Dagi X Evan - Yet Yigegnal / የት ይገኛል - New Ethiopian Music 2024 [Official Video]
Vložit
- čas přidán 29. 01. 2024
- Dagi X Evan - Yet Yigegnal / የት ይገኛል - New Ethiopian Music 2024 [Official Video]
Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2024 Maraki Entertainment. - Zábava
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው መስማት ከተሳናቸው ትምህርት ቤት
Nebsik ayimarim 😂😂
አሪፍ ቀረፃ ነው ማየት ከተሳናቸው ትምህርት ቤት
😂😂😂
ይመችክ ብሮ
I like that
በዚህ ምድር ላይ ህይወት ሙሉ የምታረገው እናት ብቻ ናት ፈጣሪ ለእናቶቻችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን
Amen
አሜን
አሜን
አሚን❤❤🎉
tkkl
ወደ ኮመንት እየሮጥኩ እንቅፋት ደፍቶኝ ነበር 😂ማነው እንደኔ ወደ ኮመንት የምሮጥ 😂
እኔ❤❤❤😂😂😂😂😂
Ara uuuuu waw musique eyabaza new
meም😁
እኔ😅😅😅😅
ኧረኣኔ አለሁልሽ😂😂😂😂😂
ሂወት ሙሉ ምታረገው እናት ናት❤
Hiwet mulu miyaregew egzabiher nw
ፍትህ ለጆራችን 👱🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
Awo
RIP For Ethiopia music industry 🦍
😂😂😂😂😂
kkkkkkkkk
yene konjo kuri new nuri kemilew yishalal mechem😄
Omg😂😂😂
Yes definitely
ዳጊ ብቻውን ምርጥ ነው የሷ ግን ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ የሚሊትን አኒሜሽን ነው የሚመስለው
Esay😂😂😂
ጌታን ሁልቀን ጠዋት ከንቅልፊ በተነሳሁ ቁጥር እደዚህ አይነት ሙዚቃ በቀን አንድ አንድ ጠዋት አወጣለሁ ምነው ደቆሮ በሆንኩ የሚያስብል ሙዚቃ
ክሊፑ ደስ ይላል ግጥም እና ዜማ የለም ወዳጆቼ አሁን ይሄን ዘፈናችሁ ተብሎ ከሙዚቀኞች እኩል የሲኦል በር ልትሰለፉ ነው😢
Kkkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ እውነት ነው እኩል ሶኦል በር ሊቆሙነው 😂😂😂😂
yemr asakshgn
Ako😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂 አመት ያስቃል
Beka yegna joro mekeleja new malet new😭😭😭😭
Aybalm sew bizu leftobet yesera neger ydebral.bayimechm zim 😏
እኚ የጆሮ ጸሮች አቦ ከቻላችሁ ጸበል ዉሰዱል
😃😃😃😃
Abet kmm metatal 1gna eko nechw😂
😂😂😂😂
ደስስስስስስ የሚል ሙዚቃ ነው
ከመለቀቁ በስተቀር😒
ለጆሯችን እዘኑለታ ፍየሎቻችን
ምእእእእ... ሜእእእእ😭😭
እኔ ተመችቶኛል ይመቻችሁ በዚህ ዘመን ድፍረት ካለ ምንም ነገር መሞከር ጥሩ ነው ማንም ከናቱ ሆድ ተምሮ የወጣ የለም በዛ ላይ ነፃነታቸውን በጣም ነው የምወድላቸው ❤❤❤
ጎሽ። የአሁኑ ይባስ ማለት ይሄኔ ነው።
ከደፈሩ አይቀር እንደ እነዚህ ነው። አይናችን እያየ በጨበጣ የሀብት ማማ ላይ ዱቅ አሉ።
😂😂😂😂😂😂😂 አይን አውጣ ሀብት😅😅
Ena mn askensh
@@obsehika5518 እ ምነው ሳቅ ሀፂያት ሆነደ
😂😂😂😂
ሙዚቃውን ተውትና እነሱ ግን አምሮባቸዋል ኢቫንም ሴት መስላለይ😊
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ይመስል ነበር መጀመሪያ አካባቢ መዝፈን ስትጀምሩ ግን ይኸው መስማት ተሳነኝ 😫
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
To me
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
በቃ በግድ ዘፈኑ ያስገደደውን ባላውቅም አይዞን😂😂😂
ሀሪፍ ነበር ባይለቀቅ😎
የተመታ ኮሜንት😂😂😂😂
አረ ምርጥ ነው እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ይመቻችሁ
መስማት ተስኖሀል ማለት ነው
Great Dedication, Technique and Preparation. Enjoyable song
ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ ይለያል ዘንድሮ ወይ ድመት ወይ ድመት ጀሮዋችን ተጫወቱበት
🤣🤣🤣
ሰርጋቸው ነው ሙዚቃ 😂❤❤
እነ ገጦ አገጠጡበት እኮ ጆራችንን
ነዉር ነው ሰዉን በመልኩ ማሸማቀቅ ሁሉን የፈጠረዉ ጌታ አይሳሳትም
😂😂😂
😂😂😂
በግጠጡዋስ የፈጣሪ ስራ ነው ችግር የለም ነበር ያለባበሱዋ ነገር እውልቃ መሄድ እኮ ነው የሚቀራት ቲክቶክ ብታዩዋት
ወየው በሳቅቅቅ
አሪፍ ነው ከ መስማት የተሳናቸው ት/ቤት ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🙉🙉🙉🙉🙉🙉
😂😂😂😂
እናመሰግናለን በጣም በጥናቃቄ የተሰራ ስራ ነዉ በርቱልንን።
ምርጥ ዘፈን ከአይምሮ ህሙማን
የምር ይመቻቹዉ ዘና ፈታ ነው የምታረጉ በተለይ ነጣነታቹዉ ፈጣሪ አይለያቹዉ ስታምሩ👏😭💞💞🙏👍👍👍👍👍
በጣም ምርጥ ስራ ነበር ባትዘፍኑት ኖሮ😢😢
Ayee gud
ወይ ዘንዲሪወ ገነ ስት እናይ እሰማለን በቻ እዲሜየ ይስጠን
በርቱ አሪፍ ነዉ 🥰
Btam mert music bertuln yene wedoch❤😊
ቆንጆ ሙዚቃ ነው በተለይ ባይለቀቅ 😏
I am the 10,000 viewer challeng dagi and Eva we will go to 100,000 bravoo
አርፍ ነው በርቱ
Dagi & evan mert musica bertu go ahead ❤❤❤ enam bertulgn kezih belay entebkalen👌👌👌👌
በቃ አመረራቹ ይሄ ድፍረት ቢኖረኝ ምን ነበርጭብጨባ 👏👏👏ለሜካፕ ባለሞያ
ጥበብ ተልከሰከሰች 🤣🧐በጣምነውእምወዳቹህከምሬነውበርቱበስራቹህ🙏🙏🙏🥰🥰
Big work, bertu ❤❤❤❤
እውነቱን ነው በጣም ነው የምወድሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣቤት ቆንጆ ሚዚቃ ለእንደእናንተ ሰዎች.
Wow betam temechtachugeal le huletegeaw kezi belay endemihone tereter yelegem
ጭራሽ ሊደግሙ 🙄🤣🤣🤣🤣
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ንግግር ነው 😢 በተለይ ግጥም እና ዜማ ብኖረው ደሞ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር
በዚህ ዘመን መስማት እንደተሳነው ሰው እድለኛ የለም
😂😂😂
ክክክ ውዮ
😂😂😂😂እኮ
እግዚኦ ነፍስ ይምር
What country is this🤔
Ethiopia
አሪፍ ነው ❤
Maraki muziqa 🤝 ቀፋፊ ዘፊን
ግድ የለም መጀመሪያ ይቺን ያዟት 🧠
VOICE betam gerami naw getem lay wef yelachum
አሁን የኢትዮጵያ ሙዚቃ በለው search ለሚያደርጉ ምን ይላሉ 😂😂
😂😂😂😂😂
አንደኛነው ኤቫንዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
Wow❤❤❤
Good Job Guys💕🌸🌸🌸
ስልኬ ነው ጠላቴ እናንተ ምን አረጋቹ😂
🙄🙄🙄🙄🤩
ወሸው ጉድ😮
Weyneee 😢😢😢
200k ሠው ግን የኢትዮጵያን ጉድ ለማየት እንጂ ተመችቶት አይመስለኝም
Agree 👍
ለኔ ማ ሂወት ሙሉ ምያረጋን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው አሜን 🙏😢
አሜን 🥹
Ahuns beza music mesmat enakum ende.....
musicegocacnm adasedbu...🙅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Weyine gude weyine gude
ፍትህ ፍትህ ለሙዝቃ😢😢
ተመልካቾቻችን ከአማኑኤል ሆስፒታል የነበረን ቆይታ ይን ይመስላል
Best music go next ❤
Yemr migerm music ❤❤❤❤
Evan & dagi ketebekut belay betam arif zefen new 🥰
Betam des yilal bertulin
wow, now my ears are defineitly destruct thanks,bot i like your confidence
ዘፈኑ በጣም አሪፍ ነዉ የምር ያበደ ነበር ባይለቀቅ 😢
ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቱ ኣንድ ኣንድ ኮሜንተሮች ግን ሰው ከፍ ሲል ያማቹኋል መሰለኝ
Antam lmin atuzfinm manw atwarm😂
Exceed my expectation. Nice evan & Dagi ❤
Waww betam new des ymtulich from Eritrea❤❤
this is not ethiopian music search another😏😌😌
Fte lejo rachn 😭😭😭😭😭😭😭
እደዛታችሁ ለቀቃችሁት😮
ኮሜት አታካብዱ አሪፍ ነው እንኳን ይሄን የኔን ቆንጆ ኑሪ ሰምታቸኋል እኔን ያልገባኝ 😂😂 የስንት ሰው ድምፅ ነው የገባው
evan betam nw yemwedsh degmo konjo sira nw
Kemelekekoo weche Arif neber
መጀመሪያ ጤንነታቸውን ማረጋገጥ አለብን ያው አብደው ከሆነ ማን ያውቃል 😢😢😢😢😂😂😂😂
ካአማኑኤል ያመለጡ ናቸው ቤተሰብ ፍለጋ ላይ ነው እነሱ እዚህ ነጠላ ይነጥላሉ 😂😂😂😂
ሚገርም ቅንብር
አሪፍ video
በግጥም በመሳተፌ ደስ ብሎኛል
Good luck 😊😊
Err efer beftari chersh tegetmo nw🤣 weyeni getem
Yehem getem teblo new getem endalew radu ahun yanten comment saneb new yawekut
አረ ጭራሽ ማፈር ነው ያለብህ 😂
Video anthore leval ❤
I THINK YOU SONG THIS SONG TO ALARM ⏰
ምርጥ ዘፈነው በርቱ
የሚገርም ስራ ነው በርቱ 🎉🎉❤
Boom boom yebed music 🎶
Rip music 😢😢
በጣም ያምራል ጎበዞች ከሁሉም ነፃ ሆናቹ ዉስጣቹ በደስታ የተሞላ ትለያላቹ❤❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
Good Job. Above my expectations. Thank you!!
ወዮ ወዮ ወዮ ይህ ማልሰማበት የት ልግባ
Nice job keep it up ❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ ስራ ነው ይመቻችሁ ❤
Wow camera man and Editing 👌🏼😍
አሪፍ ነዉ በርቱ
ምርጥ ነው ተመቸቶኝል❤❤❤❤🎉
ሙዚቃ ሞተች
ብረት አፋችሁን ሞልታችሁ ጆሮአችንን አደማችሁ😢
ዋዋው ምርጥ ነው ቀጥሉበት ❤❤❤ የኔ እብዶች❤❤
😂😂😂😂😂😂
ere tewun min argu new mitilun
Wow good job thanks❤❤❤❤
እንደፈራሁት ለቀቁት 😢😅😅ፍትህ ለጆሯችን 😂😂😂
ኮመት ላይ ለምታወሮት አሽቃባጭ ሆላ በርቶ ነው ሜባለው🎉❤❤❤
Ere libertatachew ygebal bertu good jobs 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለጆሯችን✊✊✊
😭😭😭RIP FOR ETHIOPIAN MUSIC 😭😭😭😭😭