🛑ዊናን ሰፕራይዝ አደረግነው🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@NahiTube1‬

Komentáře • 1,3K

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Před rokem +678

    አባትሺም ስጦታ ስጡት የሚትሉ በላይክ👍👍👍

    • @kidistabere4749
      @kidistabere4749 Před rokem +13

      አባቷን ይቅርታ ጠይቁ እውነት ለራሳቸው ብሎ ነው

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Před rokem

      ​@@kidistabere4749የኔውድ ትክክል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እኔደሞ ላች ሰጠሁሽ የኔ ቅን አሳቢ💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Před rokem +4

      የኔውድ እንደዝህ ቅን ሰው ሳይ በጣምነው የምደሰተው የኔልዩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍በዝሁ ቀጥይበት አባቷም ቢሆን ማድርግ ያለበትነው ያደረገው ባሁኑ ስአት ወንዱ ሁላ አታላይ ስለሆነነው ወላሂ

    • @user-jo2sz9ui4u
      @user-jo2sz9ui4u Před 11 měsíci +4

      ትልቅ ስጦታ ስጡት ለአባት የሚገባ ስጦታ

    • @umurehiktube278
      @umurehiktube278 Před 11 měsíci

      ይሠጠው🎉🎉🎉

  • @mazavip2714
    @mazavip2714 Před 11 měsíci +112

    ለባባ ደግሞ ጋቢ እና የሚያምር የአባትነትን ክብር የሚመጥን የእጅ ሰአት ስጡአቸው ተናግሬአለሁ
    በጣም ነው ደስ የሚሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው ባባን

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Před rokem +592

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸውው ወላሂ በላይክ👍👍👍

  • @degefechtamirat
    @degefechtamirat Před rokem +162

    ቀጣይ ለአባታችን ስጦታ ጋቢ ይሰጥ የምትሉት በልክ 👍

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Před 11 měsíci

      😍😍😍😍💓💓💓

    • @user-nd9zv3gs3h
      @user-nd9zv3gs3h Před 11 měsíci +3

      እናን ደሙ አርፋቹ ተቀመጡ የባሠ ሠብሮሠባብሮ ይሸኛቸዋል ከእንደገና ተዳፈሩኝ ብሎ እንዳይለያያቸው ደሞ ሠውዬው ሐብታም ሐብታም የሚያጫውተውሠውነው😂😂😂😂😂

    • @user-yk4vh3jz1o
      @user-yk4vh3jz1o Před 11 měsíci

      ​@@user-nd9zv3gs3h🤣🤣🤣🤣🤣

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před 11 měsíci

      አባባ ብር ወዳድ ናቸው ሚቀበሉ አይመስለኝም

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Před 11 měsíci

      ​@@user-nd9zv3gs3hክክክ እውነት ነው ደሞ ሰውየው ትንሽ ነገር ሚያስደስተው ሰው አይደለም አለማዊ ሰው ነው አባቷ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +180

    ማርያምን ይሄ ያንስሀል ዊናዬ እባካችሁ ለዊና ዩቱብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ ❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን ይሄን ደስታ የመለሰ አምላክ የኢትዮጵያንም ጦርነት ሰላም ይመልስልን ❤❤❤❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před rokem +1

      እኔ እከፈትለት አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 Před rokem +1

      አወበጣምይገባዋል👍👍ክፈቱለት👍👍

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před rokem +1

      ይገባውልአደውምያሰዋል

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Před rokem +1

      አባባንም ይቅርታ የምትሉ ቀን ቅርብ እንደሚሆን ተስፍ አለኝ

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 Před rokem

      ይገባዋል

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l Před rokem +38

    ዊና ምን አይነት ቀና ልብ ያለህ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ ክፉነገርን ያርቅልህ የወጣትነት ዘመንህን ያማረ ያድርግልህ ምርጥ ወንድም ነህ ❤

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Před rokem +226

    የኔ ጥንድች አንድላይ በመሆናቹ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ አይለያቹ መጨረሻቹ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před rokem +2

      ደምሪኝ እማ❤

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Před rokem

      ❤❤❤

    • @tgay5642
      @tgay5642 Před 11 měsíci +2

      ከይቱበሮች ሄሉን ሳይ እህቴን ትመስለኛለች

    • @hhhhbhgg4957
      @hhhhbhgg4957 Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @GebremikaelYemariyamlij
    @GebremikaelYemariyamlij Před rokem +98

    ይገባዋል እንቁ ወንድም ነው እኔ በራሱ ባገኝ እሸልማለሁ እንደዚ አይነት ወንድም ለሁላችንም ይስጠን ❤️❤️

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před rokem +93

    ሄሉ በጣም እድለኛ ነሸ ምርጥ ወንድምና ፍቅረኛ አለሸ ሰው ውለታውን በማመሰገን በማክበር የሚገልጥ ሰው በጣም ነው ደሰ የሚለኝ ጎበዞች አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-tp9sw6cy1j
    @user-tp9sw6cy1j Před rokem +27

    ቅን ልብ ያለው ልጅ ነው ዊና ዘመንህ ሁሉ በደስታ ይሙላ

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Před rokem +75

    የምር ይገባዋል ሂሉየ በጣም ምርጥ ወንድም አለሸ❤✌️

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +33

    ለ ዊና ደግነት ይሄ ሲያንሰው ነው ማንም ወድም የማያደርገውን ነው ያደረገው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ማርክ እድለኛ ነህ እደዚህ አይነት አማች ማግኘትህ ዊና መልካም ሰው ትለያለህ❤❤❤እግዚአብሔር መልካሙን ነገርሁሉ ይስጥህ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +61

    ማርክ ኮመንት ታነባለህ ለተመልካች ክብር አለክ ክብር ዋው የምር ስያንሰው ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹውን ያብዛላቹው የሄለንን ወንድም ዩቱብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ ግጩ❤❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 Před 11 měsíci +33

    ያንን ጭንቅ ግዜ አሳልፋችሁ እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃችሁ ወንዲሟ ከቃል በላይ ነዉ መልካምነቱ ከዚህም በላይ ተደሰቱ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @user-lf4en3kw8h
    @user-lf4en3kw8h Před rokem +14

    አባትሺንም እግሩላይ ወድቀሺ ማመስገን እና ይቅርታ መጠየቅ አለብሺ ላቺ ብሎ ሲያለቅስ አይተነዋል እውነት ነው የምትሉ ላይክ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před rokem

    እንኳን ደስ አለችሁ ውዶችዬ ስወደችሁ ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Před rokem +45

    የሄሉ ወንድም ከዚ በላይ ይገባወል❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +24

    ❤❤❤ እሰይ ልጆቼ እንኳን እንዲህ አየኋችሁ ። ዊና ይገባሀል ይሄን አስተዋ ትልቅነት አይለይህ ተባረክ ።።አንተ ለሁለቱም ወንድም ነህ ወርቅ ልበስ።።የሰጠህውም ጥሩ ሀይምሮ አስተዋይ ነህ ። ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Před 11 měsíci +15

    ስያንስበት ነው እንጂ አይበዛበትም ማርያምን የአመቱ ምርጥ ወንድም ብየዋለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +13

    ወላሂ በጣም አስተዋይ ወንድም ነው ያለሽ
    ፈጣሪ ለትልቅ ጀረጃ ያድርስህ🎉🎉🎉🎉

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před rokem +16

    ሲሰው ነው ምርጥ ወዲም ይቱብ ይከፈትለት የምትሉ ላይክ👍👍👍👍

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 11 měsíci +5

    ዊና ዊና ማርያምን ከዚህም በላይ ይገባዋል ምርጥ አስተዋይ የዋህ ሩህሩህ ልዬ የዘመኑ ወንድም ነዉ እና እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤ ሄሉ ማርክ እንኳን ደስስ ያላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ዉዶቼ 💓💓💓🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n Před rokem +18

    ለሒለንም አባት ስጦታ ይሰጠው ❤❤❤❤❤በተረፍ በጣም ነው የምወዳቸውፈጣሪ ይጠብቃችሆ

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Před 11 měsíci +8

    ይህ ሁሎ ለእህቱ መሰዋትንት የክፍል ጀግና ወንደም ነወ ይህም ያንሰዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iicyoutube
    @iicyoutube Před 11 měsíci +17

    እንደዚህ ፈታ ብላችሁ በነፃነት ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +12

    አቦ ማርክ እኳን ደስ አላችሁ እረጋ ያለ ሠው የሚፈልገውን ያገኛል በጣም ደስ ይላል አቦ ሄሉካ የፍቅር ሰው ነሽ እውነተኛ ፍቅር ሴት ነሽ❤❤አለች እጂ ያብርሽ ፍቅረኛ እደወጣች የቀረች ፌክ ነበረች😥

  • @bint6359
    @bint6359 Před rokem +43

    እደዚህ በተረጋጋ መንፈስ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል

  • @user-jf8vw3im7d
    @user-jf8vw3im7d Před rokem +10

    ይገባዋል ወላሂ። ግን ማነው እደኔ የሆኑ እነዝህን ፍቅር ቤተሠብ ለማየት በሩጫ የመጣው❤❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሠላም ይመልሥልን

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Před rokem +22

    መልካም ልብ ያልህ ወንድም ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው ❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před rokem +19

    ከዚህ በላይ ይገባዋል 😢😢የሄሉ እዚህ መድረስ የሱ ውጤት ነዉ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 11 měsíci +4

    እኔም በጣም ደስ ብሎኛል አባታ እንዳሉ እራሳችሁን አኩርታችሁ በተክሊልለመጋባት ያብቃችሁ ፈጣሪ የድግል ማርያም ልጅ ዊና ይገበዋል ሽልማት

  • @rew6664
    @rew6664 Před rokem +12

    ይገባሃል ያንስሃል የምር ምርጥ ሰዉ ዩቱብ ከፊታቹ ሱጡት❤❤❤

  • @meseretwodajo8793
    @meseretwodajo8793 Před rokem +5

    ማርቆስ ሄሉ እንኻን ለዜህ አበቃችሁ ዊና ምርጥ ወንድም ነው ተባረክ ትልቅ ሁን ማርቆስ እናትህን በጣም ነው ይምወዳት የማከብራት አስተዋይ ድንቅ እናት ነች ያለችህ እድሜ ጤና ይስጣት ተባረኩልኝ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ን በጣም የተደሠትኩበት ቀን ቢኖር እናንተ የተፈቀደላችሁ ቀንና ዛሬ አብራችሁ ሣያችሁ እመብርሀን አትለያችሁ ሦስታችሁም ፍቅርናችሁ ሚና ወንድማችን በጣም እንቁ ወንድም ነህ ሄሉና ማርክ ታድላችሁሗል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +13

    አብርሽንም ፈጣሪ የልቡን ሰው ይስጠው❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +6

    ዊና ዊና ዊና ይለያል... ወንድም መከታ ነው እሚባለውን በተግባር ያሳዬ ቅን... የዋህ... ጎበዝ.. ወጣት ነው... መድሀንያለም አባቴ ካስበው በላይ... እሚፈልገውን ነገር ሁሉ
    ያሳካለት.. በጣም እምወዳችው
    ስርአት ያላችው.. ወንድም @ እህት .. ፍቅራችሁ ሁሌም ይለምልም ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏🔥

  • @user-cx9cz9nc6w
    @user-cx9cz9nc6w Před rokem +20

    እድሜ ለመዳም ቅመሞች ድምቀቶቸ እኛም ለሀገራችን ያብቃን ከምሚወደን ሰው ጋር ያጣምረን

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před rokem +6

    እኔ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ዊና ግን በጣም ምርጥ ወንድም ነው የበለጠም ይገባዋል ለዚህ ያበቃቹ ዊና ነው ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee Před rokem +6

    ዊናዬ ይገባሃል ለዚህ ለውድ ወንድም ማርኬ የእናት ፀሎት አለህ ታድለሃ ለሄለን አባት ስጦታ ማርኬ እጠብቃለን

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Před rokem +3

    ይግባዋል ሄሎየ እድልኛ ነሽ ይህን የመስል ውንድም ስልስጠሽ ማሻ አላህ አይልያቹህ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 11 měsíci +5

    በጣም ደስ የሚል ወድም ነው የውነት ስጦታ ያሰዋል ሲቀጥል እደዚ አብራቹ ስትስቁ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወድሞ ግን በጣም ልዩ ነው ፍቅራቹን አውንም ይጨምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před rokem +22

    የሄሉ ወንድም እውነት ይገባዋል ምርጥ ወንድም ማርክ እና ሄሉ አንድ ላይ በመሆናቹህ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ፍቅራቹህ ዘካቂ ያድርግላቹህ አይለያቹህ

  • @adanishdhanhani7160
    @adanishdhanhani7160 Před rokem +6

    ይገባዋል ምርጥ ወንድም ሄሉ እድለኛ ነሽ እውነት ልቦናውን ፈጣሪ አይለውጥበት ፍቅራቹን ያብዛው❤❤❤

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube

    ዋው ይገባዋል የማንም ወንድም እንዲህ አያደርግም ልዩ ነህ የሔሉ ወንድም የዋህ ልበ ቀና ነህና እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የሀሳብህን ሁሉ ይፈፅምልህ ወንድሜዋ ሔሉና ማርክ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 11 měsíci +23

    ፈጣሪ.. የ አብርሽንም ጉዋደኛ .. ቤተስቦችዋን ልባችውን አራርቶ.. ፍቅርን እና
    የአብርሽንም ደስት ያሳየን
    የስው ደስታ ከምንም በላይ ደስታዬ ነው.. ውስጤም ነው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 11 měsíci +1

      እኔ እራሡ ያንን ቀን ትዝ አለኝ ኡፍፍ እሧ የዛኔ ብትለው አለያዩም ነበር

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ Před rokem +9

    ወይኔ ደስ ስትሉ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +15

    ❤❤ማርክ እቺን ቀን በማየትህ ፈጣሪ ይመስገን ውድድ ❤ ፈጣሪ ለትልቅ ይበላችሁ❤

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Před rokem +17

    እድሜ ጤና ይስጠዉ ዊይና ትልቅ ደርጃ ያድርሰዉ ፈጣሪይ እናተም ጠክሩዉ

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +13

    እንኳን ደስስስስ አላችሁ የእውነት ስቃችሁ ስላይሃችሁ ደስስስ ብሎኛል ወንድሟ ይገበዋል የእውነት ❤❤❤ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq Před rokem +8

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ አቤት ውበት አቤት ድምቀት አቤት ደሥታ አቤት ፍቅር ማርቆሥ& ሄሉ❤❤ በጣም ደሥ ብሎኛል እኳን ደሥ አላችሁ የኔ ውዶች ፈጣሪን አመሥግኑ ለሁሉም ጊዜ አለው አያችሁ ፍሬው አማረ እሥከመጨረሻ ያሣምርላችሁ
    ማርቆሥ ወላሂ ሀቅ ለመናገር ወድሟ ነው ሁሉንም ያሥተካከለው ከአተ በላይ ተሠቃይቷል ሄሉየ ታድለሽ ምርጥ ወድም አለሽ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅልሽ ከዚህም በላይ ይገባዋል ምርጥ ወድም❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ እወዳችሀለሁ

  • @bizu831
    @bizu831 Před rokem +14

    ወይ ስወዳችሁ እኮ በፍቅር እኮ ነው እምከታተላችሁ❤ ማርክ ደሞ እንኳን ደስ አለክ የሄለን አባት ስለፈቀደልክ🎉❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +4

    በዉነት ከወርቅ እቁ የተፈተነ ፍቅር ነዉና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዊና ምርጥ ልዩ ቀን ወንድም ነዉ❤❤❤❤

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j Před rokem +5

    ወላሂ ወድሟ በጣም ምርጥነው ሁለመናው አይዝርዝርም አያስፈልግምልጁበጣም ምርጥልጅነው

  • @richogendicho3595
    @richogendicho3595 Před 11 měsíci +4

    በነንታ ዉስጥ የወለጆች ስራአት ይታያል በስራአት አሳድጋዋል ክብር ይጋባቻወል ሄሉ ተድላሽ እንድ አይነት ወንድም ስለላሽ❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 11 měsíci +3

    ይገበዋል ጌታን ምርጥ ወንድም ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
    እንኳን ለዝህ ቀን አበቃችሁ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ሳያችሁ እንባ ይተናነቀኛል እሰይ እግዝአብሄር ያጠማረውን ሰው አይለየውም በርቱ አሁንም በፀሎት ትጉ❤❤❤❤🎉

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 Před rokem +12

    የኔምርጥ ጥዶች ደሥሥትሉ የሄሉወድም ደሥሢል ይገባዋል ፍቅራችሁ ለዘላለም❤❤❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před rokem +4

    ይገባዋል ምርጥወድም ነው የናተ መገናኘት ምክኛት ትልቅ ዋጋ የከፈለው እሱ ነው በዚ መልካምነቱ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 11 měsíci +4

    ማእዳችሁ ይባረክ... ፅሎታችሁን ይስማው ፈጣሪ
    መታደል... ባርኮ @ ፅልዬ መብላት.. እሄም ያለ ፅሎት .. አልበላትም... ለስጠን ፈጣሪ
    ይገባዋል :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏🔥

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před rokem +10

    የኔ እንቁዎች እንዴት እንደምወዳቸዉ ይገባዋል ብዙ መስዋት ከፍላል ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Demawozchane4241
    @Demawozchane4241 Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔር አይለያችሁ መጀመሪያዉን ሳይሆን መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ የሄሉ ወድም ይለያል እደሱ ያሉትን መልካም ወድሞች ያብዛልን የእዉነት❤❤❤👌👌ትለያላችሁ

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se Před 11 měsíci +3

    ዊና ይገባሀል ከዚህም በላይ ትልቅ ደርጃ ፈጣሪ ይስጥህ መልካምነት ይከፍላል ❤❤❤

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Před rokem +4

    ሄሉ ከይቅርታ ጋ አንድ ነገር ልገርሽ የእህትነት ምክር ነው አባትሽ በባለፈው ግዜ ስለተከፉብሽ ትንሽ አቅምሽ ሚችለውን ስጦታ ሰጠሽ አስደስቻቸዉ አባትና አናት በትንሽ ነገር ስለሚደሰቱ ከልብህ ይቅር በለኘ ብለሽ ብታደርጊ ደስ ይለኛል ይቅርታ እኔም ስለማረገው እንዴት እንደሚደሰቱ ስለማቅ ነው በተረፈ ታምራላችሁ ይመቻችሁ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem +8

    በጣም ምርጥ ሠው ዊና ምርጥ ወንድም እደኔ የምታደቁት ባላይክ🌹

  • @user-rt7cj2qw1i
    @user-rt7cj2qw1i Před 11 měsíci +4

    እንኳን ድስ አላቹሁ እንደዚህ አይነት ወንድም ስላለሽ እድለኝ ነሽ ❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před rokem +13

    ይገባሀል🎉🎉🎉🎉የናንተን ሰላም የመለሰ የኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 11 měsíci +1

    አብራችው ሰላየዋችው በጣም ደሰ ብልኛል ወንድሟ ይሔም ያንሰዋል ምርጥ ወንድም ነው እህቴ ከይቅርታ ጋር ፀጉርሸ እንደዚ ሰታሲዥው በጣም ያሰጠላል

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před rokem +4

    ዊና ሲስህ ነው ይገባካል መልካም ወጣት ፈጣሪ የምትፈልገው ደረጃ ያድርስክ ❤❤❤ ደሞ ላባትሽ ስጦና ስጭና ሲስቅ እንየው ሄሉ እጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 Před 11 měsíci +2

    የምረጥ ምረጥ እናተ ናቹሁ ፍቅረ እስከመቃብረ ያረግላችሁ ማሬ ወድምሺ ሺአመት ያኑረው

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 11 měsíci +3

    አይለያቹ እኛም እናመሰግናለን ዘና ስለምታረጉን ማዳም ስታቃጥለን በናተ ነው ፈታ የምንለው ይመቻቹ

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Před 11 měsíci +1

    እደው ወላሂ እኔ ኢቶበሮች እምወዳቸውና በጣም ደሰ ብሎኝ እማያቸው የነ ለሙን ቤተሰቦች ነው በጣም ታምራላችሁ ታድላችሁ አላህ እስከመጨረሻው አምሮባችሁ ተደስታችሁ ኑሩልኝ አይለያችሁ አረ ማርክ ለሙየ ና ነፆየ በጣም ናፍቀውኛል መላው ቤተሰቦቻችሁን እወዳችሆለሁ እኔ ወለየነኝ ግን ሳያችሁ ያአላህ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Před 11 měsíci +3

    ወይኔ ደሥሥትሉ ፈጣሪይጠብቃችሁ የመዳምቅመሞችም ፈጣሪያችን በሠላም ከምንወዳቸውጋ ያገናኘንእንድህእንድንጫወት

  • @sebledejene-8645
    @sebledejene-8645 Před 11 měsíci +2

    ለአባባም ጋቢ ለእናትሽም ነጠላ ገዝታቹ በእግራቸው ወድቃቹ ይቅር በሉኝ አትዘኑብኝ በሉና ይቅርታ ጠይቁ እንዳትቆዩ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +7

    ዊና በመሸለሙ ደስ ብሎኛል መልካም ወንድም አለሽ ሄለን❤

  • @fghhtggh6726
    @fghhtggh6726 Před 11 měsíci +1

    በጣም ስታምሩ አላህየጠብቃችሁ ወደምሽ የለያል ሁሌምአለያችሁ

  • @tmd2310
    @tmd2310 Před rokem +4

    ማርኪ እንኳን ደስ አለህ ላባታቸውም ለመልካም ነታቸው ጥሩ ስጦታ አዘጋጅታችሁ ስጧቸው ቤተሰብነታችሁ ጠከር እዲል ይሄን ሀሳብ የምደግፉ ላይክ አርጉ እስቲ ቅመሞቼ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 11 měsíci +1

    የእውነት ያሰዋል እኔ ሀገሬ ስገባ ለእሱ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ ትክክለኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጠው

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Před 11 měsíci +3

    እንኳን ደስስስ ያላችሁ ጥንዶቹ በጣም ደስብሎኛል ለአባትሽም የሚስጋና ደስ የሚል ስጦታ ስጧቸዉ በተረፈ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ዊና የተለየ ወንዲም ነዉ ወላሂ ይገባዋል

  • @tegemariyam4618
    @tegemariyam4618 Před 11 měsíci +1

    ዊናዬ፡ያሥብሀል፡የተወጣኋው፡ምሥዋት፡እሥከሞት፡ነውና፡መልካምነትህን፡ትግሥትህን፡ወድጄዋለሁኝ፡ግን፡ደሞ፡የጀግና፡የጀርባአጥንት።የኮራሁባቸው፡የአባት፡ልባም፡አሉህ፡አባትነቱን፡አሥከበረው፡እኔላባትህ፡ልዩክብርአለኝ፡በዚህ፡ሠአት፡የለም፡ልጁን፡ከመጥፎተመለሽ፡የሚል፡አልጎዷትም፡ጠቀሟት፡እንጂ፡ብዙትምህርት፡አግቻለሁኝ፡የምር፡ካባታቹ።እሣቸውን፡አግቼማናገርና፡መሸለምማ፡አለብኝ፡እኔ፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልዩአባትናቹው፡

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsíci +4

    ❤🎉ይገባዋል ከህቱ ይልቅ እሱ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ❤🎉

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 11 měsíci +1

    ደስ ትላላችሁ በመሀላቹ ክፉ አይግባ ወንድምሽ ፍቅር ነገር ነው ሰላማቹ ይብዛ ሄሉ እናትሽን አሳይን

  • @anmwal7621
    @anmwal7621 Před rokem +3

    ወላሂ እናተን ሣይ ውዱ ባሌ ይናፍቀኛል ወላሂ እንደዚህ ነው በስስት የምንተያየው አላህ በሠላም ያገናኘን❤❤❤

  • @user-eh1hg6si7r
    @user-eh1hg6si7r Před 11 měsíci +1

    ማሻአላበጣምነውደስእምትሉትአይለያችሁ
    ወድምለኩራትወድምያላችሁታድላችሁፍቅራችሁንያብዛላችሁ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +3

    ዊናዬ ይገባሀል መልካም ወንድም ነህ በጣም ደስ ነው ያለኝ አብራችሁ እንደዚህ አንድላይ በደስታ ስላየዋችሁ ማርኬ❤❤❤❤❤❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 11 měsíci +1

    ይገባዋል በእውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነው የሱ ጭንቀት ለኔም ጭንቀት ሁኖብኝ ነበር የመጨረሻው ቀን እንዲህ ያማረ ሊሆን ምን ይፈጠር ይሆን እያልኩ አስቤ ነበር በእውነት ማርክ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Před 11 měsíci +3

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክ መልካም ወንድም ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያቆይላቹሁ❤❤❤❤❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Před 11 měsíci

    .ደስ ትላላችሁ መታደል ነዉ መጀመሪያ በአባትህ አዝኘ ነበር አሁን ግን ወድጀቸዉ አለሁ ወንድምም በጣም ጎበዝ ነዉ እደዚህ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነዉ ወንድም ስለሌለው ወንድም ያላቸዉን ሳይ ይከፋኛል😢

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před rokem +3

    ደስ የምትሉኝ ማሮቼ ወድሟ ከዚህበላይ ይገበዋል በጣም ምርጥ ነገርነው ያርከው ማርክ ፈቅራችሁን እመብርሀን ጨምራ ትስጥልን ማሮቼ ላባቷ ደሞ ሰብራይዝ አድርጉት ማሮቼ❤❤❤❤❤

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před rokem +2

    ሴቶችዬ አስቡት በሄሉ ቦታ ሁናችሁ በዚህ በጣም ሚሳሳላት ወንድሟ በዚህ ሚያፈቅራት እጮኛዋ ❤❤❤❤❤ ስሜቱ ምን ይሆን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před rokem +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጥሩ ሁኔታ ፈተናውን አልፈሀል❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Před 11 měsíci +2

    በጣም ነው ምታምሩት አይለያችሁ የሄሉ ታድለሻል ምርጥ ወንድም ነው ያለች

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Před rokem +5

    ኤሊዬ በጣም ነው ምንወድሽ አስተዋይ ልጅ ነው ወድምሽ እራሱ ❤❤❤❤❤

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Před 11 měsíci +1

    ዊና ይለያል ይገባዋል ምንም ቃል የለኝም ለዊና ለህትክ ያለክ ፍቅር የተለየነው እህቱ እዳታዝንበት ተፍተፍ ብሎ ለዚህ ያበቃችሁ እሱነው በቃ ይገባሀል

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před rokem +8

    ዊና ይገባዋል ምርጥ ወድማችሑ ነዉ❤️❤️❤️

  • @Bright_future2
    @Bright_future2 Před 11 měsíci +1

    ምርጥ ወንድም ወንድም ማላት እንዳንቴ ናው እህት ያምትካብርው ጥሩ ወንድም ስናኖርም ጭምር ናው ብቻ ጥሩ አባት አይዴላም ጃግና ናክ❤

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Před 11 měsíci +3

    የኔውዶች እንኳንም በሰላም ነገሮች በርደው በአንድመጣችሁልን ሄሉየ በእውነት ምርጥ ወንድምነው ያለሽ❤❤❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 7 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ሄሉ ማርክ ዊና እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን ማሮች ዊናዬፀባይ ሰናይ ይገባሀልእነሱ፤እዚህ፤የደረሱት፤ባንተ፤ምክንያትነው❤❤❤❤❤ምናለ እኔም ውንድም ብኖረኝ 😢

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Před rokem +4

    ማረክ በአንድ በመሆናቺሁ ደሥሥሥ ብሎናል አባትዮዉን ሠሥብራይዝ አድርጉት ሥጦታ ፍቅር ይጨምራል

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 11 měsíci +1

    እሰይ ደስ ይላል ግን ሱሪ አትልበሺ ሴት ሱሪ አትለብስም እግዚአብሔን ፍሪ እማ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před rokem +5

    ጌታን ውናን ካልቤ ነው ይምዎድክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před 11 měsíci +1

    ሄሉየ በጣም እድለኛ ነሽ እድ አይነት ወንድም ሥላለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉