bermel Georgis በፀበሉ ላይ የታየው ድንቅ ነገር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Komentáře • 259

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 5 měsíci +64

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ባይገባኝም በምልጃህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 Před 5 měsíci

      ጥሩ ጅምር 16/03/2024 መጋቢት 7/2016
      ቋንቋን ከነ ባህሉ እንዲሉ አንድ ጥሩ ጅማሬ ልሰማ ችያለሁ ይኽውም በጠበልና በጸበል መሀከል ያለውን ልዩነት አባቶች ከትምህርታቸው ጋር አያይዘው አስረድተዋል መባልን ነው።በዩቲዩብ ላይ ባለ በተዋህዶ ኦርቶዶክስና በጴንጤ ቆስጤ መምህራን መካከል ባለ ክርክር መምህር ዘማርያም እገረ መንገዱን ሲገልጽ ሰምቻለሁ፤እኛ እያንዳዱን ሆሄያትና ቃላት አጠቃቀሙን ካልጠበቅን ማን ሊጠብቅልን ነው፣በተለይ የቤተ ክርስቲያናችን ድርሻ ቀላል ሊሆን አይገባም።ህዝቡ የዛኑ ቀን አምኖ የዛኑ ቀን በተግባር ማሳየት አለበት፤የተሳሳተም ካለ ረስቶ ሌላው እዛው በዛው አርሞት ትክክለኛው አባባል በባል አለበት፤ስለዚህ ጸበል ልጸበል እሚለው የቆየ የተለመደ አባባል ጠበል ልጠበል በሚል መተካት አለብት እናንተም አባቶችም ዘወትር ባለ አጋጣሚ እየደጋገማቹ ሕዝቡን ማሳሰብ አለባችሁ፤ዛሪ በንጉሡ ሰና በሳቱ ሰ መካከል ያለው ልዩነት እንዲሁም በፀሃዩ ፀ መካከል ያውንና ሌሎችንም ያጻጻፍ ስልቶች እሚያውቅ የጠፋበት ዘመን ላይ ነን።እንደም ተጽፎ ሁሉ በየቦታው ይለጠፍ፤ሌላው በብዛት ያልተማረ ለማለት መሐም ይላል ሰዉ መሐይም ማለት እኮ ምዕመን አማኝ ማለት ነው ያልተማረ ማለት ማይም የሚለው ቃል ይተካዋል፤ስልዘ ይህንንም ጨምራችሁ ቢያስተምሩልን መልካም ነው።በተረፈ ሰዉ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን ጥቃቅኑን ነገር ሁሉ በዝርዝር መለጻችሁ መልካም ነው።

    • @Amen2216
      @Amen2216 Před 5 měsíci +1

      Amen!❤

    • @Tin770
      @Tin770 Před 5 měsíci

      Einanen yabekagn🙏

    • @etfghhghghg8200
      @etfghhghghg8200 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @dawitpaulosgebremariam3539
      @dawitpaulosgebremariam3539 Před 5 měsíci

      Amen

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 5 měsíci +54

    ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነው አባቴ ክብረ ምስጋና ይድረስህ አሜን ❤❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 5 měsíci +48

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጌ/ግርግስ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣብቃን ኣሜን❤❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 5 měsíci +20

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ እባክህን ከለሁበት የሀፂያት ባህር አንተ አውጣኝ😢😢😢

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 5 měsíci +21

    የሊዳው ጸሐይ አባቴ ሰማዕቱ ለደጅሄ አብቃኝ😢

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun Před 5 měsíci +4

    በርሜሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዛች ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አብቃን😭😭😭😭😭😭

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 5 měsíci +18

    የተዋህዶ ልጆች እድለኖች ነን ይሄን የመሰለ ፀበል ሰጠን አመሰግኑ እኛ በሰደት ያለነው እህቶች አድቀን ደጅን እንርግጣለን አይቀርም በመቤቴ ምልጃ❤❤❤❤

  • @user-ol8jj4dy7x
    @user-ol8jj4dy7x Před 5 měsíci +12

    በጀነሬተር በድግምት ለሚሉ ባትል ደስ ይላል።የሚያምን ይመን ማያምን መቶ ይይ።

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 Před 5 měsíci +13

    ሠማእቱ አባቴ የሊዳዉ ንጉስ ቅዱስ ገወርጌስ አንተ ታቃለህ ከስደት በሰላም መልሰኽኛ ለደጂህ አብቃ በረከታችሁ ይድረስን ወንድም እህቶች❤❤❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před 5 měsíci +18

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 5 měsíci

      You don’t have to go Gonder we have St.Georgis in Addis Abeba this is just Business for 🚌 Profit

    • @YemnashuMelkam
      @YemnashuMelkam Před měsícem

      ደጅህን፡ለመርገጥ፡በጣም፡ጓጉቻለው፡አንተ፡እርዳኝ

  • @sebazanew5399
    @sebazanew5399 Před 5 měsíci +13

    እኔምለው ጠበሉ ሲወጣ ብዙ ፈረሶች እኔን ብቻ ነው ሚታየኝ ብቻ ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

    • @wintanatesfaledet2446
      @wintanatesfaledet2446 Před 5 měsíci +1

      Be akal ezaw nebrko enem Ende auch new yayhot altesasatschm🙏🙏🙏

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 Před 5 měsíci +2

      @@wintanatesfaledet2446 ቦታው ንገሪኝ በናትሺ

    • @wintanatesfaledet2446
      @wintanatesfaledet2446 Před 5 měsíci

      @@zebidergedfa3286 bermel giorgis new ke Gonder ye 1 Ken gozo wede kwara

    • @SileEgna
      @SileEgna Před 4 měsíci

      እኔም እንዳንቺ ነው የሚታየኝ ❤❤

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před 5 měsíci +11

    ቅዱስ ጊዬርጊስዬ የኔ አባት ለደጅህ አብቃኝ

  • @avg4628
    @avg4628 Před 5 měsíci +15

    ሰማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ❤

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 5 měsíci +6

    እኛ ኦርቶዶክስ ታድለናል መታደል ነዉ እድሎኞች ነን እግዚአብሔር ምን ያህል ለነፍሳችን እንደምያስብልን እንደምጨነቅልን የኛ መዳን ያስደስተዋል 🙏🙏🙏ተመስገን ስላሴ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 5 měsíci +9

    ሰማእቱ አባቴ እስኪ እንደምንም አድርገህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🥲🥲 አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እስኪ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቼ በፈጣሪ ወለተ እየሱስ እያላችሁ 🙏

    • @addikarri8982
      @addikarri8982 Před 5 měsíci

      አይዞሽ እግዚአብሔር እንደ አንቺ የተሰበረ ልብ ነው የሚፈልገው ሁሌም ካንቺ ጋር ነው ሸክምሽንም ያራግፍልሻል🙏

  • @yevuj6579
    @yevuj6579 Před 5 měsíci +12

    የልዳው ኮከብ አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ እባክህ ከዚህ ስቃይ ፈውሰኝ 😢😢😢😢

  • @netsifkadu7703
    @netsifkadu7703 Před 2 měsíci +2

    ሰማእቱ ኣባቴ ስደተኞች ልጆችህ ለደጅህ ኣብቃን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Před 5 měsíci +11

    አኮንእ፡ደሳላችሁኡ፡ለናተየፈቀደእ፡ጌታ፡ለኔምእ፡በቦታዉእ፡ደርሸእ፡እድፈወስእ፡ሀጣቴንእ፡ይቅርእ፡እድልልኝእ፡አምላከ፡ቅድእስ፡ጌወርጊስእ፡ይፍቀድልኝእ❤❤❤❤❤

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 Před 5 měsíci +3

    የበርሜሎ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዛች ቅዱስ ቦታ አብቃኝ አብቃን፣፣፣፣፣።

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 5 měsíci +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እኔደካማ ነኝ በሀፂያት የወደኩ በረከትህ ይድረሰን ❤❤❤

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 Před 5 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በምልጃህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 5 měsíci +7

    አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክበርልኝ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

    • @abebina4362
      @abebina4362 Před 5 měsíci +1

      Amen ledeju yabikan ❤️🕊

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ከብሮን ይገለፅ አሜን ለደጁ ያብቃን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ አሜን❤❤❤✝️🛐💚💛❤️

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 5 měsíci +6

    እግዚአብሔር:የተመስገነ ይኩን ::በእውነት :ቃላት:የለኛም :እግዚአብሔር:ይመስገን::🙏🙏🙏

  • @user-xv9di5rj8t
    @user-xv9di5rj8t Před 5 měsíci +1

    የልቤን የምተውቅ አምላኬ መዳኒቴ ሀገርሬ ገብቼ የሰማዕቱን በርሜል ቅድሰ ጊዬርጊሰ ለደጅ ያብቃኝ እንደፍቃድህ ይሁንልኝ አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @muleeshifarra3048
    @muleeshifarra3048 Před 5 měsíci +1

    ሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጉስ አባቴ ለደጅህን አብቃኝ

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 Před 5 měsíci +2

    ሰማእቱ ኣባቴ ለደጅህ ጥራኝ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před 5 měsíci +2

    መታደል ነው ቅዱስ ጊዮርጊሰዬ ክበርልን ተመስገንልኝ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 5 měsíci +2

    ስለማይነገ: ስጦታው: እግዚአብሔር: ይመስገን::

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před 5 měsíci +2

    እግዝአብሐር ይመሰገን❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Před 5 měsíci

    Egzaber masgen enyami abate qidus George yee barakatu takafayi yadergen ❤❤

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 Před 5 měsíci +34

    ይገርማል ዘልዬ ነው የገባውት መግቢያ ላይ ያለውን cover አይቼ የምትገርሙ ናቹ እኔ ደሞ ምን ታምር ተፈጠረ ብዬ ለማንኛውም በርቱ😅

    • @user-dc5gc9pr1j
      @user-dc5gc9pr1j Před 5 měsíci +11

      ከዚህ በላይ ተአምር አለ የሰማቱ ስራ ድንቅ ነው❤

    • @tigisttsegaw708
      @tigisttsegaw708 Před 5 měsíci +1

      ምን ማለትነው ያለ ማንም ከፋች ከመሬትስር ነው የመጣው ማስተዋል ትልቅ ዋጋ አላት

    • @brehanbekele1345
      @brehanbekele1345 Před 5 měsíci

      Emeye maryam weha wiste koma lejwan aqfaaa tayecheee ke qegne bekulll demo ke anget belay kezi belay min tamer felegshee?

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 5 měsíci

      ምን ማለት ነው ምነው ተገረምሽ ዛሬ ነውዴ ያየሽው
      ምንም አይገርምም እሺ ።።።። ደሞስ ከዚህ በላይ ታምር አለውይ ????​@@tigisttsegaw708

    • @selamdura5936
      @selamdura5936 Před 5 měsíci

      እውነት ነው ይገርማል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @user-py2ks3hx2x
    @user-py2ks3hx2x Před 5 měsíci +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 5 měsíci +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ አባቴ ስደት በቃሽ ብለህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏😭የሰማአቱ የቅዱስ ገወርጊስ በረከት ይድረሰን አሜን 🙏

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Před 5 měsíci +1

    ሰማኣቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🤲😢😢

  • @tsegaydaricha4069
    @tsegaydaricha4069 Před 4 měsíci

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wn2cl3hf2u
    @user-wn2cl3hf2u Před 5 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 5 měsíci +1

    ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ እግዚአብሔር ታምር ቡዙ ነዉ የሰማአት ቅዱስ ገወርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 Před 5 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 5 měsíci

    ✝️የከርስቶስ አርበኛው ሰማዕቱ✝️
    ✝️ፈረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትህ ይደርብንና ✝️
    ✝️ ቡሩክታይትን ከዘንዶ አፊ
    እንዳዳንካት✝️
    😭አኛንም ሀጢ ባሪያዎችህን😭
    😭ከበሽታ መቅሰፈት ፈጥነህ ደርሰህ ሰውረህ አድነን🙏
    ✝️አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Před 5 měsíci +2

    የአባት😢😢 ሰማዕቱ ❤❤በፀሎት አስብኛ ማዓዛሚካኤል እያላቹ😢😢😢😢

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob Před 5 měsíci

    elelelelelelelele Amen Amen Amen 🤲 🙏🏼 sematu qedes geyorgis Berkeley yideribin.

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 5 měsíci

    ቅዱስ ጌወርጊስ አትለፈኝ ከሀጢያት ማሰሪያ ፍታኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-lk3jn2dt8p
    @user-lk3jn2dt8p Před 5 měsíci +3

    ሰማእቱ አባትየ ቅድስ ጊዉርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @AsdAsd-ld3tu
    @AsdAsd-ld3tu Před 5 měsíci +1

    ሰማእቱ ቅድስ ገወረግስ ለደጁኣብቃኝ❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 4 měsíci

    ቁዱስ ጎርጊስ ለበረከት ያብቃን

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před 5 měsíci +2

    ቸባረከ አላዬ

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před 5 měsíci +2

    አላዬ በጣም ደስ ይላሌ እኔንም ለደጁ ይብቃኝ

  • @user-vv6mt2ks1n
    @user-vv6mt2ks1n Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ ከናተ መሀል እኔም አዷ በሆንሁ ብየ ተመኘሁ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 5 měsíci +1

    ሰማእቱ ኩሉ ናይ ውሽጠይ ንስካ ትፈልጥ ሓደረካ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @HjgUyg-hp9ob
    @HjgUyg-hp9ob Před 5 měsíci

    bereketun tekafayi adrgegn 😭😭😭🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 5 měsíci +1

    ክርስትና አባቴ ነዉ እኔ ወደ ተዋህዶ ስመለስ ይሄ ፀበል በመፍለቆ በእዉነት እድለኛ ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ስለቴ በሄወት ዘመኔ በመጠመቅ እንድኖር ነዉ ።

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 5 měsíci +3

    የልዳው ጊዮርጊስ ኣባቴ ፈጣኑ ደራሽ ስጠራክ ኣቤት የምትለኝ ፈረሰኛው ሰይጣንን የምታሳድደው ኣባቴ በማሪያም ለደጅክ ኣብቃን

  • @Lemlem-de9bk
    @Lemlem-de9bk Před 5 měsíci +1

    Elelelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abetu abate woyi mesegana lante eun

  • @netsanetmamo9814
    @netsanetmamo9814 Před 5 měsíci

    Amen amen amen

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጂ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ

  • @amazamazryan3916
    @amazamazryan3916 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Tsegereda-nb3wl
    @Tsegereda-nb3wl Před 5 měsíci

    Amen kedus geyorges ldjeh abkan

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Před 5 měsíci

    አምላኪ ሆይ. ባክህ ለዚህ ታሪካዊ ስፍራ አብቃኝ

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf Před 5 měsíci

    Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌻🌾🌾

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 5 měsíci +1

    ለደጀህ.አብቃኝ.ቅዱሰ.ጊውርጊሰ.❤❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před 5 měsíci +1

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ታውቃለህ የውስጤን
    አደራ ሰጥቸሃለሁ

  • @ilfasinda7890
    @ilfasinda7890 Před 5 měsíci

    Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 5 měsíci

    ሰማይቱቅዱስጊዬርጊስአባቴደጅህንለመርገጥአብቃኝ❤❤

  • @ghada1723
    @ghada1723 Před 5 měsíci

    አሜን.አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 5 měsíci +1

    .ሠመአቱ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ሠመአቱ ከስደትመልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @melatmeli121
    @melatmeli121 Před 5 měsíci +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃን

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አብቱ አባታይ ቅዱስ ጂወርግስ ለቦታው እና ለፀብል አብቃኝ አሀጥያት ስይሆን አንደ ቸርነትህ አብቅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 Před 5 měsíci

    በእዉነት ድቅነዉ እኔም ያልመስከርኩለት ትልቅ የምረት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ በሱላይአድሮአል ምረቱ ለዘላለም ነዉና አባቶ ባለዉለታዬ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ረዚሁ ቁጭብዬ ለመንኩህ አተም እደምትስማኝ አምናለሁ እግዚህአብሄርን አምኖ መዉጣት ይሁንልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 Před 5 měsíci +4

    አባቴ ለደጁ እንደሚያበቃኝ አምናለሁ። ቀኑን እጠብቃለሁ።

  • @user-fg1wp5pi8e
    @user-fg1wp5pi8e Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰማዕቱ ቅዱስጊዮርጊስ ረደኤትክ በረከትክ ካለሁበት በስደት አገር ይድረስልኝ እና ለሀገሬ ስታብቃኝ ለቤትክና ለአውደምረትክ ምስክር አርገን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 měsíci

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) በረከቱ ይድረሰን .ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🤲🤲🤲

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @meronmesele6407
    @meronmesele6407 Před 5 měsíci

    ሰማኣቱ ቅድስ ገወርግስ ለደጅህ ኣበቃኝ ኣደራ ከነ ቤተሰበቼ ኣሜን

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před 5 měsíci +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zf2qu3nk3g
    @user-zf2qu3nk3g Před 4 měsíci

    አሳዳጊዬ ሰማዕት እባክህ ለደጅህ አብቃኝ። ለዘመናት የተቋጠረውን እንቆቅልሼን ፍታልኝ።

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ገለኛው ቅዱስ ጊወርጊሰ ምን ይሳናዋል ጊውርጊስ ፈቃድ ይሁን እኛንም ለቡታው ያብቃን

  • @user-pz6he1ip3e
    @user-pz6he1ip3e Před 5 měsíci

    በግዚአብሔር ብር ስለሌለኝ ነው የሚወስደኝ በነፃ ሁሉንም ችሎ በግኦርጊስ ስም

  • @sarkasarka5084
    @sarkasarka5084 Před 5 měsíci

    Samatu qeduse geyowregis ladajie abeqaie amen amen amen ❤💒🙏🙏🙏

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI Před 5 měsíci +3

    ELELELELELELEL❤❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před 5 měsíci

    አሜን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před 5 měsíci

    Amelake Kedus Giyorgis yekeber yemesegen 🙏 egnanem ledeju yabekan !!!🤲🤲🤲😍❤️❤️

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን❤❤

  • @solomonassefa963
    @solomonassefa963 Před 5 měsíci

    አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ባለቤቴን ለደጅህ አብቃን

  • @elisabit8946
    @elisabit8946 Před 5 měsíci +1

    Semeatu kdus giworgis ledejeh abikage

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏እንዴት መታደል ነው 🙏💒💐💐💐

  • @taddelechwubbe6326
    @taddelechwubbe6326 Před 5 měsíci

    Amen amen amen❤❤❤ qidusii gorgisii ledju yadrsenii❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 5 měsíci

    ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @henokalemudereje1842
    @henokalemudereje1842 Před 5 měsíci +1

    ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před 5 měsíci +2

    መንገድ ክፍት ነወይ ግን?? የሰው ነፍስ የረከሰበት ስለሆነ ሃገራችን ብዬ ነው።
    ሃገራችን ሰላም አድርጎ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🙏 ቦታውን ግን ግጥም ተደርጎ ቢታጠር መልካም ነው ይህቅዱስ ቦታ

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 Před 5 měsíci

      ወሬ አታብዢ ሄደሽ ተጠመቂ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለድጅህ አብቃኝ😭😭

  • @user-vw9ho4dt4b
    @user-vw9ho4dt4b Před 5 měsíci

    ሠላም እግዚአብሔር ይባርቹ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před 5 měsíci

    ሰማእቱ አባቴ ፍቀድልኝ

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 5 měsíci

    Kale.hiywot.kidase.melakit.yasemalen.amen

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 Před 5 měsíci

    I went to come prayer for me

  • @user-ff1kr9ub4b
    @user-ff1kr9ub4b Před 5 měsíci

    ሰማአቱቅድስጎርጌሰ,የነገርኩህን,መጨረሻፈፅምልኝ,ለደጅህአብቃኝ

  • @yaredassefa6663
    @yaredassefa6663 Před 5 měsíci +5

    ወንድሜ ፀበል ለአንድ ሳምንት ብቻ ከሚሆን የምታዘጋጁት በአንድ ጎዞ ለምን 15 ቀን ቆይተን አንመጣም ብታስቡበት ምን ይመስላችኋል?

    • @hageryeshishigua581
      @hageryeshishigua581 Před 5 měsíci

      Tiru hasab new keza bekayim bihon yimeretal

    • @fikir.com.
      @fikir.com. Před 5 měsíci

      በየማህበሩ በጣም ተጓዥአለ ወረፋ አይደርስም ላልደረሰው እንዲደርስነው የመፀዳጃቤትም ችግርአለ