የትብብር ተምሳሌት Etv | Ethiopia | News zena
Vložit
- čas přidán 3. 04. 2024
- የትብብር ተምሳሌት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI
የኚህን እናት እና አባት ትጋት ሳይ እኔ ለግድቡ ያደረኩት አስተዋጾ አሳፈረኝ፡፡ እግዚአብሔር እንኳን ያለሙትን (ለአገራቸው የተመኙትን) ነገር በዐይን ለማየት አበቃቸው፡፡ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለማየት ያብቃቸው፡፡ እኔ በ2006 ዓ ም የማየት እድል አግኝቼ ነበር እንኳን አሁን በዚህ ደረጃ ላይ ደርሶ ያኔም በካሜራ ከሚታየው በላይ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው ፡፡ ሲጠናቀቅ የማየት እድል እንደሚኖር ተስፋ አደርጋለው፡፡ ይህን መርሃግብ ያመቻቻችሁትን አካላት አመሰግናሁ፡፡ ሁሌም በአገሬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
እኔም የተሰማኝን ነው የፃፍከው 😢😢
ግድቡ የኔነው የትውልዴ ነው የምንል
እጃችንን እንዘርጋ የኢትዮጵያን የትውልዳችን ትልቁ ሐብታችን ነው የኢትዮጵያ ነጩ ጋዝ 👏🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
My mother and my father ethiopia is proud of you! you are heros my God Bless Ethiopia.
Great Ethiopia❤🇪🇹
❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ የፕሮግራም ይዘት ፡፡ በእነዚህ ሰዎች ቀናሁ እኔ ካደረኩት አንጻር፡፡ አሁን እነዚህን መሰል ሰዎች የሚሸለሙበት ወቅር ላይ ደርሰናል ፡፡
የኢትዮጵያ ጀግኖች አኮራችሁን እናከብራችሗለን እናመሰግናችሗለን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ሕዝቧን አብዝቶ ይባርክ ግድቡም አልቆ እልልልልልልል የምንልበት ቀን እሩቅ አይደለም አይዞሽ ሐገሪ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
very interesting
በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ዝግጅት ነው 🇪🇹❤🇪🇹
በተግባር አገራቸውን እንደሚወዱ ያሳዩ እውነተኛ ዜጎች። ታሪክ አይረሳችሁም።
እምዬ ኢትዮጵያ ኩሪ በልጆችሽ በጀግኖችሽ
ሌት ከቀን አባይን ለሚጠብቁ ጀግኖቻችን
ሌት ከቀን በጉልበታቸው በብቃታቸው ለሚሰሩ
ወገኖቻችን በሙሉ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል
ከሌላቸው ላይ ደገሞ ላገሪ ለነገው ትውልዴ ብለው ቦንድ የሚገዙትንም እግዚአብሔር ያለቸውን አብዝቶ ይባርክላቸው ኢትዮጵያዊነት
አድነት ፍቅር ሰላም መሕብረት መቆም ነው
እምዬ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ኩሪ ለዘላለም
እወዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ 🙏❤🇪🇹❤
ኢትዮጵያ ትቅደም💚💚💚💛⭐❤❤❤
❤❤❤
በጣም ደስ በሎኛል በርታት እና ጥንካሬ ለመላው ስርተኛ እኔ እዚህ ላይ በመደረሱ ደስ በሎኛል ቦንድ ዘጋዛ በህይወቴ ያለተፀፀትኩበት ጌዜ ነው አሁንም ከጉናችሁ ነን በርቱ ኢትዮጵያ ትበልፀግ ❤
ሁላቹም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቹ እንወዳቹአለን ታሪክም ይዘክራቹአል። ❤❤🎉
በእነዚህ ሀገር ወዳድ ህዝብ ከቤታቸው ቀንሰው ነው አባይን የገነቡት:: ይሄው ግዜ ደርሶ በታማኝ መሪ እዚህ ደርሶል:: የግድቡ ሃላፊዎች ሰራተኞችም ጭምር ስላደረጋችሁት ትብብር እጅግ አርገን እናመሰናለን::
ድንቅ ነው፣ግን እኔስ ምን አስተዋፆ አረኩ ብሎ እራስን መጠየቅ ብልሕነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ታብባለች
❤❤❤❤
wow this is impressive!
I love you abiy Ahmed ❤❤❤❤
ጀግኖች ፡ መሪዎቻችን ፡ እና ፡ ህዝብ ፡ ሆይ ፡ እንበርታ ፡ እንቀጥል ፡ ፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ ቀጥል 🫡🇪🇹፡ፈጣሪ ፡ ሃይላችንም ፡ ሀሳባችንም ፡ ያድስ ፡ ያበርታ ፡ እንቀጥል። ዛሬ ፡ በጎ ፡ መዘራት ፡ ላይ ፡ ነን ፡ ዛሬ ፡ ካላጨንድን ፡ የሚለውን ፡ አስተሳሰብ ፡ አሶግደን ፡ መልካም ፡ መዝራቱ ፡ ላይ ፡ እንበርታ ፡ እንቀጥል ፡ በጎውን ፡ የዘራንበት ፡ የምናጭድበት ፡ ጊዜ ፡ ይመጣል ፡ እንበርታ ፡ 🗣️🗣️🗣️📣📣📣🔉🔊🔉🔊
Nice video. Please translate to English to let more people to know the content.
Egypt😢😢😢
Ethiopia 😂😂😂
ግንEBCወች፣ታዘበዋቹህ፤እስሌማንአብደላለህዳሴዉግድብ፤ብሎ፤ነብሱንሰቶ፤ትዳሩንአፍርሶ፤የአረቡንአለምሴራ፤ሲያጋልጥየኖረ፤አንድቀንእኳቴሌቬዥን፤የትእዳለ፤እደትእደሚኖር፥አትዘግቡም
*Tekekel! Gen ahunem endetasere new, Weyes tefetuwal? Sulaiman, Jegna Ethiopiawi new! Metaser ayegebawum neber. God bless him! 🙏
በጣም ትምህርት አዘልና ለሥራው የተከፈለውን ዋጋ ነው፡
Meleles Zenawi laid the corner stone for Ethiopia's development. He took a bold step to build all Gibe, Tekeze and ond Hiddase. History will record his tenur as the reniassance of Ethiopia. Abiy Ahmed worked very hard to discredit Meles's achievement but he has failed. He is destroying Ethiopia so that he can stay in power.
this dude is scamming Ethiopia