ዊና ችግራችንን ፈቶ አስታረቀን..!! 🎉 | Eyu Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • ዊና ችግራችንን ፈቶ አስታረቀን..!! 🎉 | Eyu Entertainment | Ethiopian Tiktoker
    ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@eyuentertainment‬ ‪@Eyuentertainment2‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@AbelaTube40‬
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • ናፒ ከ ትልቅ ሆቴል ተባረረ.😂ናፒ ...
    የሁሉንም ቃለመጠይቅ ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ..👍
    የአቤላን ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
    • አሰለቀሰን እናቴን በካንሰር ካጣሁኝ...
    የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
    • ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ...
    የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማት 👇
    • ኤቢ አፋጠጥኩት..ከሃይሚ ጋር ያላች...
    የ ሀይሚን እና ኤፊ ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ሀይሚ እና ኤፍሬም ከባድ ሚስጥር አ...
    This video content concern about Ethiopian Best CZcamsr Abel tube and Eyu Entertainment Negotiations .
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ሙቢ #mubitube #mubatube #newmubatube #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ
  • Zábava

Komentáře • 474

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Před měsícem +97

    የዊና ወዳጆች እስኪ 👍ዊናዬ የኔ አስታራቂ 🥺❤❤🎉

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před měsícem +104

    ዊና ወንድማችን የኛ አስታራቂ መልካም ሰው የቡታጅራ ምርጦችን የሚወድ ብቻ የላይክ አሳዩን 👍👍👍👈

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv Před měsícem +50

    ዊናዬ በሰላም ስለተመለሰልን ደስ ያላቹ ቢቻ ላይክ ግጩኝ

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před měsícem +106

    ዉናዬ የምትወዱ ዉዴታቹን በላይክ ግለፁልኝ👍❤

  • @bizu831
    @bizu831 Před měsícem +11

    ዊናዬ በፈጠረክ ልለምንህ ወንዴ እና ዘሌን ከሙቤ ጋር አስታርቅልኝ በጌታ😢❤ልለምንህ ላይክ አድርጉኝ ዊና ኮሜንቴን አይቶ እንዳስታርቃቸው❤

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs Před měsícem +54

    ዊና ምርጥ ሰው ነው የምትሉ❤❤

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Před měsícem +34

    ዊና ምርጥ ሰው ቅን አሳቢ አስታራቂ ነው የምትሉ ላይክ 👍👍👍

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg Před měsícem +35

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ወጉ ይድረሠኝ ላይክ አርጉኝ😅 የሁላችሁም ችግር እንደሚፈታ አምናለሁ ሔሉየም እደምትመጣ በጣም ናፍቃናለች❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před měsícem +22

    ዊና የተጣላን አስታራቂ መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤

  • @sara48308
    @sara48308 Před měsícem +29

    እነሙቢንም አስታርቅልን አተ መልካም ሰው ነህ ከጓደኞችጋ አስታርቃቸው ከነወዴጋር

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f Před měsícem +1

      አወ ዊናየ እነ ወደንና ሙቢን አስታርቃቸው

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před měsícem +1

      አወ የስተርቀቻው

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i Před měsícem

      አውይታረቁ አሥታርቃቸው

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu Před měsícem

      አወወላሂ ገናቁመነገርየያዘኮሜትአየሁ እነሡመታረቅአለባቸው

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z Před měsícem +20

    የኔ አባት የኔ ወድምች ደሰ ሰትሉ ፈጣረ ይጠብቃችሁ❤❤❤👍👍

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +18

    ደስ ብሎኛል ስለ መጣህ ዊናዬ የትንሽ ትልቅ የኔ አስተዋይ በምክንያት ነው የምወድህ ❤🙏 ቡታጅራ ልጆች የጓደኝነት የወንድምነት ጥግ ትለያላችሁ ብእውነት❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs Před měsícem +9

    ዊናዬ አባቴ የኛ አስታራቂ በሞቴ ሙቤና እነ ዘለቀን አስታርቃቸው እጠብቃለን እዩ ፈገግታችን ❤❤❤

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 Před měsícem +7

    ውይና ወንድማችን ደስታህን በሙሉ ፈጣሪ ይመልስልህ

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před měsícem +27

    ወይናዬ መልካም ሰው ነው የሚል ብቻ ላይክ❤

  • @merd24
    @merd24 Před měsícem +7

    Eyu ምርጥ ልጅ ነው የምር
    አቤላ ደግሞ ነገሮችን ቀለል አድርገህ ለማየት ሞክር
    Prank እኮ መዝናኛ እንጅ መቀያዬሚያ ሊሆን አይገባል። በግ ሰርቋል ብለህ Eyuን ያስጨነቅከውን አልረሳውም

  • @user-vo5ob9pt6i
    @user-vo5ob9pt6i Před měsícem +2

    ዊና ትልቅ ሰው ነህ የልጅ አዋቂ እስኪ በነካህ እጅህ የማርክና የሄሉን ጉዳይ ፍታና አስቴርቃቸው

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před měsícem +31

    ብራክ እኮ ነዉ ምንም አላጠፋም የምትሉ ቀልድ አይደል እንዴ👍🤕🤕

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před měsícem +11

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ የኔ ጠንካራዎች❤❤❤ ሀአገራችን ስላም ያረግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n Před měsícem +19

    ዊናዬ እንኳን ወደ ሽምግልና ስራህ በሰላም ተመለስክ ❤❤😂 ምርጥ ሰው❤

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e Před měsícem +4

    ዊናየ እስኪ ለነማርክና ለነሂሉየ አስታርቅልን ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k Před měsícem +2

    ዊናዬ የኛመልካምኑርልንወድማችን ❤❤
    አቤላና እዩስለታረቃችሁ ደስብሎናል❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před měsícem +5

    ዊናየ የኛ ትልቅ ሠው እስኪ ዊናን የምትወድ በላይክ አሣዪኝ ውዶቸ ❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před měsícem +4

    ዊናዬ መልካም ሰው ሁሌ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ እመብረሀን የልብህን መሻት ትሙላልህ ውድሜ ልቦናህን አይለውጠው በእውነት በዚህ ዘመን እዳተ ያሉ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነው

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 Před měsícem +2

    ዊና ሽኮር በጣም ጎበዝ ትልቅ አስተሳሰብ ልቦና ያለህ ዊነየ አስተዋይ🍧🌺💐🌸🌷💞🌻💖💕💓💗💙🎂🎁👑🙏🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌👌

  • @user-zl2bb2rw5m
    @user-zl2bb2rw5m Před měsícem +13

    አንደኛ ሰው ይመችህ❤❤❤❤❤ውናየ ❤❤ውናን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Před měsícem +3

    ዊናዬ የኔ ምርጥ ከሄሉዬ ጋር አብረህ ስራ በይቶብ ቻናልህ ሲቀጥል ደግሞ ሙቤንም ከጓደኞቹ አስታርቀው ትለያለህ እውነት በዚህ አስመሳይ ሰውን የሚያራርቅ በሞላበት ዘመን የልጅ አዋቂ ነህ አላህ ያክብርህ🎉🎉

  • @almaze214
    @almaze214 Před měsícem +10

    ዊና የቡታጅራ ሽማግሌ አቦ ተባረክልኝ❤
    አቤላ ስስ ልብ ነው ያለው ለዛ ነው የከፈው እጅ ቂመኛ ሁኖ አይመስለኝም

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před měsícem +7

    ዊና የተጣላን አስታራቂ መልካም ሰው ነህ❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před měsícem +4

    ❤❤❤እዩ አንደኛ ይቅረታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ተባረክ

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t Před měsícem +2

    ዊናየተጣላን አስታራቂ መልካም ሰዉ ነህ❤❤🙏🙏🙏

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 Před měsícem +11

    የእዩ ወዳጅ እንዴት ናችሁ በያላቹበት ሰላም ይብዛላቹ ❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Před měsícem +7

    ዊናየ የኔ ሁለገብ እንኳን አስታረካቸው አንተ ትለያለህ አባቴ የኔ ወንድም

  • @radihbikik
    @radihbikik Před měsícem +7

    ሰው ሆኖ የማይሰሰት የለም ግን ጥፍቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ በጠም ትልቅነጋርነው ይቅርታውን ስለታቃበልከ በጠም ደስይለል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před měsícem +1

    ለማንኛውም. እዩ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነትህን ያሳያል በድሜ ሳይሄን በስነምግባር ማለቴ ነው አቤላ ግን እራስወዳዳ መሆን ጥሩ አይደለም. በጣም እራስህን ትወዳለህ. ለማንኛውም እዩ ከሚመጥንህ ሰጋር ስራ ከዚህ በዃላ. እደዚ ሰልፍሽ ከሆነሰውጋር መስራት አያስፈልግም. ሳይቃጠል. በቅጠለ ይባላል. ተማርበትና እለፍ ለሁሉ ይቅርታ መጠየቅህን በጣም አደቃለው ተባረክ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před měsícem +2

    ዊናዬ የኔ አስታራቂ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥክ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zinethome3697
    @zinethome3697 Před měsícem +1

    ዊና የኛ ትልቅሰዉ አተም ቀሪ ዘመንህ የሳቅ ያርግል አተያለህበት ቢደወ ሁሉም ሰላም ነው የምር

  • @user-ky9es1yi7o
    @user-ky9es1yi7o Před měsícem +2

    ዊና ወንድማችን የኛ አስታራቂ ትልቅሰው ያኛ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Před měsícem +7

    👍👍👍💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው በእውነት ስትሉ ያውጣችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +7

    ዊና ትልቅ ክብር አለኝ ያኔወድም 😢😊❤

  • @tbaheru
    @tbaheru Před měsícem +2

    ዊናየ የኔ አባት የኔ ትልቅ ሰው ወደ በፊቱ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před měsícem +2

    ዊና የኔ ጃግና የኔ የዋህ መልካም ሰው ሁሌ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ እመብረሀን የልብህን መሽት ትሙላልህ ውድሜ ልቦናህን አይለውጠው በእውነት በዚህ ዘመን እዳተ ያሉ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ey2hd7mv9s
    @user-ey2hd7mv9s Před měsícem +3

    ዊናየ የኔ ኣስታራቂ እስከ ለሄሉየ ና ለማርክ ኣስታርቀውውው ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před měsícem +2

    ዊናችን የኛ ትልቅ ሰው አተ ባለክበት ቦታ ሰላም አለ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před měsícem +4

    ውይናየ የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ነህ እኮ አላህ ደስታህን ይመልስልክ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +13

    ዊነ እደዉ አስተረቂ ከሆ አይቀር ማርቆሴን እነ ሄሉ አስተርቀቸዉ ሙሸለዝም ዝምድነ ከዘበ ኤኬ 😢😢😢😮😮

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Před měsícem +1

      Yameshala ends mn ayenet coment new hooo meche felgaw tetalu

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před měsícem

      እፍፍፍፍ😢😢😢አወ😢😢

    • @user-jz3rx5il7s
      @user-jz3rx5il7s Před měsícem

      ተናገራችሁ እኮ አይታረቁም ተባልን እኮ እረ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před měsícem +1

    ዊናዬ የልጅ አወቅ አሰተራቅ በነገራችን ላይ ሰውን መሰተረቅ የምንችለው በሰው ፊት እግዚአብሔር ሞገስ እና ጥበብ ሰሳጥ ነው አሁንም ጥበበ ይጨምራልክ🙏❤❤❤

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube Před měsícem +2

    አትጣሉብን ውዶች እኛኮ😢ከናንተ ነው ፍቅርን የምንማረው

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před měsícem +4

    ዊናዬ ትልቅ ሰው ❤ስወድህ በርታ አትጥፋብን በዚህ ቀጥል❤❤❤❤

  • @user-ip4mr5rf2m
    @user-ip4mr5rf2m Před měsícem +1

    ዊናታው ከእግዚ አብሔር የተሰጠ አስታራቄ ይቅርታ አስጠያቂ ነክ ፈጣሪ ይባርክክ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Před měsícem +11

    ሰላም ለናተ ይሁን እዩ ዊና እኳን በሠላም መጣቹ❤❤❤❤❤

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m Před měsícem +3

    እንኳን ደህና መጣህ እዬ ዊና ወድማችን እግዚያብሔር ያክብርህ ❤❤❤

  • @Zahra-zx3gv
    @Zahra-zx3gv Před měsícem +2

    ውይናየ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤ብሩክና ሀይሚ ሁለየይስሩልን

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Před měsícem +2

    ዊና የልጅ አዋቂ🙏የሂሉ ወንድም🙏እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏💚💛❤️

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Před měsícem +3

    ❤❤❤አስታራቂያችን ዊናችን ፀባይክን አስተካክል😂😂😂 እዩነቴ

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 Před měsícem +7

    ዊናዬ የኛ አሥታዋይ እንወድሀለን እሥኪ እነ ወንዴና ዘሌ ከሙቤ አሥታርቃቸው እባክህ ወላሂ ብዙ ጌዜ ጠይቀናል ግን ኮሜንት አታነቡም መሠለኝ

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m Před měsícem +3

    ዊና ወድማችን እዴዚህ ፈገግ ብለህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před měsícem +3

    አይዞህ. ውንዬ. ሁሉም ለበጎ ነው. ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-jz3rx5il7s
    @user-jz3rx5il7s Před měsícem +2

    እና በቃ ምን ችግር አለዉ ፓራንክ አደል እዩ ምረጥ ልጅ ነዉ አቤላም ቁም አታያዝ እሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gx8wt6mr1g
    @user-gx8wt6mr1g Před měsícem +4

    ዊይናየ የኔሺማግሌ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7z Před měsícem +2

    አቤላ ወንድማችን እንኩዋንም ታርቃቹ ደስ ይላል እዩ አንተም መልካም ጥሩ ልጅ ነህ በርታልን

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d Před měsícem +2

    ዊናኮ የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před měsícem +5

    ይሄን ፈገግታህን አትፈገን ውይናየ ሁሌም ሠላምን ይፍጠርላቹህ

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před měsícem +2

    ዊናዬ የምር ትለያለህ እግዛብሄር ያክብርህ ወድሜ የትንሺ ትልቅ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እዬ አቤላ እካን ታረቃችሁ ❤❤❤ አይለያቺሁ

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +2

    የኔ አባት የኔ ወድምች ደስ ስትሉ ታረቁ መጣላት አያምርባችሁም ዊናየ እዬ አቤላዩ ፈጣሪ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před měsícem

    ዊናዬ ይመችህ እንደዚህ ስታስታርቅ ነው የሚያምርብህ በዚህ ሙድ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k Před měsícem +2

    ዊናዬ ይልመድብህ አትጥፋ ❤
    አቤል ግን አካበደ ምንምኮ የከፋ ነገር አላረገህም ነበር ለማንኛውም ዋናው ይቅር መባባላችሁ ነው

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Před měsícem +2

    እዲ ነው ደሰ ሚትሉት የዩትብ ደምቀቶች እወዳቸዋለው ዊናዬ መልኮም ሰው❤❤❤

  • @wowo-rahme
    @wowo-rahme Před měsícem +3

    አበሻ ፍቅር እጂ ፀብ አያምርበትም በጣም ደስብሎኛል ስለታረቃቹ😍😍😍😍

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před měsícem +3

    ዊናዬ ኣንተኮ ትለያለክ የትንሽ ትልቅ እኮ ነህ❤❤

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před měsícem +3

    ትልቅሠውኮነህ አጀ ዌይናየ እደግ ተመደግ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před měsícem +4

    ዊናዬ አተ እኮ ትልቅሰዉነክ በርታልኝ💪👌🌷🌷

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +1

    ወድሞቸ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጠክሩልን 👍👍👍👍😍😍😍

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Před měsícem

    ዊናዬ የ ቡታግራ ወጣት ሹማግሌ ነው የኔ አስተዋይ ❤️❤️

  • @Birtukanbaba
    @Birtukanbaba Před měsícem +3

    ዊናየ ተባረክ አንተ ምሁር ሰው

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Před měsícem +3

    ዊናየ የኔ አሰታራቂ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 Před měsícem

    Weinay teleke sewe astarake. Egzabere yebarekehe asabe lebehen yasemereleh winay❤❤❤❤

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid Před měsícem +2

    ዊና እንደሚያስታርቃቹሁ እርግጠኛ ነበርኩ የኔ መልካም ሰው❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem +1

    አቤላ ሆድ ባባ ነዉ ልብ ስስ ነዉ እደኔ🥺🥺እኳንም ታረቃችሁ🥰ዊና በፈጠረክ ሙቤ ዘለቀን ወንዴት አስታርቅልን በጌታ🤲🥺🥰🥰

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim Před měsícem +1

    ዉናየ የኘ አስታራቅ የተንሽ ትልቅ ነህህ አብሽረ ❤❤❤አካን ደህና መጣህህህ❤

  • @user-wd5ez7vv3f
    @user-wd5ez7vv3f Před měsícem

    ፍቅራቹህን እግዝሀብሄር ይባርክላቹህ ❤❤❤

  • @user-xt9nw6wm9k
    @user-xt9nw6wm9k Před měsícem +9

    ዉይናየ የሄሉየ ወድም😢ሄሉየን ሰላም በልልኝ🥺ናፍቃኛለች

  • @natinuke
    @natinuke Před měsícem

    Winaye yene tiliki sewu abo yimechik👍👍👍❣️❣️❣️

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před měsícem +2

    ታረቁ እቅርታ መጠየቅም መቀበልም ትልቅነት ነው በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሆን

  • @user-dr4hd2lx9r
    @user-dr4hd2lx9r Před měsícem +7

    እንደኔ ማነው ሂሉዬን የናፍቀ❤❤

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Před měsícem

    ዊናዬ የኔ ሰላምተኛ ሰላምህን ይብዛ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @bWorku
    @bWorku Před měsícem +2

    እዩ ይቅርታ ማለት ትልቅ ነት ነዉ አቤላም ይቅርታዉን መቀበልህ ትልቅልነት ነዉ ወንድሞቻችን በርቱ

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh Před měsícem

    የዊና ወዳጆች እሰኪ👍👍ዊናዬ የኔ አሰታራቂ👌👌👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před měsícem +1

    ጀግና ይቅርታ መጠየቅህ እራሱ ልዮ ነህ❤❤❤❤

  • @hayatTube946
    @hayatTube946 Před měsícem

    ዊናችን የኛ ምርጥ የኛ አወቂ አታ እኳ ትለያለክ ያምር👍💪❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +2

    ዊና መልካም ሰው የኔ አስታራቂ👍💋 እዮ ሳቂታው አቤላን አታስከፋው ቶሎ ሆድ ይብሰዋል 👌አቤላ ደሞ ፕራንክ ስትደረግ አታኩርፍ አትበሳጭ ሚዲያ ላይ ያለ ሰው ብዙ ነገሮች ይገጥሙታል

  • @user-pr5gs5dd6m
    @user-pr5gs5dd6m Před měsícem

    ዌነዬ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥክ የኔ አተረቅ

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 Před měsícem

    ዊናዬ የኜ አስታራቂ ክበርልን የልጀ አዋቂ ዊናዬ በዚሁ በነካከው እጅክ ለምን የሩታን ወድም እና እሩታን አብርሽን አሰታርቅልን ከሙቢጋ ሆነክ

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před měsícem +1

    ዊይናየ መልካምሰዉ አዩና አቤላደሞ ፕራንክ ይቅርባችሁ እሽ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Před měsícem +2

    አቤል ሀላፊነት ያለበት ብዙ የሚያስጨንቀው ነገር ስላላ እና የፕራንክም ሰው ስላልሆነ ፕራንክ አታርጉት ።

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 Před měsícem

    ግንኮ ዊና ትለያለህ የኔ መልካም❤🎉

  • @user-je3dv5jr5j
    @user-je3dv5jr5j Před měsícem +1

    ዊናየ የኔ ቆንጆ አስተዋይ የልጅ አዋቂ

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm Před měsícem

    Winaye tlik sew tleyaleh eyu betam tru aderegh ykrta malet tlknet new🙏🥰

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Před měsícem

    Wunaye melkam sew😢😢tebarek❤😂

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před měsícem

    ዉይናየ ልዩነክ እኮ የኔ መልካም ልጂ❤👌