🛑ተጠርጦሪ ወንጀለኛ ነክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

Komentáře • 766

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před 10 měsíci +210

    እኔ ደሞ ከመቼው ምግብ ላመላልስ ነው ብዬ😂😂😂😂

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂

    • @brhinutagiy2034
      @brhinutagiy2034 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Před 10 měsíci +2

      ክክክክክክ አለመሳቅ አይቻልም

    • @kmom9866
      @kmom9866 Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂😂

    • @neeadsong6669
      @neeadsong6669 Před 10 měsíci +4

      አታን ብሎ ኃዳኛ😂😂😂😂

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Před 10 měsíci +329

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ማርክን ፕራክ እያረጉ ሠውነቱ አለቀ ኧረ ይብቃው😂❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 10 měsíci

      የምር በጣም እየከሳነው

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky Před 10 měsíci +2

      @@Aynalove3382 ሠውነቱ አለቀ በፕራክ የተነሣ ሆ🤭

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 Před 10 měsíci +2

      በአስር ደቂቃ ፕራክከሳ😂😂😂😂😂😂

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před 10 měsíci +1

      በፕራክ ነው ብለሽነው የከሳው አፍቅሮነው😂😂😂

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 10 měsíci +1

      አይ ፕራንኩ ሳይሆን አፍቅሮ ነው የሚመስለኝ

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Před 10 měsíci +146

    ተውግን ግፍነው ልጁን አትጫወቱበት በቃቹህ አበዛችሁት እደኔ ያሳዘናችሁ በላክ በቃችሁ በሉ 👍👍👍

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 10 měsíci +523

    ማርክ ፕርክ አይዳርግ የምትሉት እጅ ዎዳ ለይ 👍👍👍

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Před 10 měsíci +88

    ኧረ ለማርክ ድምፅ እንሁነው ሆ ሠውነቱ አለቀ በፕራክ ምክንያት😢😂😂😂😂😂😂

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před 10 měsíci +42

    ፈጣሪ ይይላችሁ የኔ ጌታ ማርቆስ ሚስኪን ነው በጣም በእውነት 😢😢

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Před 10 měsíci +68

    ወላሂ ማርክ ሁሌም ያሳዝነኛል በቃ ፕራንክ አታድርጉት

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy Před 10 měsíci +47

    ወይ ሚስኪን ማረክ እደኔ የሚ ያሳዝነው አለ እስኪ ❤❤❤❤

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o Před 10 měsíci +80

    እዉነት በጣም ነው የሚያሳዝ ነው ብራክ አታድራጉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 Před 10 měsíci +36

    ወላሒ ልጁን ተፋቱት አበዛችሁበት😢😢😢😢 ወላሒ ሲያሳዝን

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe Před 10 měsíci +34

    ውይ ውይ ዛሪስ አሳዘነኝ ማርክ ኧረ በቃው ፕራክ ❤❤

  • @pogbaman5028
    @pogbaman5028 Před 10 měsíci +47

    ሄሉን ከባድ prank ያርጋት የምትሉ ❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 10 měsíci +21

    ሀራም ማርክ ጀግና ሁን ቶሎ አትመን ወንድ ነህ ቆፍጠን በል እማማ ሄለን ልጁ በጣም ከሳ መላ በይው 😂😂😂

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 10 měsíci +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    እውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ
    የኔ የዋህ ቅን ውድሜ ❤❤❤ማርኮ❤❤❤ ሄሉ አሁንስ አስጠላቹኝ በጣም እወዳቹ ነበር. ይቅ ቅን ትጫወቱበታላቹ በጣም በዛ

  • @hanahanan3860
    @hanahanan3860 Před 10 měsíci +6

    የኔ ሚስኪን ማርክዬ አይዛክ 😢😢😢ሄሉ ግን ባልሽን በስነስርዓቱ ብቲዢ ይሻልሻል prank ምናምን እያልሽ አቅሙን አትፈታተኝው😊

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 Před 10 měsíci +9

    ወላሒ በጣም የሚያሣዝነው ማርክ አባተፋቱት ወላሂ ኡፉ ሚሰኪን 😢😢ሰውነቱ በየዋህነቱ. ያዴረ ቀነሰ በቃ ፕራክ😢😊😊😊

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Před 10 měsíci +8

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔ሳሳዥን ማርቆስ ምስኪን ዊና $ሄሉ ምን ጉድ ነው 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +81

    ለዊና መልክት አለኝ እባክህ ዊና ኤፍሬምን ያበደ ፕራንክ አድርግልን ፕሊስ

    • @WinaTube-el9ct
      @WinaTube-el9ct Před 10 měsíci +8

      ተቀብያለው🙏🙏

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y Před 10 měsíci

      አወ እኔም እዲደረግ እፈልጋለሁ ሙ ማርክን ብቻ 😅

    • @user-gv7sp9dd8l
      @user-gv7sp9dd8l Před 10 měsíci

      አወ አድርገው ኤፍሬምን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 10 měsíci

      @@user-jf7vr4fy7y yes

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před 10 měsíci

      @@WinaTube-el9ct Thank you 🙏

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před 10 měsíci +8

    ወይኔ በአላህ ማርቆስ አታሰጨንቁት በጣም ነው የሚያሳዝንና ሁሉም ኘርክ በቃል ሥራ ምርጥ ግን ቤት አዲስ ነው ክከፍ ነገር ይጠበቃን 😢😢😢😢

  • @helenmeles5650
    @helenmeles5650 Před 10 měsíci +7

    እረ ልጁ ሰውነቱ አለቀ በመሳቀቅ ይብቃው እሄንን ፕራክ😂 በዛላይ ፍቅረኛው ባገኛት ጊዜ አቅፎ እዳይጥግባት ዊናየ እያቅፍክ የፍቅር መቀስ ሁነህበታል😢 ምንም እህት ብትሆንም እኔ በማርክ ቦታ ብሆን በቅናት ነው የምፈነዳው እቤት እደፈለክ እሱ ጋ ስትሆን ግን እቅፍ አድርጎ ይጥገባት ያው ፍቅር አይደለ ማዶ ማዶ እያየ እኮ ቀጨጨ❤

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Před 10 měsíci

      ለነሱ ፍቅረኛሞች መሆን ዊና ነው መንስኤው ስለዚህ ኖርማል ነው

  • @myLavemam
    @myLavemam Před 10 měsíci +21

    ከሙቤ የተኮረጀ ክራንክ ደሞ ልጁ እራሱ መሆኑ 😅

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 10 měsíci +11

    አረ ዊናዬ ለማርክ በቃው ምጠብቀው ለሄሉ ነው ዊና ተበቀልልኝ ለሄሉ😂😂

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Před 10 měsíci +82

    አረ በማሪያም ማርክን አታስጨነቁት በጣም ነው የሚያሳዝንኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Před 10 měsíci +2

      Wallah enem betam naw miyasazinegn😢😢😢

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 10 měsíci +2

      ደምሩኝ

    • @salam9960
      @salam9960 Před 10 měsíci +1

      በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢

    • @roroed9946
      @roroed9946 Před 10 měsíci +2

      በጣም እናቱም ታዛዚነኝ አለች

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Před 10 měsíci +2

    አይዞህ ማርክክክክክ ያሣዝናል sorry አንች ትንሽ አያሳዝንሽምዴ ምን ትመስላለች በፈጣሪ

  • @fullana8232
    @fullana8232 Před 10 měsíci +19

    ዉዉዉዉ አሰጨናቅቸሁት ልጂ እኮ አለቀ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Před 10 měsíci +49

    አከሱት የኔ ጌታ

  • @የሀግሬናፋቂ
    @የሀግሬናፋቂ Před 10 měsíci +2

    ይኸ ትልቅ ትምርትነዉ የቅርብሰዉ እንደት ሊጎዳን እንደሚችል ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ይጠብቀን

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Před 10 měsíci +13

    ለራሱከሰቷል እባካችሁን ተዉት ትንሽ እረፋትሰጡት እኔያሳዝነኛል በእዉነት ልጄንነዉ የሚመሰለኝ

  • @user-bd6xn7bu3t
    @user-bd6xn7bu3t Před 10 měsíci +36

    ውይይይይ ኧረ ይበቃዋል😢

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 10 měsíci +8

    ስወዳት እኮ የኔ አሰተዋይ ምርጥ ሴት የሴት ለዛ ያላት ያምራል ፀጉርሸ የኔ ማር

  • @ስደትያደከመውከርታታ

    ዉዉዉይይይ አስጨነቃችሁት ልጁ እኮ አለቀ በፕራንካችሁ😂😂😂😂❤

  • @BhelHee
    @BhelHee Před 10 měsíci +5

    ዊና ምርጥ ሁሌ የምታሳየን ፓራክ የመቸኝል ማርኬ ምርጥ ሰው

  • @mrx7631
    @mrx7631 Před 10 měsíci +11

    ልጅን ልገሉነው በቃ በሳበት ይበቀዎልዴ😢

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 8 měsíci +5

    የእውነት በጣም አሳዘነኝ❤❤❤❤😂😂

  • @zinetahned
    @zinetahned Před 10 měsíci +13

    እኔ ግን ሄለን እየቀናሁ ነው ወኔድምሽጋ ያለሽ ፍቅር😂😂😂😂 ወንድም ቢኖረኝስ ጋሻየ የምለው 😢

    • @shsh1715
      @shsh1715 Před 10 měsíci

      እኔምየለኝ😢😮😢😮

  • @user-ib8sf4nv1o
    @user-ib8sf4nv1o Před 10 měsíci +1

    እረ በእግዚአብሔር ማርክን ፍራክ አታርጉት በቃው ልጁን እኮ እደጨው አሟሟቹት ማርክዬ የኔ ወድም❤❤❤❤😊

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 10 měsíci +1

    አያይ ዊና ዛሬ ከእህትህጋ ስተት ነው የሰራችሁት።።አንተስ እሺ እሷ ግን ጨካኝ ነች።።በድንጋጤ ቢያመውስ ? የዛሬው ጥሩ አይደለም ይደነግጣል።🎉🎉

  • @iloveuae5033
    @iloveuae5033 Před 10 měsíci +5

    እረ ተዉ ግን ዊና ይሄ መበቀል አይበቃም በፈጣሪ በጣም አሳዘነኝ ዉነት

  • @user-kc2vi6ns8e
    @user-kc2vi6ns8e Před 10 měsíci +7

    ወላሂ እሄ ፕራክ ቢቀር ይሻላል ጭንቀት ነው ልጁ አሠቃያችሁት

  • @mk45t89
    @mk45t89 Před 10 měsíci +2

    ውይ በወደድኳችሁ ልክ ልጠላችሁ ነው በማርክ ብቻ ብራክ ደጋገማችሁበት ምን አጠፉ ለቀቅ አድርጉት እህትክን ባፈቀረ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +3

    ግን ፖሊስ ተብዬው ክርፍፍ መማታት የለበትም የምትሉ ላይክ አናዶኛል ፖሊስ ተብዬው ቆዳ ነገር ነው

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Před 10 měsíci +7

    ሀይል ካስፈለገ እጠራለን😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ልጁ እኮ አከሳቹት😂😂😂😂

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Před 10 měsíci +34

    ማነው እነዝህ ጥንዶቺ የሚወድ በላይክ

  • @saraj4873
    @saraj4873 Před 10 měsíci +13

    ሠላማችሁ ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 10 měsíci +7

    እረ ዊና ይመችህ ባለፈ አበሳጭቶህ ነበር ተበቀልከው ይመችህ

  • @sannayt941
    @sannayt941 Před 10 měsíci +18

    ወይ ይሄ ፖራንክ እንዴት ያስጨንቃል

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před 2 měsíci

    Mark prank aydereg be Mariyam 👍👍👍👍
    Mark betam new miyasaznegn
    Betam yewah new

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 Před 10 měsíci +6

    ማርክን አታርጉት ሢያሣዝን ተው ኡፉፉፉፉ❤❤😘😥

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 10 měsíci

    ቢሆን እንኳ ወንድምና እህቶች ፖሊስ ፊት ልጁን እንዴት ደበክ አይባልም።።በፍፁም የሚያስቅ።። ፕራንክ አይደለም።። በድንጋጤ ቢታመምስ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 10 měsíci +3

    እር ዊነ እበዛህበት የማርቆስ ፕራንክ ወይኔ ምስጊን

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y Před 10 měsíci +5

    ዊና ግን ነብስ አይማርም ተያይዛቹዋል

  • @user-gt6ln7zv9t
    @user-gt6ln7zv9t Před 10 měsíci +21

    የኔዎቹ የቡቴ ልጆች ትለያላቹ የትም ተወለድ ቡታጀራ እደግ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ💞💞💞💞💞💞💞❤💞💞💞💞❤❤❤💞💞💞💞💞

    • @Fatima-kq5ib
      @Fatima-kq5ib Před 10 měsíci +3

      ቲሉሰምተሻል የትም ተወለድ በተውሒድእደግ

    • @temirhussen2959
      @temirhussen2959 Před 10 měsíci

      ​@@Fatima-kq5ibትክክለኛ ኮሜንት❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 10 měsíci

    መርክ ቆፍጠን በል ቶሎ አደግጥ ምንም ቢመጠብህ ኡከን ጠከራ መሆን አለብህ ከዝም በለይ ኘራክ ልየራጉህ ይችለሉ ቆፍጠን መለት አለብህ አትፍራ በተራፈ መርክን አተሲጨንቁት ተዉት አየሰዝነቹሁም

  • @ekramaberar1432
    @ekramaberar1432 Před 10 měsíci +1

    የምር ተዉት ትንሽ ይረጋጋ ፕራክ አታርጉት ሄሉዬ ይበልጥ ፍቅር እየሠጠሽው የተሻለ ነገር ላይ እዲደርስ እድርጊው እባክሽ ውዴ
    ኦዳቹሀለሁ

  • @emutowfiq2994
    @emutowfiq2994 Před 10 měsíci +10

    ጫማቹው አውጥታቹ አትገቡም ያው የላጤ ቤት ነው ብላቹ😊😊😊😊

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 Před 10 měsíci

    ክክክክክ ዊይና ውይ ፒራንክህ ያበደ ነው ከምር ምስኪን ማርክ ተጫወቱብህ ከምር በገዛ እጂህ ከባድ ፒራክ አድርገህ አልፋታ አለህ ዊይና ❤❤❤❤

  • @emanfentaw
    @emanfentaw Před 10 měsíci

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ደከምኩ ለህግ አስከባሩወች ያለውን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ግን ውይና እና ሄለን አለቀላችሁ😂😂😂😂😂 ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን😂😂😂😂😂

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 10 měsíci +9

    የስራቸሁን ይስጣችሁ ልጁን አሰቃያችሁት 😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před 10 měsíci +8

    ወላህ በቃዉ ማረክ 😢 ያሳዝነኛል

  • @winaTUb
    @winaTUb Před 5 měsíci

    ወላሂአሰቃያችሁት የኔሚስኪን ይሄሁሉየዊናሥራነዉ❤😢

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před 10 měsíci +8

    እረ ማርክ ምስክን ነው ፕርንክ አታረጉት😢😢😢❤❤❤

  • @Misge930
    @Misge930 Před 10 měsíci +5

    አረ ተውት ሚስኪን ልጁን አሰቃያችሁት እኮ 😢😢

  • @user-tj5do3kj6b
    @user-tj5do3kj6b Před 6 měsíci

    ኧረ ተዉ ተዉ ማርክን ፕራክ ኣታድርጉት የኔ ኣባት እንዴት እንዳሳዘነኝ😢😢😢😢በፕራንክም ሰዉነቱ ኣለቀ ዉይ

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ Před 10 měsíci +2

    ሚስኪን ሁልትኛ ፕራንክ እንዳታድረጉት

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 10 měsíci +1

    አራ በቀው ሁለተኛ እንዳተራጉ. አንቺም አተዝኚለትም ምስኪን ስያሳዝን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 10 měsíci +2

    ዊና ይዘምርልን የምትሉ እቺን ንገር 👍👍👍ጫን ማድርግ ነው የሚጠበቅባቹ 🙏

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 10 měsíci +2

    የኔ ሰውነት ይለቅ ወድሜን ሰውነቱን ጨርሱት በፕራክ እር ሄለን አንችኳን እዘኝለት ተይ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Před 10 měsíci +1

    ኧረ ዊይናየ ይበቃሀል ደጋገምክበት የባስ ከሳኮ ማርክ አረፍ እያልክ በአማችህ አጨክን 😅😅😅😅

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 10 měsíci +4

    ይህ ልጅ አድ ቀን በጃቹ ይሁኖል የምር በዚ ሰውነቱ ሁሌ ፕራክ 😂😂😂😂

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft Před 10 měsíci +14

    የኔውዶች,,ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 10 měsíci +2

    በውሸት ትምላላትሁ አበዛችሁት በጣምነው ያናደደኝ ጭራቅ😂😂😂😂

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 10 měsíci +2

    አለፈታም አልክ ዊንዬ አረ ይበቃል ፕራንክ ልጁን አታስጨናንቁ አሁን ደግሞ ከሄላን ጋር ታበብራቹ ልትጋድሉ ነው ወይ ለማክ ይባቃል አሁን ቡሩክና ኤፍሬምን ፕራንክ አድሪግ😂😂😂😂😂😂

  • @sameerasa6279
    @sameerasa6279 Před 10 měsíci +3

    ልጁን አራ አታስጨንቁት መያቱ እያስጠለኝ ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 10 měsíci +3

    ማክ ምስክኒ በጌታ በቃቹ አታስጨንቁት
    ስወዳችሁ ኡፍፍፍ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 10 měsíci

    ፕራኩን ተውትና እደት ጫማችሁን አታወጡም ምን አይነት ስልጥንና ነው😳😳😳😳😳😳እደ ሆ ውጭ ስትሄዱበት ውላቾሁ ቤት ውሰጥ አይከብዲም🤭🤭🤭

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Před 3 měsíci

    ጨካኞች እህትና ወድም ስታስጠሉ አባለጌ ነሽ

  • @saqw662
    @saqw662 Před 10 měsíci +8

    ዊና እህትን አድርግልን ፕራንክ ❤ብቻዋን ከማርክ ውጭ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    _አረ ተውት ፕራክ ከአሁን ቡሀላ አታድረጉት ማረክ ሚስኪን ሲያሳዝን_

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před 7 měsíci

    ዊናና ኤሉ ግፋቹ ግን አያሳዝናቹም በጌታ 😂😂😂😂😂 አረ እናንተስ ማርኬ አይዞህ አንተም ትሰራላቸዋለህ ዊና ግን ቶንኮልህ 😂😂😂😂

  • @user-ib3qn2vx4k
    @user-ib3qn2vx4k Před 10 měsíci +2

    ፍትሕ ለማርክ 😂

  • @user-dc9ne2sc3i
    @user-dc9ne2sc3i Před 3 měsíci

    ወይኔሚስኪንበጣምነውየሚያሳዝነኝማርክ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 10 měsíci

    ማርክ መጀመሪያ ሲጠይቅኸ መታወቂያውን መጠየቅ አለብኸ 2ኛው ደሞ ያለፍርድቤት ፍቃድ እቤት መፈተሽ አይችልብ የትኛውም ፖሊስ

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 Před 10 měsíci +1

    የልጁንየዋህነትአይተውተጫወቱበት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 10 měsíci

    አረ ማርክ ምስክን ከዝክ ቦሃይ ዊናን ፕራክ ማረግ ይቅርባቹው😅😅😅

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz Před 10 měsíci +2

    እኔምለው ግን ብሩኬና አፋን ለምን ፕራክ አታደርጉልንም

  • @TemerT-fn5ri
    @TemerT-fn5ri Před 6 měsíci

    ኤጭ አሁንስ ተጨማለቃች ልጁን አተሰቃዩት 😢😢😢

  • @AhlamH-mb9hg
    @AhlamH-mb9hg Před 5 měsíci

    ብድራቸውን መለሡ😂😂 ብድርየማይመልስልጂ አይወለድ ሢባልሰምቸነበር😢😂😂😂😂😂😂

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před 10 měsíci

    ሄለን ባለየ ነሽ የወደፊት ባልሽን ውረደት ማየት ቱ እኔ ባሌ ከፊቴ ቢበረከክ እንቀዋለሁ ቆፍጠን ማለት ነበረበት 😮😮😮😮

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před 10 měsíci +2

    20:19 እግዚአብሔር ሰም በክንቱ አትጥራ እባካቹ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 10 měsíci +4

    የኔ አባት እረ ተው በቃው ፕራንክ❤😂

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r Před 6 měsíci

    አረኡኡኡኡኡ ፕርክ አታርጉት የምሪ ሰውነቱ አለቀ በኔምስጊን

  • @user-pi2ys9cz9z
    @user-pi2ys9cz9z Před 8 měsíci +1

    ሔለን በጣም ልታሥጠሊኝ ነው

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Před 10 měsíci

    ግን ለምንድነው የምትምሉት እጅግ ከሚሰገጥጠኝ አንዱ የውሸት መሀላ ለማሳመን ብላችሁ የፈጣሪን ስም በከንቱ አታንሱ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před 10 měsíci +1

    ሄሉ በማርክ ጨከንሽ አንችም😃😃😃

  • @roroathiopia3519
    @roroathiopia3519 Před 10 měsíci +1

    የውነት ማርክን አታድጉት በቃ ውይ ሲያሳዝን የኔ ጌታ

  • @user-mv6sp2pk5i
    @user-mv6sp2pk5i Před 10 měsíci

    ማርያምን በጣም ነበር የምወዳችሁ ግን አሁላ ማርያምን አስጠላችሁኝ ቱ😏😏😏😏

  • @kasutube8
    @kasutube8 Před 10 měsíci +2

    ሚና ሰአቁን መቆጣጠር አላቸውም 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤❤❤❤❤ዉዱዱዱዱዱዱ🎉🎉

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re Před 10 měsíci

    መራምን ሔሉ ተቀየምኩሽ እንዲህ ሲሳቀቅ እንዴት አስቻለሽ አረ በቃችሁ በማራም😊

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ Před 10 měsíci

    የነትስ ከፋ ማርካ አይዟህ ወንድም አለም በቃ ደሞ ቆፍጠን በል አትርበትበት ጀግና ሁን ዊና የሰራህን ይስጥህ አቺ ሂሉ ተይ ልጁ አልቅ ሰዉነቱ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Před 10 měsíci

    በፍቅርና በፕራንክ እኮ ሰውነቱ አለቀ ምስኪን ይበቃዋል ዊና እና ሄሉዬ ክክክክ