የአፀደማርያም ያረጋል ብቃት ምን ይባላል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2023
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Komentáře • 189

  • @micheletewelde8250
    @micheletewelde8250 Před rokem +41

    በለው ፋና ላምሮት ግን ባለፈው ያለምወርቅን አስደመመን አሀን ደግሞ አፀደማርያምን. ምን አይነት ድምፅ ኑው ግን ልብ ይሰነጥቃል ። በጣም ብቃት አለሽ የሚገርም ነው ብሰማሽ ብሰማሽ አዲስ እየሆንሽብኝ ። ፋናን ባንቺ ምክንያት ቅዳሜ ብቻ አያለው።

  • @tesemawondy1942
    @tesemawondy1942 Před 13 dny

    አቦ ድምጽሽ ውበትሽ ችሎታሽ ይመቻል ዘፈኑን ስሰማው ደስ ብሎኛል በርቺ።

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 Před rokem +14

    እስካሁን ከቀረቡት ተወዳዳሪዎች አጸደማርያም በጣም ትለያለች ረጅም የምትጓዝ ይመስለኛል የሶስቱም ዳኞች ሙያዊ ብቃት አደንቃለሁ ኮከብ ባንድ ልዩ ችሎታ የተሟላ አድርጎታል

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie9125 Před rokem +6

    አፀደ ማርያም በጣም ቆንጆ አርቲስት ሀገርን የምታስጠራው ወጣት ናት በርችልን

  • @tikutadesse6656
    @tikutadesse6656 Před rokem +7

    እነዚህ ወጣት ልዮ ድምፃውያን የተረሱ ድምፃውያን ሁሉ እንደገና እያስታወሱ በትዝታ ገደሉን።ፋና ላምሮት ዳኞችም በርቱ እንከን አይወጣላችሁም።ብዙ ተሠጥኦ ያላቸውን እድል ያገኙበት ቦታ ነው።

  • @mulugetadiress4317
    @mulugetadiress4317 Před rokem +5

    አጸደማርያም የአእውነት ጀግና ነሽ በርች

  • @azebe858
    @azebe858 Před rokem +10

    ከያለም ወርቅ ቀጥሎ ፋና ምርጥ ተወዳዳሪ መጣች ምትክ ብይዬሻለው መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ አቤል ከሚባል ነቀርሳ ይሰውርሽ እሱ ሲበልጡት አይወድም

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk Před 11 měsíci +5

    አቤት ስጦታ ይሄ እድል ግን እኔን ብቻ ነው ያመለጠኝ እራሴን ነው ያየሁብሽ በርች ከተሳካልኝ ከስደት ስመለስ እሞክራለሁ❤

  • @aderajewadane42
    @aderajewadane42 Před 11 měsíci

    excellent

  • @bizutibeb
    @bizutibeb Před 11 měsíci +11

    ፍቅራዲስ ነቃጥበብ በወጣትነቷ የነበራት ድምፅ ። ዘፈን ድሮ ቀረ።
    🙏🙏🙏
    💚💛❤️

    • @fasikaamare2579
      @fasikaamare2579 Před 11 měsíci

      የድሜ የማይለዉጠዉ ነገር የለም ግን ቢሆንም አሁንም ጥሩ ናት ፍቅራዲስ

  • @selamawitalebachew
    @selamawitalebachew Před rokem +10

    ፍቅርአዲስ መድረክ
    ላይ እንደምታይሽ እርግጠኛ ነኝ ። በርች የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @abrhamtaye3441
    @abrhamtaye3441 Před rokem +7

    ዋዉ . የሚገርም እና ልብ የሚሰብር ድምፅ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 Před 11 měsíci +9

    በቃ ትችያለሽ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ተሰቶሻል በእውነት ይገርማል ❤🎉🎉

  • @ephremabrarew6811
    @ephremabrarew6811 Před rokem +4

    በጣም ልብ የሚነካ በጣም የሚመስጥ ድምፅ ነው ያለሽ። በርች

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 Před rokem +9

    ትውስታ እና ስሜት ያጋሩን ድምፅ ተከታይ ባለ ብዙ ታሪካዊ ስለዚህ ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር አለኝታ እና ባለውለታ መሆን ትልቅነት ነው በርች መልካም ውድድር ❤

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 Před rokem +7

    የሚገርም ድምፅ በተለይ የፍቅር አዲስ የማይነኩ የድምፅ ቶኖችን ነው የነካሽው በጣም ይደንቃል በእውነት ነው የምልሽ ፍቅር አዲስ እራሱ 1982 ዓ/ም ስትጫወተው ባንች አይነት ቶን አይደለም እናም የሚገርም ብቃት ነው ቀጣይ ከቻልሽ አለምየ ናና የፍቅር አዲስን ተጫወችው በተረፈ ግን ስለ ድምፅሽ ምንም እንከን አይወጣልሽም በርች ማማየ

  • @eleniabrham
    @eleniabrham Před rokem +9

    የፋና ላምሮት ድምቀት ነሽ❤❤

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 Před rokem +3

    በርች በጣም ውብ እና ማራኪ ድምፅ ነው ያለሽ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem +2

    ትንሽዋ ፍቅረ አዲስ ብዬሻለው አንደኛ ነሽ ምንም ጥረጥር የለውም❤💪💪💪♥

  • @abebeanteneh4847
    @abebeanteneh4847 Před rokem +3

    I can't stop Watching this music!

  • @user-jm1os2gw2m
    @user-jm1os2gw2m Před rokem +4

    Ye Deberetabor work black Gold

  • @chalachewmelaku4547
    @chalachewmelaku4547 Před rokem +1

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ምነአይነት ብቃት ነው ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ውድ በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው።💟👏👏👏👏👏👏👏😘

  • @habtamugemechuhabtamugemec8782

    ፈጣሪ ያግዝሽ እህቴ በርቺ

  • @jemal8988
    @jemal8988 Před 11 měsíci +1

    ፈጣረ ያግዝሽ እህቴ በርቺ

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 Před 11 měsíci +1

    እረ የብሩክ እናት ወላንሳ ! እረጅም እድሜ ይስጣት ለናትህ ❤❤❤❤

  • @MulukenTakele-ir2ud
    @MulukenTakele-ir2ud Před rokem +5

    ዳግማዊት ፍቅር አዲስ ይመቺሽ!!!

  • @yerastube
    @yerastube Před rokem +7

    ድምፅሽ ፎኪ ነው ትንሽ ኢትዮጵያዊያን ያላቸው ከልምዴ ቮካል ስትሰሪ ወይም ልምምድ ስታደርጊ በጠዋት እንዳይሆን ምክንያቱም ያንቺ ድምፅ አየር ሞቅ ሲል ይከፈታል የምታውቋት አድርሱልኝ መልእክቴን ። ምርጫ ብታደርጊ የብፅአት የማርታ አሻጋሪ የራሄል ዮሀንስ የሄለን በርሄ የመሳሰሉት ራፍ እና ስሞኪ ከለር ያላቸውን በተረፈ በርቺልኝ ትንሽ እህቴ 🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤

    • @tigistalemu1021
      @tigistalemu1021 Před rokem

      Melikam hassab yemisetu sewich des yilugnal 👍👍👍👍❤️❤️❤️

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Před rokem

      የኔም ሀሳብ ነው ድምፅዋ ቀዝቃዛ አየር ብቻ ሳይሆን ቀዝቃዛ ነገርም ስትጠቀም የመዘጋት ባህሪ ያለው ይመስለኛል ከራሴ ተነስቼ ነው ይህን ያልኩት ። በብዛት የድምፅዋ ተፈጥሮ ከተጠቀሱት ዘፈኞች ውስጥ ምርጫዋን ብታካትት "ከራሄል ጉብልዬን ከማርታ የሚናፍቀኝ ስለየው ከሄለን በርሄ የመጀመሪያ ስራዋ ላይ ምርጥ ስራውች አሉ ።

  • @user-xr4qr3ik2k
    @user-xr4qr3ik2k Před rokem +1

    Great performance ❤

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Před rokem +3

    Good job 👏🏽

  • @ashenafigeremew5857
    @ashenafigeremew5857 Před 11 měsíci +3

    Wow ፍቅራዲስ በልጅነቱዋ ሌላ ዳዊት ፅጌ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🫢ወደኃላ መለሰችኝ እነ አስቴር እነ ዚነት ኬኔዲ የብሩቱካን ፍሬወች በቃ ታድለሽ ጥበ ብ ከረጅም ጊዜ በዉኃላ 1970 ወቹ ምትክ እንደምትሆኝ 100/❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv2rc5nu7h
    @user-vv2rc5nu7h Před 11 měsíci +1

    Amazing voice ❤❤❤❤❤

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 Před rokem

    የኔ ወድ ዳግም ያልምወርክ ጀብሩን አስታወሸኘ በርቺ ውዴ ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @mekbibshumet4196
    @mekbibshumet4196 Před rokem +1

    Excellent

  • @Tenkaraw
    @Tenkaraw Před rokem +1

    Great performance 👏

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před rokem +1

    The best 👌 👍 😍

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 Před rokem +10

    በብዙ ስራ ይሄ እፍን የሚል ትንፋሽ ግሪወ ወደላይ ስትወጪ ብዙ እያቃተሽ ነው ደሞ ካንቺ የሚመች ዘፈን ምረጪ ባለሙያ ድጋፍ አይለይሽ ጎበዝ ነሽ ባንዱን አለማድነቅ ምቀኝነት ነው

    • @mezeretworku3030
      @mezeretworku3030 Před rokem +1

      ምናልባት ድምፅዋ ጥንቃቄን ይፈልጋል ፎክ የሆነ ድምፅዋ ምርጥ ነው የሚያግዛት ሰው ትፈልጋለች ቀዝቃዛ ነገር አይፈልግም ትሬሊንግ የምትሰራበትን መንገድ ማስተካከል። ለሷ ድምፅ የሚስማሙ ብዙ ዘፋኞች አሉ ማርታ አሻጋሪ እራሔል ዮሀንስ ሄለን በርሄ አቦነሽ አድነው ከነሱም ብትፈላልግ ጥሩ ስራ ታገኛለች።

    • @mossuasmare84
      @mossuasmare84 Před rokem

      ለሚቆራረጠው ድምፅ እረፍት ያስፈልገዋል ለዚያ ይመስለኛል ትንፋሻ የሚያቆራርጡ ነው!!

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 Před rokem +2

    የኔ ውድ 💋💋💋💋💋💋 በርች 👏👏👏👏👏

  • @mekuanintyifru2666
    @mekuanintyifru2666 Před 11 měsíci

    ❤❤❤የሚገርም ብቃት ነው ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ውድ በጣም በጣም በጣም ግሩም ነው።❤❤❤❤

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 Před 11 měsíci

    ወላንሳዬ ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ የኔ ተወዳጂ በወቅቱ ተጫውታው ነበር😍😍😍😍😘😘❤️❤️

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +6

    ምርጫ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ አፀድዬ የዛሬው ምርጫሽ ብዙ አልተመቸኝም ብዙ እንድትጓዥ ለማለት ያክል ነው ሥለምሣሣልሽ ማለት ነው በተረፈ ጓበዝ,ነሽ መልካም እድል 🙏🙏🙏🙏

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před 11 měsíci

    ዋዉ ፈና ላምሮት ገራሚ ድምፃዊያን እያፈራ ነዉ ዋዉ ትችያለሽ በርቺ እህቴ

  • @yewubneshmoti9112
    @yewubneshmoti9112 Před rokem

    በጣም ጎበዝ በርች

  • @almazwer
    @almazwer Před rokem +1

    ወላንሳየን ከዚህ በፊት ስትጫወችው ውምቸሻለው የተለየ ነው ዛሬ ግን አሞሻል ለዛ ነው እንጅ ከዚህ በላይ ነበር የምትሰሪው ከዚህ በፊት ስለሰማሁሽ ነው ድምፅሽ ሁሌም ይገርመኛል ገራሚ ነው እራስሽን ጠብቂ

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 Před 11 měsíci +1

    ዋው ፍቅራዲስ እራሱ እንደዚ የተጫወተችው አይስለኝም

  • @artificial29
    @artificial29 Před rokem +1

    ደስ ስትይ❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 11 měsíci

    ትችያለሽ በርች አፀደማርያም መልካምእድልየሖነች አርቲስት ጋር ትመሣሠልብኛለች ዘመን ላይ ከሚጣ እናት በድራማው በኖርማል ከሚጣ አክስት ይመሣሠላሉ ልበሌ

  • @bunnabunna8807
    @bunnabunna8807 Před rokem

    Wow she is voice amazing ❤❤❤❤❤ form sudanese

  • @AbelHayle-um1yr
    @AbelHayle-um1yr Před rokem +1

    Wow

  • @user-kj2yt7jj6o
    @user-kj2yt7jj6o Před rokem +3

    ምርጥ ብቃት❤❤

  • @mengistuhabtamu4469
    @mengistuhabtamu4469 Před rokem +2

    But Abella, you are the best judge

  • @AliAli-pi5ef
    @AliAli-pi5ef Před rokem +3

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @EshetuEshe-py4qm
    @EshetuEshe-py4qm Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤ yena wud tleyaleshi

  • @user-kd9tn8ek6j
    @user-kd9tn8ek6j Před rokem

    ❤👍👌bezihu ketybet

  • @mironbeautyfull4849
    @mironbeautyfull4849 Před 11 měsíci

    Amazing

  • @user-cm4ub2wx2q
    @user-cm4ub2wx2q Před rokem

    በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayemerhatsadik1966
    @tesfayemerhatsadik1966 Před 11 měsíci

    እጅግ በጣም ትችያለሸ በርቺ

  • @tewodrosteklegiorgis3090

    በአሜሪካን Got Talent ላይ ሳይመን የኢንዶኔዥያዋን አይነ ስውር ፑትሪ አርያኒን መድረክ ላይ ወጥቶ ሌላ ዘፈን እንዳስደገማት ሁሉ አፀደንም ከዳኞቹ አንዳቹ ወጥታችሁ ሶስተኛ ዘፈን ብታስደግሟት
    ሁለት ዘፈን ብቻ አልበቃንም
    በጣም ምርጥ ዘፋኝ ደግሜ እላለሁ አንቺ ከአሁኑ ሻምፒዮን ነሽ !!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yordihagos2890
      @yordihagos2890 Před 11 měsíci

      በትክክል ምርጥ ድምፃዊ ናት

  • @addistilahunendale5377
    @addistilahunendale5377 Před rokem +1

    Tlyalesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo5fp4wc2r
    @user-mo5fp4wc2r Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk6mg8xl2j
    @user-rk6mg8xl2j Před rokem +1

    exelnte

  • @almazwer
    @almazwer Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤አፁ

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 11 měsíci

    Voice ❤

  • @user-vv2rc5nu7h
    @user-vv2rc5nu7h Před 11 měsíci +1

    Wow she is voice ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazwer
    @almazwer Před rokem +1

    አድየ በጣም ጎበዝ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 11 měsíci

    አስደማሚ ሚጡ
    Well come የኔ ቆንጆ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +4

    ሸካራው ድምፅሽ መታደል ነው❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6oz5un6q
    @user-qp6oz5un6q Před rokem +2

    ❤ትችያለሽ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +1

    በውነት ጎበዝ ነሽ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 11 měsíci

    💐💐ግን ደረቅ ናት ለዛ የላትም ዝም ብሎ ድምጽ ምን ይሰራል ለዛ ከለ ድምጽ በዲጂታል አለም ይሥተካከላል።ማሻሻል አለባት።

  • @user-zu1om9fx3o
    @user-zu1om9fx3o Před rokem

    wow 🥰🥰🥰🥰👈

  • @saadhussein7330
    @saadhussein7330 Před 11 měsíci

    I like it

  • @meseretsendeku5818
    @meseretsendeku5818 Před 11 měsíci

    WoW

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před 7 měsíci

    I Love her

  • @ermiasteshome1018
    @ermiasteshome1018 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 11 měsíci

    አፀደ ማሪያም ጎበዝ።

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126

    በጣም በጣም ድንቅ ኔሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomasamere
    @nahomasamere Před rokem +8

    የምር ውስጥ ይነካል❤

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @semudemeke3292
    @semudemeke3292 Před rokem

    ይገርማል ጥሩ ብቃት ነው

  • @beletealayou
    @beletealayou Před rokem

    nice

  • @alemneshgutema249
    @alemneshgutema249 Před rokem

    best

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 Před 11 měsíci

    Bellissima ❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 11 měsíci

    Fiker adis voice wow

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 11 měsíci

    Wow I can’t explain it ❤

  • @medumohammed1031
    @medumohammed1031 Před rokem

    ምርጥ

  • @AbdoAbdo-bg6yd
    @AbdoAbdo-bg6yd Před rokem

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 Před 11 měsíci

    Amore 😍😍😍

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bastbesttube7012
    @bastbesttube7012 Před rokem +3

    ሌላዋ ያለምወርቅ

  • @YihalemAddis-mp1lr
    @YihalemAddis-mp1lr Před 11 měsíci

    ድንቅ የሆነ ብቃት

  • @user-bj9jt3bx2z
    @user-bj9jt3bx2z Před 11 měsíci

    አንደኛ

  • @user-fk8ci7bs6w
    @user-fk8ci7bs6w Před 4 měsíci

    በውነት ፋና ላምሮት አፀደማርያምን ፋና እንደገና ማየት አለበት መውደቅ የለባትም

  • @selamawitalebachew
    @selamawitalebachew Před rokem +3

    ትንሽየዋ ፍቅርአዲስ

  • @trtt90
    @trtt90 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @truthtube2926
    @truthtube2926 Před rokem

    wow wow wow e/r yasadegeshi , tafachi demtse new yaleshi

  • @mirengetaaju3449
    @mirengetaaju3449 Před rokem

    እስፍስፍ የሚደረግ ድምፅ በርች ሀቢቢቲ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሥንቴ አዳመጥኩሽ ከላይ ነው የተሠጠሽ

  • @gebrehiwottesfaye7610
    @gebrehiwottesfaye7610 Před 3 měsíci

    ድምፅ አለሽ አለቀ በቃ ❤❤❤