#justiceforheaven

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 38

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide Před 23 dny +7

    እባካቹ ልጆች እንዲሰሙ አታርጉ ይሳቀቃሉ እኮ እኛም አልቻልንም

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 23 dny +2

    ይህስዉየ ይገደል ይገደል እእእህህህህህ ፍትህለህፃናቶችፍትህለሴትልጆች እስከመችድርስ አብይአህመድስልጣኖንለሙስሊሞችያስርክብእስካሆንየሙስሊምመሬቢሆንበአደባባይ ይስቀልነበር አንድንነቨስያጠፋ ከባድነዉ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před 23 dny +4

    አንድ ፍሬ ልጅ ነበረች ምትክ የላትም ሞጣ ከተማ የተሰራ ወንጀል ነው እናቷን ከሀገር አሰድደዋታል እናቷ ድጋሜ መውለድ አችልም😢😢😢 እናቷ ቀን ስራ ነው እምሰራ😢😢😢😢 ስሟ እናትነሽ ትባላለች የሰብለ እናት 😢😢😢😢😢😢

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před 23 dny +4

    በናታችው ለአለም መንግስት እና ለአለም የሰባዊ መብት ተሟጋች እዲደርስ በግሊዘኛ ስሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ ፍትህ መጠበቅ ቅጦት ነው ይሄ ልጅ በአደባባይ መሰቀል መገደል አለበት ሌላ ሞጣ የምትባል ሰው እግዚአቤሔር አምላክ ልሳንህን ይዝጋው

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 23 dny +1

    እሱ ብቻ አይደለም ወንጀሉን ለመሸፋፈን እና ወንጀሉን ለማቅለል የሰሩ ወንድም ጠበቃና ዳኞች ሁሉ የወንጀሉ ተባባሪ በመሆናቸው ሁሉም ለፍርድ ይቅረቡልን !!!!!!!!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 23 dny +2

    ሴቶች ተደፈረ ሲባል የኛ ወታደሮች የተደፈሩት በሳናጃ ነው ከሚል አገዛዝ ፍትህ መጠበቅ አስቂኝ ነው
    ፍትህ ለተደፈሩ ለሚደፈረ ሴቶች በሙሉ ፍትህ ለሕፃን ፌቨን

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 23 dny +1

    አረ ውውውውውው የት ሄደን እንኑር ሴቶች የት ሄደን እንኑር ማነው ከነዚ የሰው ጅቦች የሚያድነን ???????????? ኧረ የህግ ያለህ !!!!! ኧረ የፍትህ ያለህ !!!!! ኧረ የመንግስት ያለህ !!!!! ማነው የሚያስጥለን ????? የት እንሰደድ ?????? ጠበቃውም ህጉም ዳኛውም የሚያደላው ለነዚ አውሬ ወንዶች ነውኮ ታድያ ማነው የሚያስጥለን ??????? አምላክ ሆይ አንተ ድረስልን😢

  • @engedaworkwubeshet8578

    ህመሙን አውቀዋለሁ ለአራት አመት ሙሉ እደዛሬ ነው የሚሰማን የሚያንገበግበኝ የዚች እናት የሚገርም ነው ለዛውም የልጇን ገዳይ ፊት ለፊት እያዬችው እየተዛተባት እየሞገታት አቅም እንደሌላት ስትረዳ እንዴት ቻለችው ? አሁንም ያበርታሽ

  • @user-fu8ke9hd4i
    @user-fu8ke9hd4i Před 23 dny +2

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ትሰቀላታለህ

  • @user-nq8um6oo4w
    @user-nq8um6oo4w Před 23 dny +1

    እረ ኡ ልጆቹ😢😢 አይሥሙ

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh Před 23 dny +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 23 dny

    መንግስት ፍትህን ካላስከበረ ህዝቡ የራሱን መብቱና ፍትህን ያስከብር !!!!! አንድ ላይ እንነሳ በየቀኑ የህፃናትና የሴቶች ግፍና ስቃይ ማየትና መስማት ሰለቸን ከልክ አለፈ በቃንንንንንን ፍትህ ስጡንንንንንንን !!!!!!!!

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před 23 dny +1

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ህጉ ይቀየርልን አይደለም ደፍሮ ለገደለ የደፈረ እንኳን ሞት ይገባዋል !!!!!!! የወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ይቀየር !!!!!!!

  • @selam484
    @selam484 Před 23 dny

    Justice should be served. Yegedele.

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 23 dny +1

    በሄደበት አገር ያለው ህዝብ ዝም እንዳይል ተበቀሉት ውጭ መሸሻ የገዳይ መደበቂያ አይደለችም

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 Před 23 dny

    በቀል የእግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 23 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🖤😭💔💔😭🖤🖤😭💔😭🖤💔😭🖤

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Před 23 dny

    የኔአበባ አይይይይይይይ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 23 dny

    ምድረ ሆዳም እና ደብተራ😢

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před 23 dny +1

    ሰብለ እምትባል ልጅም ተደፍራ ህይዎቷ አልፏል😢😢😢😢😢😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Před 23 dny

      ዘይ ዘንድሮ የኛነገር እሱዉ ነዉዴ የደፈራት

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 23 dny

    😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😢ውይ ውይ ውይ

  • @user-gr7yf4ux3i
    @user-gr7yf4ux3i Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pv3gl6tk3s
    @user-pv3gl6tk3s Před 23 dny

    Fikir sizim thx men

  • @Erahmet-qd8ro
    @Erahmet-qd8ro Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ

  • @kewunkassa
    @kewunkassa Před 21 dnem

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @user-bq9kp3st8m
    @user-bq9kp3st8m Před 20 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o Před 23 dny

    😢😢😢

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o Před 23 dny

    😢😢😢😢😢

  • @SOLOMON-M...7
    @SOLOMON-M...7 Před 22 dny

    እስካልሞተ አናቆምም

  • @okiya5535
    @okiya5535 Před 23 dny

    Fetehihihihi😢😢😢😢😢😢😢

  • @Erahmet-qd8ro
    @Erahmet-qd8ro Před 23 dny

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před 24 dny

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gp6dd5cw9y
    @user-gp6dd5cw9y Před 23 dny

    ሞት ያስበታል

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 23 dny

    😢😢😢😢😢😢