በየቀኑ የላም ወተት ብትጠጡ ምን ይፈጠራል? የላም ወተት መጠጣት ይመከራል? What happen if you drink cow milk every day

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • #youtube #cowmilk #የላምወተት ‪@CZcams‬ ‪@DoctorYohanes‬ ‪@HealthEducation‬
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    ከዚህ ቻናል የሚገኘው ገቢ ቻናሉን ለማስቀጠል በቂ ስላልሆነ በተሻለ መልኩ እንድሰራ,በጥሩ አቀራረብ,ማራኪ በሆነ ጥያቄና መልስ, በቪድዮ በታገዘ አስተምሮት እና በዌብሳይትም ጭምር ለመላ ኢትዮጵያዊያን የጤና ትምህርትን እንዳደርስ እገዛችሁ ያስፈልገኛል እና ጥሩ ትምህርትን ለናንተም ለቀጣይ ትውልድም በጥሩ ሁኔታ አስተላልፍ ዘንድ ቻናሉን በመርዳት አግዙኝ!
    1, CBE/Commercial bank of Ethiopia
    Account No. - 1000542814067 - Yohanes worku ararsa.
    Swift code - CBETETAA
    2, Awash bank
    Account No. - 01320186382100 - Yohanes worku ararsa.
    Swift code - AWINETAA
    3, በግል በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ መጠነኛ ክፍያ በመክፈል ማናገር የምትችሉ ይሆናል! ማናገር የምትፈልጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም username በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ሰርች አርጋችሁ በውጥ ማናገር ይቻላል!
    Telegram - @Doctoryohanes3
    አመሠግናለሁ! ጤናችሁንም እራሳችሁንም ጠብቁ!
    Video Credit:
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 22

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 11 měsíci +4

    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    youtube.com/@DoctorYohanes

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ዶክተርዬ ቆ ልስማ የመኮመት ሱስ ያለበት ይለይክ ይሳቅ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 5 měsíci +1

    ከእንቅርት በሽታ ከማምጣት ውጪ ጥቅም የለውም

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን 👌👏💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ur9ng9pc3g
    @user-ur9ng9pc3g Před 3 dny

    በቀን ስንት ብርጭቆ መጠጣት ይቻላል?

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Před 11 měsíci

    የእንሽርት ውሃ መደፍረስ እንዴት እንደ ሚፈጠር ቪዲዮ ስራልን ዶክተር

  • @user-iy3qk7gz7s
    @user-iy3qk7gz7s Před 11 měsíci

    ሠላም D.r እኔ የ6 ሳምት እርጉዝነኝ ግን ትላት የድመት ሽት በጣም ሸቶኝ ነበር እና ሳይሸተኝ በፊት ጡቴን በጣም ያመኝ ነበር አሁን ግን ቀንሳን እና በልጁላይ የሚያደርሰው ተፅእኖ ይኖራን በጣም ጨቆኛን በፈጣሬ መልስልኝ እጠብቅህ አለሁ💔💔

  • @JhdTiu-qk7nr
    @JhdTiu-qk7nr Před 11 měsíci

    ደክተረ አባክህ እንዳየኸው መልስልኝ እኔ 5ወረ አረጉዝነኝ እና ወተት ኒዶ የደቆቱ ወተት አፈልቸ ዝጂብል አንዳዴየ ሻይጋ አንደዴየ ከቡናጋ እየቀላቀልኩ እጠጣለሁና እለጄለይ ችግረ ይፈጥረ ይሆን

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ ከርዕሱ ዉጭ ነዉ እኔ የዛሬ 7አመት በፊት የ3ወር ፅንስ በግል ሆስፒታል አስወርጀ ነበር እና አሁን ላይ የመዉለድ እድሌ እዴት እደሆነ ብትረግረኝ

  • @EmanMes
    @EmanMes Před 11 měsíci

    Ena legochan 1o at tetekemenal betam takamatsu nachew atetetu sibal geremegh

  • @samiraahmed2769
    @samiraahmed2769 Před 11 měsíci +1

    እኔ በጣም እጠጣ ነበር በቀን 2 ሌትር ነገር ግን ግፉት አመጣብኝ 😮

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክተርየ እንደትነህ በጣም ቀጭን ነኝ ምንላድርግ መወፈር እፈልጋለሁ ምንላድርፍ መወፈር አልቻልኩም

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 11 měsíci

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ አሳስቦኝ ነው የ5 ተኛ ወር እርጉዝ ነኝ ብልቴን በጣም ያሳከኛል ሳከው ይቆስላል ሌላ ነገር አይሰማኝም እና ሀኪም ከ 1 ወር በሗላ እሄዳለሁ እዛ ድረስ ፅንሱ ላይ ጉዳት ይኖረው ይሆን ?????

    • @user-fw2ov2dz2x
      @user-fw2ov2dz2x Před 11 měsíci +1

      እኔም እንዳረገዝኩ እንዳች ያሳክከኝ ነበር በተለይ ሙቀት ሲሆን እና እኔ ከወለድኩ በኋላ ይተወኛል ብየ ዝም ብየ ቆይቸ ነበር ከወለድኩ በኋልም አልተሻለኝም ሐኪም ቤት ሒጀ ሚቀባ መድሀኒት ሰጡኝ አሁን ደና ነኝ ልጀም ደና ሁኖ የ6ወር ልጅ ሁኖልኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zuzu2641
      @zuzu2641 Před 11 měsíci +1

      ​@@user-fw2ov2dz2xአመሠግናለሁ የኔ ውድ እና እፅንሱ ላይ ምንም ጉዳት አያደርስም ማለት ነው ከአንች እንደተረዳሁት ከሆነ

    • @user-fw2ov2dz2x
      @user-fw2ov2dz2x Před 11 měsíci +1

      @@zuzu2641 አወ ምንም ችግር የለውም የማህጸን ፈገስ ነዉ ያለኝ ሐኪሜ ።እና አይዞሽ እመብርሃን በሰላም ትገልግልሽ የኔ ውድ❤

  • @dameabdisa9315
    @dameabdisa9315 Před 11 měsíci

    jj