አስገራሚ ፈጣን ለውጥ ከፒያሳ በራስ መኮንን ወንዝ ዳር ሀገር ፍቅር!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 10

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Před měsícem +7

    እንዴት ድንቅ ነው ድንቅ ነው እንዴት ማረፍ ነው ማረፍ እንዴት ሰላም ነው ሰላም ጌታ እየሱስን መደገፍ❤።እኔ የመረጠው ሰላም አለም እንደሚሠጠው አይደለም በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን በእኔ ስትሆኑ እኔ አሸንፌዋለሁና እናንተም አሸናፊዎች ናችሁ።❤ክርስቶስ እየሱስ ያለው ህይወት ሰላም አለው።የለእርሱ ፈቃድ የበላ ተድላን የቀመሰ ማንም የለምና።

  • @lifeb9959
    @lifeb9959 Před měsícem

    Dr. Abey Geta Eyesus Yibarkh
    You are blessed with us and our country

  • @belayashine2325
    @belayashine2325 Před měsícem

    ለምን ቦታውን አትነግሩንም?

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před měsícem +1

    how about Taitù Hotel and its surroundings? there is ''limat'' project for the first ever hotel in Addis/Ethiopia?

  • @abdulhafizkedir5712
    @abdulhafizkedir5712 Před měsícem +1

    I think the river side development from eri bekentu - ras mekonen bridge has become much more bigger and challenging than they thought it to be !
    its not progressing as fast as expected!

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před měsícem

    what they are planning to build behind those wals ? who will be building there?

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ Před měsícem

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቅንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Před měsícem

    የኦሮሞ መሬት ነው ጃዊሳ አረብ ነህ