ቂም እንዴት ልተው ድንቅ ትምህርት በረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ቂም እንዴት ልተው ድንቅ ትምህርት በረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይማሩ ይከታተሉ ሸርና ላይክ ያድርጉ ዘወትር ለናተ የሚጠቅሙና የሚያስተምሩ ትምህርቶችንና መልሶችን ያገኙበታል ሊንኩን በመጫን ሳብስክራይብ ያድርጉ / @tubethensertube8448
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    #subscribe_share_አድርጉ
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_tewahdo
    #aba_gebrekidan_interview
    #eotcmk
    #comedianeshetu
    #ድንቅልጆች
    #dn_henok
    #ዲያቆንሄኖክ
    #memhirgirmawendimu
    #dn_yordanos_abebe
    #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
    #MemeherDrZebeneLemma
    #መምህር_ዘበነ_ለማ
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #mahtot
    #ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ
    #zemari_abel_mekbib_new
    #ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ
    #zemari_tewodros_yosef_new
    #zemari_yilma_hailu_new
    #ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ኃይሉ
    #zemedkunbekele +ነጭ_ነጯን
    #ዘመድኩ_በቀለ
    #quanquayeneshmedia
    #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ
    #etartmedia
    #ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
    #ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmezmur
    #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideo #youtub #youtuber and #youtubevideos
    #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
    #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
    #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv

Komentáře • 267

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Před 3 měsíci +110

    አባታችን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:በረከትዎ:ለንስሀ:ያብቃኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:አባታችን:በስደት:ሆኜ:በትምህርትዎ:ተፅናንቻለሁለንስሀ:እንድበቃ:በፀሎትዎ:አስቡኝ:በዚህ:ዘመን:ከመድሐኒዓለም:የተሰጡን:ፀጋ:ዕመቤቴ:ትጠብቅልን:በረከትዎ:ይባርከኝ::

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 3 měsíci +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 3 měsíci +3

      ጅሎ ጅላጅሎ ከረፈፍ አባቴ የምትለው ደብተራ እንኳን አንተን ሊፈታ እራሱ የታሰረ ነው

    • @YenenashAshenafi
      @YenenashAshenafi Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@AdamuTadese

    • @romanblen
      @romanblen Před 2 měsíci +2

      ​@@AdamuTadese ያምሃል እንዴ እንደዚህ አይባልም ለዚህ ብትታከመው መልካም ነው

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 2 měsíci

      @@romanblen አንተው ታከመው ቀሚስ የለበሰውን ኮፍያ የያዘውን መስቀል የጨበጠውን ሁሉ አባታችን የምትቹ ጅላጅል ከረፈፎች ታከሙ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Před 3 měsíci +18

    ❤❤❤❤❤❤ንፁህና ቅዱስ ቃሉን በርስዎ አድሮ የመገበን ትልቅ ጌታ ክብር ይግባው አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeleseEndeg
    @MeleseEndeg Před 3 měsíci +19

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት እረጅም አድሜንና ጸጋን የሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s Před 3 měsíci +24

    💐💐 አቤት መታደል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።🎉🎉 ያብዛልን።❤🎉❤🎉❤🎉💐❤❤💐❤💐❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MestawetMesti1221
    @MestawetMesti1221 Před 3 měsíci +11

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @KelemKelem-dd2tz
    @KelemKelem-dd2tz Před měsícem +4

    አቤት የእግዚአብሔር ስጦታ በየዘመኑ ደንቅየሆኑ መምህር አባት ያስነሳልናል እግዚአብሔር ይመስገን ነው የምለው

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 3 měsíci +31

    አባታችን እረስዎን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ከብር ይግባው:: እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f Před 5 dny

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜወን ያረዝምልን አቤቱ አገረችነን እግዛቤሄር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 3 měsíci +15

    አሜን እባታችን ይፍቱኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @Asmeretareaya
      @Asmeretareaya Před 3 měsíci +1

      አባታችን በረከቶ ይድረሰን አረጅም እድሜ ሰፊ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎ

  • @etiomahider121
    @etiomahider121 Před 3 měsíci +11

    አሜን(3) እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያስማልን)!!!

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 Před 3 měsíci +23

    መታደሌ ኦርቶዶክስ መሆኔ

  • @MartaTadese-ed1ef
    @MartaTadese-ed1ef Před 3 měsíci +45

    በዚህ ክፈ ዘመን እግ/ሔር እርሶን ለኛ የሰጠን እግ/ሔር የመሰገን

    • @user-pf5gr7zv9y
      @user-pf5gr7zv9y Před 3 měsíci +2

      አባ ረጅም ኤድሜ ይስጦት

    • @KkkHgdt
      @KkkHgdt Před 3 měsíci

      ቃለሂወት ያሰምልን

    • @user-ds4pv9by5r
      @user-ds4pv9by5r Před 3 měsíci +5

      የእግዚኣብሔር ምሥ ኣሳጥራቹ ኣትጻፉ ነውር ነው ይላሉ ኣባቶች❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 3 měsíci

      You’re so stupid why are you short cutting

    • @hshagj
      @hshagj Před 3 měsíci +2

      እ/ር አይባልም እግዚአብሔር ለማለት ምን ይከብዳል

  • @Yfigig
    @Yfigig Před 4 dny

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisbeyenr7359
    @addisbeyenr7359 Před 3 měsíci +12

    ለኦርቶዶክስ የተሰጡ ውድ ስጦታችን ነዎት ዕድሜ ይስጥዎ

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr Před 3 měsíci +26

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን አባታችን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 3 měsíci

      በትክክል አባታችን እንዴት ትምህርቶ ደሰ እንደሚል አቤት ሰጦታ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ይፍቱኝ አባቴ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 3 měsíci +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🇪🇷❤️🙏 አባታችን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 3 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 3 měsíci +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያስማልን

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 3 měsíci +11

    ቃለ ሂወት ያሰማለን ተሰምቶ ኣይጠገብም❤❤❤❤

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q Před měsícem +1

    አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ያስቡን

  • @maedotmekete5677
    @maedotmekete5677 Před 2 dny

    አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 3 měsíci +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውነ በልባችን ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamalQtr
    @HamalQtr Před měsícem

    አባታችን ቃለህወትን ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Před 3 měsíci +3

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርልን🙏 አቤቱ ጌታሆይ እንደነኝህ ያሉትን አባት አኑርልኝ🙏🙏

  • @Tanta-yg4wz
    @Tanta-yg4wz Před 3 měsíci +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በስዴት ሆኜ በትምህርታቹሁ ተባርኬለሁ ሀገሬ ሲገባ ለንስሀ ለስጋው ደም ያብቃኝ እምነት እምነት አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 měsíci +3

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ቦታ፣ትጠብቆት፣ለእኛም፣አይነልቦናችንን፣ታብራልን

    • @user-dc2nw9nq5d
      @user-dc2nw9nq5d Před 3 měsíci

      አሜን አባታችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před 2 měsíci +2

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን :: ሌላውየእርስዎን ትምህርት እንድከታተል ላደርገችን የቤተክርስቴያን እህቴን እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: በርከትዎም ይድረሰኝ አቤቴ ላገኝዎት እፈልጋለሁ ::

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv Před 3 měsíci +3

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያስረዝምልን አባታችን አሜን፫❤❤❤

  • @asdvgsfxsrh2424
    @asdvgsfxsrh2424 Před 10 dny

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 Před 4 dny

    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳዲርብን ለእርስዎም እርጂም እርሜንና ጤናን ይስጥልን ቸሩ መዳኒአለም❤❤❤❤

  • @Masresha-d9b
    @Masresha-d9b Před měsícem +2

    እንደርሶ አይነት አባት ያብዛልን አባታችን እድሜት ያርዝሞልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 Před 22 dny +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-mx3mp2ih4g
    @user-mx3mp2ih4g Před 3 měsíci +6

    Amennn amennn amennn kale hiwet yasemaln kbur abatachnnn

  • @abubelete
    @abubelete Před 3 měsíci +3

    የኔ አባት የእርሰዎን እድሜ ያብዛልን ቸሩ መድሀኒአለም ።እኔ ሳልሆን የበደሉኝ ሰዎች እራሳቸው አኮረፉ እኔም ዝም አልኩ የኔ አባት ጭንቅ ሆኖብኝ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ ።

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 Před 3 měsíci +4

    ቃልህይወትን ያሰማልን ወለተ ሀና ነኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በረከቶዎ ይድረሰን አሜን

  • @Samsung-dy1bm
    @Samsung-dy1bm Před 16 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Desalegn-b4e
    @Desalegn-b4e Před měsícem +2

    አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን አምላካችን እዬሱስ ክርስቶስ!!!!!!!

  • @BekaluAyalew
    @BekaluAyalew Před měsícem

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ShetuMulate
    @ShetuMulate Před 2 měsíci +1

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን :: ሌላውየእርስዎን ትምህርት እንድከታተል ላደርገችን የቤተክርስቴያን እህቴን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ::

  • @user-gm8vy3ep5e
    @user-gm8vy3ep5e Před 3 měsíci +4

    አባታችን ቃለህወትን ያሠማልን💒💒💒💒💒💒💒

  • @MuluhabtTebkew
    @MuluhabtTebkew Před měsícem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 Před 3 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 3 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜነ ጤነውን ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @user-nb9tk2ww3o
    @user-nb9tk2ww3o Před 15 dny

    Abatachin Kalehiwet Yasemalin

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh Před 28 dny

    ጀግና አባት በስመአብ✝️❤🙏

  • @DukstEthuobia
    @DukstEthuobia Před 3 měsíci +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZerihunSisay-to4xd
    @ZerihunSisay-to4xd Před 3 měsíci +7

    Ameen abatachin bereketu yidreseny

  • @Ribka-u9t
    @Ribka-u9t Před 2 měsíci +2

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @dnabebawyibelu12
    @dnabebawyibelu12 Před měsícem

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን♥♥♥

  • @WeWee-hj8gv
    @WeWee-hj8gv Před měsícem

    ቃለ ህወት ያሰማልን የኛ ኣባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberufisha
    @aberufisha Před měsícem

    ተዋህዶ ያደረከኝ ተመስገን

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před 3 měsíci +4

    Kale hiyoweyi yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlexwelelawTewabe
    @AlexwelelawTewabe Před 29 dny

    እግዘብሔርን ይጠብቅልልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 3 měsíci +3

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před 3 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር የአገልግሎሎት ዘመንዋን ይባርክልን።ሊቀ ሊቃውንት ይገባዋታል።

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Před 3 měsíci +10

    አሜንቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Před měsícem

    አቤቱ ፈጣሪ የይቅርታ ልብኖና ስጠኝ 🤲🤲🤲

  • @KidistFikre-zp4yj
    @KidistFikre-zp4yj Před 3 měsíci +3

    .አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!

  • @solomonmamo2089
    @solomonmamo2089 Před 28 dny

    ረጅም ዕድሜ❤❤❤❤

  • @user-wx9xo2pm7q
    @user-wx9xo2pm7q Před měsícem

    ቃለህይወትየሰማልን

  • @Marta-f6j
    @Marta-f6j Před 28 dny

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @meharieyasu8543
    @meharieyasu8543 Před 2 měsíci +1

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @SebleYeshaneh
    @SebleYeshaneh Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mdallehossan3201
    @mdallehossan3201 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @AmAsmroAdnea
    @AmAsmroAdnea Před 3 měsíci +2

    አባታች🎉🎉 እግዚአብሔር ❤🎉 እድሜ ከጤናጋ ያድለወ 🎉❤

  • @abtiKashi
    @abtiKashi Před 2 měsíci

    እድሜ ይሥልኝ ከጤናጋር❤❤❤❤

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 Před 3 měsíci +4

    Amen Amen Amen 🙏kal hiwet yesmalna abona 🙏

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helensemere4270
    @helensemere4270 Před 3 měsíci +5

    Kale hiwet yasemalen abatachen❤

  • @misrakDerbe
    @misrakDerbe Před 27 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fu Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንቃለህወትያሠማልንአባችን

  • @user-by7ge7gu7e
    @user-by7ge7gu7e Před 3 měsíci +4

    በሱባዬ እነ ተክልዬ አይተው ራየ ማርያም ላይ አለ እኮ አባቴ

  • @HayeluZenabu
    @HayeluZenabu Před měsícem +1

    እረጅም እድሜና አብዝቶ ይስጥልአባታትን

  • @EphremZemene
    @EphremZemene Před 3 měsíci +5

    amen❤❤❤

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Před 3 měsíci +4

    Selam ❤Egezabher edma katin gar yestiln kal hewati yasimaln

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 3 měsíci +1

    በመጀመሪያ እግዛብሔር ይመስገን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤናና ሞገስን ይስጥልን አሜን አሜን
    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf Před 3 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልንአባታችንእድሜ ጤና ይስጥሆ🥰🥰💞💞💞💞🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-rh7vk3bb7c
    @user-rh7vk3bb7c Před 3 měsíci +1

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግቸሎት ዘመናቸሁን ያርዝምልን

  • @user-or5ve3sr4p
    @user-or5ve3sr4p Před 3 měsíci +3

    እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችንእግዚያብሔር በምህርትህ በቸርነትህ አሰበኚ በሰደት አታሰቀርኚ ለንሰሀ አብቃኚ እኔን ቆሺሻህን ይቅር በለኚ ድግል አሰቢኚ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo1zi1pu9f
    @user-lo1zi1pu9f Před měsícem

    አባችን😢😢😢😢😢

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 3 měsíci +2

    AMEN AMEN AMEN bawentu Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN

  • @hailetadese-r5z
    @hailetadese-r5z Před měsícem

    ቃለሂውት ያሰማልን አባታችን እንድ እርሶ ያለ መምህር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Před měsícem

    qale.hiwet.yasmalen❤❤❤❤❤

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Před 11 dny

    Ykbhru ahatuhi edmi tenani ysetuti egzabhri zemnahu ybhrekw lehame mestyle ysetni

  • @ElecTric-p2u
    @ElecTric-p2u Před 22 dny

    Amen

  • @AlexGetasew
    @AlexGetasew Před 2 měsíci

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከማርና ከወተት የሚበልጥ ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Laila-pe6gb
    @Laila-pe6gb Před 3 měsíci +3

    ኣባታችን በረክትዎ ይደርብን ኣሜን ቃለ ህወይት ያሰማልንን

  • @meskerem73
    @meskerem73 Před 3 měsíci +1

    አባ እርሶን ማዳመጥ መታደል ነው የኑርልን❤

  • @senayt-kd4fg
    @senayt-kd4fg Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ያላችሀትን ሁሉ ስስማ ህይወቴ ለውጥ አለው መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk Před 2 měsíci

    መቅዲ💙እድሜይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werkineshTesfaye-ex8sh
    @werkineshTesfaye-ex8sh Před 2 měsíci

    ዕድሜ ይስጥዎ

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Před měsícem

    አባታችን ቡራኬወ ይደርብን በረከተወ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ZmZm-r8p
    @ZmZm-r8p Před měsícem

    Zebenihn.yebarklih

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 3 měsíci +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před 3 měsíci +1

    Egziabhir,Amlak,❤❤❤Ntnuh,Lbona,Yfterln👏👏👏kalehiwet,yasemaln🙏🙏🙏

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 3 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን አባታችን ❤❤❤

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Před 3 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤