌታ እንደ ዛሬ ሥቄ አላውቅም የሳሚ ንዴት ዘሎ ሶፍ ላይ ወጦ ወይን ወይኔ ሲል ምን መጣ ብዬ መደንገጤ😅😅😅😅😅

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh Před 18 dny +2

    ተመለፍትወደመናፊት አላለም😂😂😂 እኔ በጣምነው የሜስቀኝ😂

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic Před 17 dny +1

    😂😂😂😂ተመላፋት ወደ መናፋት ውይይይ ሞትኩ ልብሳቸውን ተታች ቀደዉት ቢሆንስ አላለም የተመታችሁ ❤❤

  • @magdes6631
    @magdes6631 Před 18 dny +10

    ሳሚ ወይኔ ወይኔ አለ መርዶ እደተርዳሠው😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ አወይኔ የሣሚ ጨጓራ😂😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 18 dny +10

    ከመላፉት ወዴ መናፋት አለ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 13 dny +1

    እሙና ሳሚ የማትጠገቡ😂 ወይኔየሳሚወሬ ሊያፈነዳኝነዉ😅😅

  • @AddisCheru
    @AddisCheru Před 18 dny

    ye sami cheguwara teqaxlo alqe 😂😂😂 bexam new mewdachu bertuu❤❤❤

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 18 dny +21

    እመቤቴን በጣም ከፈቶኝ ነበር አሳቃቹውኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹው 😂😂😂😂😂ከመላፋት የሳሚ ልብ እና ጨጓራ ደና በመሆኑ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 18 dny +13

    እሚትና ዮኒ አያልቅባችሁ ሆይ ኡፍፍፍፍ በሳቅ ነፈርኩኝ ወይኔ ሳሚ ፈርዶብክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Před 17 dny

      እሚትእናዮናሰ
      ፍቅርእማባለውመጋኛ
      መታቸውመሰል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 18 dny +2

    ቀጥይ እርጉዝ ነኝ ብላው መምጣታቻው አይቃርም 😂😂😂ወይኔ በሰቅ 😂😂😂

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 Před 17 dny +1

    ክክክክክክክ ወይ ኮሜታተሮች ታስቁኝ አላቹህ አተመልካች ትምህርት እየሰጡነዉ የገባዉ ገብቶታል ሳሚቾ ጥሩ አስተሚሪነህ ቀጥልበት

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 18 dny +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይ ሳሚሚሚሚ ልቤን 😂😂😂😂

  • @user-cl1pj4jm4i
    @user-cl1pj4jm4i Před 18 dny +5

    እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሳሚየ እሙየ የኔ ማረ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-kq8gz4vt2y
    @user-kq8gz4vt2y Před 18 dny +4

    የእሙየን ትግሠት ሣላዴቅ አላልፍም ምርጥ እህትናት ❤❤ሳሚዴሞ ተረጋጋ ለሁሉምነገር እሣትና ጭድ አትሁን😂😂😂😂😂😂😂

  • @mqwe-8714
    @mqwe-8714 Před 14 dny

    እረ ኡኡኡኡኡ ሲሚ አበደ ከምላፊት ወደ ምናፊት አላልም😅😅😅😅😅

  • @yibzalmfikade5083
    @yibzalmfikade5083 Před 18 dny +5

    እውነት ነዉ የምላችሁ ፍታ ነዉ የምታደርጉት ይመቻች

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ደምሪኝማማየ❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 18 dny +3

    እነዚህሁለትልጆች ሳሚን ማጥፍታቸው አይቀርም አይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስሲልኮ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      አዩሽየ ደምሪኝ

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 8 dny

    ወይኔ ደስ የሚል ቤተሰብ ግን እነዚ ልጆች ባይጋቡ ልቀጣ የውነት ደሞ መጋባት ይችላሉ የምር

  • @user-bw9xy9yk6o
    @user-bw9xy9yk6o Před 17 dny

    እነዚህ ልጆች ወይኔ ግፋችሁ ደጋግሜ ነው ያየሁት😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před 18 dny +4

    ምንድነው ያለው 😂😂😂😂😂አይ ዶክተር ሳሚ 😂ዘንድሮ ሊገሉ ነው በቃ

  • @AliAli-wl8ic
    @AliAli-wl8ic Před 18 dny +3

    አይይይይ😂😂😂 በጣም ነው ያሳከኝ ዘና ያረጋችሁት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      እህትየ ደምሪኝ

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 Před 18 dny +2

    ወይኔ ከመላፋት ወደ መናፋት አላለም ሳሚ ነቀለ😂😂😂😂😂😂ወደኩ፡በሳቅ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny +1

      ቃልየ ደምሪኝ

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 Před 13 dny

    ውይሳሚ ከመላፍት ወደ መናፍት 😂 የፈራሁትደረሰ አላለም ወላሂ ሆደቆሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣

  • @TsahayeMakonniin-dp4fb
    @TsahayeMakonniin-dp4fb Před 18 dny +5

    Samii dhugaa isaatii ijolee kunii sirii mitii

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 Před 18 dny +4

    ሁሉንም ተውት ሁልቀን ሳሚን አጡልኝ የሳቄ ምጭ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před 10 dny +1

    ሌላ ቀን ሌላ ነገር እያደረጉ ፕራንክ ነዉ ይላሉ 🙈😄የዘፈን ዳርዳሩ እስክስታ ነዉ😁

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA Před dnem

    ከመላፋት። ወደ መናፋት ሣሚ እኮ ሲያስቅ😂😂😂😂😂

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Před 18 dny +4

    አይ የሳቄሚጪ ሳሚየ አይ ትግስት እንደኔ ባዶ የምር የምታስቀኝስ ወላሂ😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ሀዊየ ደምሪኝ

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 18 dny +19

    ተዉ ሳሚ ዮኒን እየቀጠቀጥህ ሰዉነቱ አለቀ🥺

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Před 14 dny +2

    😂😂፣😂😂😂eeeeeeወይ ናተ ልጆች ይኸ ጠጋጠጋ ,

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 17 dny

    ክክክክክ የኒህ ልጆይ ተካል ይመቻችሁ ውይ ሳሚ አሳከኝ ወይኔ

  • @lisen888
    @lisen888 Před 18 dny +25

    ሳሚ አንድ ቀን እረሱን ያጣፈል😂😂😂

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t Před 18 dny +4

    አይ ቲቸር ሳሚ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-zj9fh7ze6n
    @user-zj9fh7ze6n Před 18 dny

    ከመላፋት ወደ መናፋት አላለም ሳሚ በሳቅ😂😂😂

  • @user-zw7xm2ki7t
    @user-zw7xm2ki7t Před 17 dny +2

    😂😂😂😂wyii.siwoodachu ikoo😂😂😂 ke magafat wedaa manafat alalem.wayoo😂😂😂

  • @ZainabMousa-go5wi
    @ZainabMousa-go5wi Před 18 dny +3

    እደዉ ሳሚን ለማናደዲ የማታደረጉት የላቹህ አረ ተዉ እሰቡለት😂😂😂❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 18 dny +8

    ከመላፋት ወደ መናፋት አይ ሳሚ አቃጠሉት ሳሚ😅😅😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ሰብሊየ ደምሪኝ

  • @YYy-os1yx
    @YYy-os1yx Před 17 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ከለፈት መነፍት ወይኔ በሰቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Před 18 dny +1

    የምር በጣም ነው የምታስቁኝ 😂😂😂የቆየ ቪደዋችሁን እያየሁ ነበር

  • @hayatjihaad6884
    @hayatjihaad6884 Před 18 dny +16

    Akkan isin jaalladhuu ❤❤ na boharsituu hojii madaami keessa olee dadhabee Yoon isiin ilaalluu fata na gotuu

    • @daisyhmmdae349
      @daisyhmmdae349 Před 17 dny +1

      Dhugaa keetii galatoomii anisa Akmsi😂😂😂😂❤❤❤

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm Před 18 dny +16

    ግን ለምንድነው ባልና ሚስት በልጆጃቸው ሲጣሉ ባል ሚስቱን አንቺነሽ የባለግሻቸው እሚለው አሁንም ሳሚ አስታውስከኝ ቤተሰቦቼን ይመቻችሁ አቦ🎉🎉

  • @user-en1ve6wj9w
    @user-en1ve6wj9w Před 18 dny +1

    ኧረ ሳሚ በሳቅ ከመላፋት ወደመናፋት አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p Před 17 dny

    እር እንደው አዝህ ቤት። እሙ ደሞ ነይ ቁሚ እሰቲ ብላ ሱሪዋን አላየችው 😀😀😀😀

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 18 dny +2

    😂😂😂😂😂😂ወላሂ ኮመንት ለራሱ አልቻልኩም በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ወይኔ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 Před 18 dny +3

    😂😂😂😂ከመላፋት ወደ መና..😅😅😅

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Před 17 dny +2

    Are Ezihebet Kelde Ayalkbachum 😂😂😂😂😂😂😂Wowww❤❤❤

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df Před 15 dny

    ከስር ልብሳቸውን ቀደው እደሁስ አላለም ደሞ ኧረ የዛሬው ይለያል ሞትኩ በሳቅ እሙየ ደሞ ልብሳቸውን እምታይው ነገር😅😅😅እፉፉፉፉ እሙየኮ ስወድሽ የት ባገኘሁሽ❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 18 dny +2

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ከወደ መላፋት መናፋት አይ ሳሚ ቻለዉ

  • @hawa-ve8rt
    @hawa-ve8rt Před 18 dny +4

    😂😂😂ከመላፋት😂ወደ መናፋት አላልክም😂ወይኔ ሳሚ

  • @hanchotube-qq9ce
    @hanchotube-qq9ce Před 3 dny

    ከመናፈስ ወደ መናፉት አላላም😂😂😂😂😂😂😂 አይሳሚ

  • @user-ht3to4po5r
    @user-ht3to4po5r Před dnem

    ሳሚ የኔ ወንድም ከማፈር ወደመናፈር ኣለኮ ወኔ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 18 dny +3

    ጎሺ ነገደሞ እዳጉዳቸውን ከጨረሱቡሀላ ፕራንክይላሉ😂😂😂ሳሚ አሳዘንከኝ😂😂

  • @tagabydamsey3820
    @tagabydamsey3820 Před 18 dny +3

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂 ሚርያምን በሳቅ የለሁም ❤

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Před dnem

    ከመላፋት ወደመናፋት ይሄዳሉ ሞኩ በሳቅ😂😂😂😂

  • @user-gt1ws6sb3z
    @user-gt1ws6sb3z Před 18 dny

    Uuuuuuffff wayoo Samii koo kkkk Obosaa sifii yaa keenu kkk

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Před 18 dny +5

    ሆደ ቆሰለ ድግልን😂😂❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ማሪቱየ ደምሪኝ

  • @user-jb2kg2sx8t
    @user-jb2kg2sx8t Před 18 dny +3

    Wayine 😂😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 17 dny

    ወይኔ እነዚህ እዝግ የሆኑ ልጆች አቃጥለው ሊደፉት ነውኮ ሳሚን😮😮😂😂😂😂

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před 17 dny +2

    Weyi same 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂gedelikeg sinita edayehut yimechachihu 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Abebayehu-ql4jq
    @Abebayehu-ql4jq Před 18 dny +3

    አይ ሳሚ ተቃጥለህ መሞትክ ነው ዘንድሮ 😂😂😂😂😂

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 18 dny +15

    ገና ሳላያቸው የምስቀው ነገርስ ቆይ ልይ እና ተጨማሪ እኮምታለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ፍቅርየ ደምሪኝ

  • @gosd4545
    @gosd4545 Před 11 dny

    በሳቅጦሽአልኩ😂😂ከመላፋትወደ መናፋት አላለም🤣🤣🤣

  • @Grhdghynh
    @Grhdghynh Před 18 dny +3

    ወይኔ ሳሚ ዛሬም አተ ነህ አይ እነዚህ ልጆች ሊደፉህ ነው

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Před 18 dny +3

    ወይ ተላት እኔብያችሁነበር አብራችሁተኙ ሠምታችሁኛል ዩኒ😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před 18 dny

      ያችነውደ ኮሜቱ እኔም አይቸነበርኮሜት በዚሁ ይመጣሉ ብየ ሳስባቸው ነበር

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Před 18 dny

      @@wynitomohy1775 አወክክክ

  • @user-lz2pc8vt4p
    @user-lz2pc8vt4p Před 17 dny

    ወይኔ ደብሮኝ ነበር ሆዴ ቆሰለ እንኮ ሳሚ ወሬዉ ሁሉ ገና ሳየዉ ሳቄ እሚመጣ ከስር ቀደዉት ቢሆንስ አየ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😁😁😁

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 13 dny +1

    እረ የነዚህ ልጆች ጉዳይ ሊያሳስባቺሁ ይገባል ዋ እደቀልድ የተጀመረ ነገር ቦሀላ መጨማለቅ እዳይሆን

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 18 dny +3

    ወይኔ ሳሚ ጨጎራክ ተላጠ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 17 dny

      ሱሱየ ደምሪ ኝ