ለካ እናት ለልጅዋ እንዲህ ጀግና ናት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 986

  • @user-lr6ey2pm1n
    @user-lr6ey2pm1n Před rokem +81

    እኔ መኮመት አልወድም ነበር ግን አስለቀሰችኝ 3 አመት ሙሉየልጇን አባት ድምፅ አልሰማችም ጦርነት በቃ

    • @Seifub1992
      @Seifub1992 Před rokem +3

      Wow

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +2

      @@Seifub1992 ውዴ ደምሪኝ

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před rokem

      @@jemilaatube1904 ok👍 ሁለታችሁም

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před rokem

      ውይ ከባድ ነውአይይይይ

    • @sumejehad5184
      @sumejehad5184 Před rokem

      Rabbin nagaan nuf haa busuu anis comments hin barreessuu kanaf jechaa barreessee

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +131

    ለሁሉም እናቶች ቆሜ ነው የማጨበጭበው ክብር ለእናቶች👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@betitube1185 ውዴ ደምሪኝ

    • @feriotdechasa1606
      @feriotdechasa1606 Před rokem

      @@mahi.g አልገባኝም ምን ለደምርሽ እህቴ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před rokem +133

    እማማን ለብቻዋወት አቅርብለን እሽት ከምር ደስ ሲሉ ማዘር ያስቃሉ❤️🥰

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +195

    እናት ስታለቅስ እደማየት በጣም የሚያም ነገር የለም።ጦርነት ይቁም ምትሉ እስኪ በlike ኣሳዩኝ👍👍👍

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 Před rokem

      ያማል በጣም እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @unievrsal-tube
      @unievrsal-tube Před rokem

      @@mahi.g የኔ ማር አረ በደንብ ነው ምደምርሽ 💞

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@elsabetyemane3145 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem +1

      @@unievrsal-tube ውዴ ደምሪኝ

  • @mahederkebede6610
    @mahederkebede6610 Před rokem +10

    ኡፈይይይይ ተመስገን የድንግል ልጅ ሁሉም ስለተሸለሙ ደስ ብሎኛል እናትነታቸው ሆድ ያባባል እግዚአብሔር ይስጥህ እሼመሌ👌🙏

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před rokem +5

    እሼ ምርጥ ሰዉ የዘመናችን ተፅኖ ፈጣሪ ጀግና ወጣት እግዚአብሔር ፀጋዉን ይጨምርልህ።

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Před rokem +1

    የድሮ ሰወች ጠካራ ናቸዉ ድሮ ሁሉም ምግብ ጠብኢ ስለሆነ በጣም ጠካራ እናት ነወት መሸአላህ እኔ አድ ሰአትም የምቆም አይመስለኝም ሳሰበዉ ጎበዞች በዚሁ አጋጣሚ እሽ ምርጥ ሰዉ አይደያህ ሁሉ ለየት ያለ ነዉ ክፍ አይካህ

  • @Giraffetube
    @Giraffetube Před rokem +182

    እናቶች ለልጆቻቸው የማይሆኑት የለም❤❤❤

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 Před rokem +1

      አወ ዉዴ

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i Před rokem +1

      በጣም እኔ ግን የልጄን ድምፅ መስማት እኳን አልችልም 😢😢😢😢 አሁንስ ደከመኝ የልጄ ናፍቆት ያባቱ ቤተሰቦች እየመከሩት እዳያናግረኝ አደረጉት ውይ ልቤ ተሰባበረ

    • @merongeberakidan2393
      @merongeberakidan2393 Před rokem +1

      Wow

    • @merongeberakidan2393
      @merongeberakidan2393 Před rokem

      @@mahi.g wow

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Před rokem +4

    እሸቱ ዘርህ ይባረክ የኔ ትሁት ወንድም ዘርህ ይብዛ እናትህ ታድላለች ፍሬዋን እያየች ፈጣሪን ታመሰግናለች።

    • @foob.9532
      @foob.9532 Před rokem

      የእሼ እናት ወለድኩ ትበል ፤ ከንጉስም ድንቅ ንጉስ። ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ።

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +519

    እሼ መሌን የምትወዱ ብቻ እስኪ ልያችሁ 👍👍

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Před rokem +4

      ቆንጆ ስም ሰጠችው፣ እሼ መሌ።

    • @user-jx6fe9gk8z
      @user-jx6fe9gk8z Před rokem +5

      እሼ መሌ

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Před rokem +1

      እሼ መሌን እኔ በጣም ነው የምወደው ኑርልን እሼ

    • @gy8086
      @gy8086 Před rokem +1

      Esha mela ename temchitogale!!

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@selamawitlemma5742 ደምሪኝ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před rokem +4

    ሁላቸውም በመሸለማቸው ወላሂ በጣም ደስብሎኛል ትልቋ ሴትም አንደኛ በመውጣቷ 💕

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před rokem +44

    እንኳን ለሊቀመለአክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አብሮ አደረሰን እሼ ምርጡ እናቶች ለልጆቻቸውን ለማስደሰት ያማያረጉት ነገር የለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው😍😍👏😘😘😘 እኔ የሚያሸንፋ የሚመስለኝ ወይዘሮ አልማዝ ናቸው 💚💛❤🙏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 Před rokem

      @@mahi.g ደምሪኝ እድምርሻለሁኝ

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 Před rokem +1

    ሁሉም ነገር የበለጠ የሚያምረው መጨረሻው ነው መጨረሻህን የሳምርልህ እሼ !
    ድንቅ ነነህ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +29

    አይ አሼ ውስጤ እኮ ነህ አጠገብ ድርሽ እዳትይ አላላም🤣🤣 እስኪ አሼን እደኔ እሚወድ👍👍👍👍👍👍

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @Rahmita578
    @Rahmita578 Před rokem +14

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ውድድር ነው
    እናት የተባለችው በምክናት ነው እርጂም እድሜ ለእናቶቻችን♥

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @Rahmita578
      @Rahmita578 Před rokem

      @@mahi.g መርሀባ ውዴ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +90

    የስደት ወገኖቼ ፈጣሪ ስደትን አላቆ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před rokem +5

    አሼ መሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሰራተኞችህንም እናመሰግናለን እዲህ አምሮ ተቀምሞ እዲቀርብ የሚያረጉት እነሱ ናቸው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @imabethmohammad6038
    @imabethmohammad6038 Před rokem +7

    እናት ለልጇ አደለም መቆም የሂወትዋስትና ትወስዳለች ለእናቶች ትልቅ ክብር ይሁን

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @hisports7354
    @hisports7354 Před rokem +1

    እሸቱ አንተ ንጉስ ነህ ፈጣሪ ንግስናህን ያዝልቅልህ በዚህ ዘመን ሰውን እንዳስቀመጡት አይገኝምና እግዚአብሔር አንተን ይጠብቅህ

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 Před rokem +10

    እናትነት ሚገርም ነው ለ እናቶቻችን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před rokem +5

    በስላሴ ስም ውይይይ በዚህ እድሜያቸው ይሄን ያህል እኔ አኔድ ሰአትም መቆም አልችልም ክብር ለእናቶች😍😍❤️

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před rokem

    እናት ባይኑርኝም ክብር ለእናቶቺ ሁሌም ምኞቴ ነው አላህ እርጅም እድሜ ለእናቶች ከጤና ከአፊያ ጋር እሼ አንተም እርጅም እድሜ ከባለቤትህ ጋር ያኑርልን ወንድሜ

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 Před rokem +7

    እናት ለልጁዋ ከዚም የበለጠ ትሆናለች ክብር ለናቶቻችን😍😍😍

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Před rokem

    እንደአንተ አይነቱ መልካም ሰው ሞልቶ ይትረፍረፍልን እሸ ከክፉ አይን አላህ ይጠብቅህ የኔ ቅን አሳቢ በርታልን ♥
    ረጅም እድሜ ለውድ እናቶች♥♥♥♥

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +15

    ማርያምን በንባ ነው የታጠብኩት እፍፍ እናት እኮ ነፍሷን ትሰጣለች እማዬ የናንተን ውለታ ምን ይከፍለዋል😭😭😭😭❤

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @soleyana2691
    @soleyana2691 Před rokem +1

    እናት እካ ልዩስጣታነች ለልጆስትል ቡዙነገርትሆናለች እድሜጤና ለመናው እናቶች💛💛❤❤❤❤

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k Před rokem +29

    የድሮ እናትና አባቶች እኮ በማርና በቅቤ ነው የኖሩት ጠንካራ ናቸው

    • @user-ky7df9tw1q
      @user-ky7df9tw1q Před rokem +3

      ወላሂ ያሰብኩትን ተነገርሽ ትክክል

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Před rokem

      ሰላም የኔ ቅን አሳቢ ደምሪኝ

    • @user-ky7df9tw1q
      @user-ky7df9tw1q Před rokem

      @@zediyoutube7810 ስንት በስንት ልደምር

    • @sarass2644
      @sarass2644 Před rokem +1

      👍✅

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +2

    እናት ለልጇ ማቶነው የለም እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች እሼ ቅን ሰውአላህ ይጠብቅህ

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Před rokem +3

    ወይኔ ይኚ እናትማ በጣም ይገርማሉ ጉልበታቾ ሞራላቸው አጃኢብ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ትግስታቸው እና ጥንካሬያቸው ይደነቃል በእውነት ወጣት የተባሉት ደክው ...

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @zolfa1313
    @zolfa1313 Před rokem +2

    እናቶ የሁሉም እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው እሼ መልካምነትህን ፈጣሪ ይክፈልህ ኧረ ላተ እኮ ቃላት አጣሁ

  • @kona_studio
    @kona_studio Před rokem +4

    ያንተን ምርጥ ፕሮግራም አይቶ ተዝናንቶ ዝም ብሎ መውጣት ነውር ነው like እያረግን እናበረታታለን እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👌👌👍👍

  • @rabiayamer501
    @rabiayamer501 Před rokem +3

    ለእናቶች እርጅም እድሜና ጤና ኑሩልን ክበሩልን አሸ ወንድማችን ፈጣሪ ከክፍ ነገር በሙሉ ይጠብቅህ የኛ መልካም ቅን ሠው 💚💛❤️

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @my7minut
    @my7minut Před rokem +17

    እሼ መሌ አህለን እናቶቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤🙏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před rokem +1

    እናት ለልጇ የምትከፍለው ዎጋ እኮ ቀላል አይደለም ክብር ለናቶች 😘😘😘

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před rokem +4

    ወው እናት የማትሆነው ነገር የለም ለልጃ በጣም ኮርቸባችሃለው ምርጥ እናት ብያችሃለው እሸቱም እግዚአብሄር ይባርክህ👍👏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +13

    ማን እንደ እናት ክብር ለእናቶች🥰

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z Před rokem +24

    የማዳም ቅመሞች ቢሆን 🌺🌺🌺🕊🕊ከዛ በላይ የቆማሉ👌

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @የመድሃኒአለም ልጅ ነኝ ደምሪኝ

    • @redi_tube
      @redi_tube Před rokem +2

      አንድ ነገር ይዞ መቆምና ስራ አየሰሩ እየተንቀሳቀሱ መቆም ይለያል

    • @kidistfentaw8200
      @kidistfentaw8200 Před rokem

      እኔን አይደምርም ክክክክክክ ምክንያቱም ገና ስጀምረው ሰላሳ ደቂቃ ሲል ገርሞኝ መጨረሻላይግን ቃላት አጠረኝ ለደቂቃ መቆም አልችልም ከምር

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +6

    ወጣቱ አቅም አተናል
    ማዘር ጀግና👏👏👏👏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před rokem +66

    Enatente fekerue telkie nwe. 💒🌹🌺🌹🌻💞💞💞😢

    • @user-jk7vr2wt9y
      @user-jk7vr2wt9y Před rokem

      ቯቯቯቮ

    • @wubetebelayworkie5767
      @wubetebelayworkie5767 Před rokem

      @@user-jk7vr2wt9y?????? Amarga atecheyme ?? Egthabhere yegesetwe ✝️

    • @wubetebelayworkie5767
      @wubetebelayworkie5767 Před rokem

      Yekerta mene malete THONE? Italia, amrga, English. Expl.... Mi ple...

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @efrataefrata6448
      @efrataefrata6448 Před rokem

      ዘወትር ማስስቀደስ የለመድ ሰው አይደክመውም

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +3

    አይይ እናትነት ገራሚ ፍቅር እኮነው 🌹🌹❤ እሸ መልካም ሰዉ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @emebet591
    @emebet591 Před rokem +3

    እሼ መልካም ስው ሁሌ በፍቅር ነው የሚከተታል የኛ ቅን ስው የድሮ እናቶች እኮ ጠንቀር ነው በእውነት

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem +21

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን ውጭ ለሚገኙትስ ለማዳም ቅመሞቹ ምን ይዘህልን ትመጣ ይሁን በጉጉት ነው እንጠብቃለን የምትሉ 😘😘😘😘😘😘😘

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @luluhabeshawittube
    @luluhabeshawittube Před rokem +4

    ክብር ሐሁሉም እናቶች በጣም ጀግኖች ናቸው 👏👏👏👏👏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +54

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለመልይክቱ ለቅዱስ ሚካኤል ባል በሰላም አደረሳቹህ አደረስን።ሁላችንም የመላይክቱ ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttube483
    @tigisttube483 Před rokem +3

    ማን እንዳ እናት ላልጆዋ ማሳዉት የምትካፍል ፋጣሪ እናቶቻቺን ራጅም እድሜ ይፃጥልን 💗💗💗 ሳላም ላጋራቺን 💛💚❤💛💚💔💛💚❤💛💚❤💛💚❤

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +2

    ዋውው!! የድሮ እናቶች እኮ ጠንካራ ናቸው። ሽልማቱ ይገባቸዋል።

  • @eibla
    @eibla Před rokem +9

    እሼመሌ የምትገርም ብሩህ ዓይምሮ ያለህ ወጣት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ👍👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Před rokem

      ሰላም የኔ ቅን አሳቢ ደምሪኝ

    • @eibla
      @eibla Před rokem

      @@zediyoutube7810 የት ልደምርሽ ?ምን መልካም ነገር ሰርተሻል?

    • @eibla
      @eibla Před rokem

      @@betitube1185 የት ልደምርሽ ?ምን መልካም ነገር ሰርተሻል?

  • @user-iw7uo1sl2n
    @user-iw7uo1sl2n Před rokem

    እናት እኮ ለልጆቿ ብቻም ሳይሆን ለባሏም እናት ነች ከተለመደው ስዓት ከዘገየ ወገቧን አስራ የምትንቆራጠጥ ሩህሩህ ነች

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Před rokem +3

    ወይይይይ እናታችን በቤትክስቲያን ሞቆም ለመዱት መሰኝ በጣም ይገርማል ምንም ሳይሁኑ ኣሸንፉ
    ሁላቹም በጣም ጠንካራ ናቹ🥂🌻💐🎂🌻🇪🇷

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Před rokem +1

    ሚሚዬ ተጨነቀች ልጅቷ ስትደክም የኔ ቆንጆ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +3

    የድሮ እናቶችኮ ጠካራናቸው🥰🥰👍👍👍

  • @airbizz1741
    @airbizz1741 Před rokem

    ይህ ውድድር የሰዎችን ጤና የሚጎዳ ነው። ግፍም ነው! እናቶች ምን አይነት የጤና እክል እንዳለባቸው በምን ታውቃለህ። በችግራቸው ላይ ይህን መሰል አሰቃቂ ጨዋታ መፍጠር ያሳዝናል። ውጪ ሀገር ገናን ጠብቀው በነፃ ለልጆች ይሰጣሉ። አንተም በጨዋታ እያዋዛህ ወይም ስፓንሰር ፈልገህ ብታደርግ ይሻላል። ያንተን ፕሮግራም ሁልግዜም ደስ ብሎኝ እከታተላለሁ። ዛሬ ግን ለማየትም ይዘገንናል።

  • @mebratumarelgn725
    @mebratumarelgn725 Před rokem +3

    የእናትነት ጥግ ሲገለፅ እራሳቸውን እስኪስቱ ለልጃቸው መታገል እናቶች ፍቅር ናቸው

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před rokem +1

    እሼ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለአገራችን የምትሰራው መልካም ሰው አንተ ብ ቻ ነህ አላህ ከፍ ያድርግህ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +2

    እማማ ኢትዬጲያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናት እኮ ልዬ ስጦታ ነች በቃል መግለፂ አይቻልንም ክብር ለእናቶቻችን።

  • @foob.9532
    @foob.9532 Před rokem

    እሸቱ አገራችን ኢትዮጵያ ሰው ሆና አሉኝ የምትያቸውን ሰዎች ቁጠሪ ብትባል ፤ እሸቱን ፩ እንደምትል አልጠራጠርም። በርታልን እሽዬ። እንዲህ ሁሉን እንዳከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ።

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +3

    ወይኔ ከባድ ውድድር ነው ያለቀሰችው እናት ውስጤን ነው የበላችው

  • @biniamtekle715
    @biniamtekle715 Před rokem

    አረ የድሮ ሰዎች እጅግ ጠንካራ ናቸዉ የባህር ምግብ ነዉ የምመገቡት የነበሩት

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Před rokem +2

    የድሮ ስወች ጠንካሮች ናቸው

  • @user-lo5wg3nr8k
    @user-lo5wg3nr8k Před rokem

    ትለያል ስል በምክነያት ነዉ የመጀመርያዋ አሳዝናኝ ነበር እመቤቴ ትጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před rokem +4

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር በጤና ፣በሰላም ያገናኛችሁ ።
    የዚህ ጦርነት መንስኤዎች የሰላማዊ ሰው እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ 💔

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @algh2751
    @algh2751 Před rokem

    እሸቱ እግዚያብሄር ይስጥህ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሁሉንም ልፋታቸውን ቆጥረህ አስደሰትካቸው

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +126

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🙏🙏🙏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +1

    እሼ የኛ ምርጥ ክብር ለእናቶቻችን ደስ ሲሉ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +4

    የእናቶች ውለታ እኮ😢😢በእውነት ለእናት ተነግሮ አያልቅ ሺ አመት ትኑር እናት😍😍😍

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 Před rokem

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Před rokem +13

    እማማዬ እንደሚያሸንፉ እርግጠኛ ነበርኩኝ የድሮ እናቶች እኮ ከብረት ይጠነክራሉ ምክንያቱም ከኬሚካል የፀዳ ምግብ ነበር የሚመገቡት እንደአሁን አይደለም እማማዬ እንኳን ደስስስስስ አሎት ጀግና እናት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋውዋ

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před rokem

      @@fatumawase ምን ምን ነው የምታቀርቢው

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před rokem

      @@mahi.g ምን ምን ነው የምታቀርቢው

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@makebmakeb9987 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +1

    ረጅም እድሜ ለእናቶች❤️
    አሼ ምርጥሰው እኮነህ👈🤗😁

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před rokem +5

    ጀግና እናቶች አፍፍ እናት ለልጆቿ የምከፍለው ዋጋ እረቂቅ ነው

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem

    አዬ እሼ ፍልቅልቅ ለሰዉ ልጂ ዝቅ ብሎ ሚያከብር ተጫዋች ወጣት ነዉ ማሻ አላህ ጠክር 👈👈👈👈

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Před rokem +5

    እሺ እናት ለልጇ እማትሆነው የላትም 10አመት በሥደት ለልጆቸ ብየ❤❤❤

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před rokem

    እኔ ምን ልበልህ እሼ መሌ ፈጣሪ ያሰብካቸውን እልሞችህን ሁሉ እግዚአብሔር ያስፈጽምልህ ትለያለህ

  • @senai974
    @senai974 Před rokem +7

    እናቶች እኮ ጠንካሮች ናቸው ።ማርያም 🥺🥺

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋው

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Před rokem

      ሰላም የኔ ቅን አሳቢ ደምሪኝ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Před rokem

      @@fatumawaseየኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ

    • @helenlegesse
      @helenlegesse Před rokem

      እሼ መሌ አንተ እኮ ልዩ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem +2

    ወይ ደስ ስትሉ በርቱልን እሽየ ማዘር ጎበልናቸው የኔናት በሰላም ያገናኝሽ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +3

    ክብር ለመዳም ቅመሞች የመዳም ቅመም ማለት ሁሉን ነገር ችላ ለቤተሰቧ የምደክም የምትለፋ የምትቀልጥ ነች ክብር ለኛ ለቅመሞች √

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před rokem

    ዋውውው የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት ግምቴ ትክክል ነበር አሸነፋመቅዲምተሸልመሻል እሼ የእናቶች ደስታ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤💪💚💛❤🙏

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +3

    እናቴ ትፍልገኛለች አልክ እር እኛም በጣም ነው እምፍልግህ ማርያምን እሸ ሽ አመት ኑርልን🙏🙏🙏❤😥እፍፍፍፍ እናትኮ ለልጇ እማኮነው የለም❤

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @hanadimos1279
    @hanadimos1279 Před rokem +1

    እሼ በጣም ነዉ ምወድህ 😍😍😍

  • @halfyatube
    @halfyatube Před rokem +3

    እሼ ምርጥ ኢቶጲያዊ እንደየንተ አይነቶችን የብዘልን

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před rokem +1

    ሰው ለማስደሰት አያልቅብህ ተባረክ ❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +9

    እሼ መሌ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኛ እንቁ ዋው ምርጥ ፉክክር ነበር እናቶች በኮ ለልጆቻቸው ሲሉ የማይሆኑት የለም ክብር ይገባቸዋል ለኔ ጀግናዮቼ ናቹ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋዋዋው

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Před rokem

    ማዘር በጣም ጠንካራ ናቸው ይሄሁሉ ሰአት መቆማቸው

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +2

    *እድሜ እና ጤና በአለም ላሉ እናቶች ሁሉ ደከመን ሰለቸን ሳይሉ በምድር ላይ በበዙ መስዋት ለሚያሳድጉን*

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m Před rokem +2

    እናት ማለት ሀገር እናት ማለት ሁሉነገርናት አላህያቆይልን እናቶቻችንን እሼ በረካሁን እንኳንም ለሁሉም ሸለምካቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋው

  • @soofiyaabdulla4729
    @soofiyaabdulla4729 Před rokem +5

    የስደት እህቶቼ ሰላማቹ ይብረዛ ባላቹበት ያረብ

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @tube896
    @tube896 Před rokem

    ይገርማል በጣም በእውነት ይህን እናትነት ማየት ጓጓው እስኪ መረቁኝ

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Před rokem +18

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝበቅንነትዋዋው

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

    • @balayneshbonsa1818
      @balayneshbonsa1818 Před rokem +1

      Amen ikowan abiro aderesen

    • @sarass2644
      @sarass2644 Před rokem +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🙏

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Před 10 měsíci

    ወይጉድ የኔልብተቀጠቀጠ እፍፍ እናት ዘላለምትኑር

  • @neimneim9891
    @neimneim9891 Před rokem +3

    እናት ለልጇ እንኳን ሰአታትን መቆም ይቅርና ህይወቷን መስዋት ታደርጋለች😢😘😘😘😘

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před rokem

    አየ እሸቱ አለይ ዜማ ያሬድ
    ሀጠግቤ እዳደርሽ ብሎ እርፍ😂
    እሽ ምርጥ ሰው ስወድህኮ በምክንያት ነው
    ይህን ያክል ለፍተው ዝም ብለህ ልትሸኛቸው መሰሎኝ አዝኘ ነበር
    አብዝቶ ይስጥህ አቦ 😘😘😘
    እናትነት ይለምልም💗💗💗

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +6

    ሄደው ያልተመለሉ ይዳኑ ይሙቱ ሳይታወቅ ይህው ስንቱ በሰቀቀን ነው ያለው መሰላችሁ 😢ብቻ ቸሩ አምላክ እውነቱን እንዲገልጥላቸው ሞኞቴ ነው
    በአንድ ወገን የእስረኞቹ በረራ ስለተጀመረ ደስ ብሎኛል😍

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Před rokem +1

    እሸ መሌ ስወድህ እኮ መልካም ስራህን ይቀበልህ

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 Před rokem +3

    ጀግና እናቶችን ያብዛልን !! ጀግና እናቶች እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tofikmosisa3914
    @tofikmosisa3914 Před rokem +2

    Walhi I miss my mother subhanalah alekesku wendi lij hogne

  • @kibromdesalegn5807
    @kibromdesalegn5807 Před rokem +4

    እሼ መልካም ሰው

  • @vasileiosdelaportas2142

    እሼ አንተን ምን ብዬ እንደማመሰግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል በተለይ የመጨረሻዋን ለተሸላሚነት ስላበቃሀት ተባረክ።

  • @Kde5
    @Kde5 Před rokem +3

    ፈጣሪ ሁሌም በሩን ይክፈትልክ 🙏

  • @user-mw5hj3to2p
    @user-mw5hj3to2p Před rokem +1

    እሺ እግዚአብሔር ይሠጥ💚💛❤️🥰🥰

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +3

    ጠንካራ እናቶች ናቸው::እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾እናት ለልጆችዋ የማትሆነው የለም::

    • @mahi.g
      @mahi.g Před rokem +1

      እህቴ ስወድሽ ደምሪኝ😥🤗🤗🤗

  • @da8387
    @da8387 Před rokem

    በፈጣሪ በረከትና በእናት ምርቃት የተባረከው ወንድማችን እሼ ቃላት ኣይገልጽህምና በቃ በረከቱንና ምርቃቱን ኣብሮህ እንዲኖርና ካንተም ከመላ በቤተሰብህም ወደ ልጅ ልጆችህ ይዝለቕ ኣሜን🙏🙏🙏