አቤል በኘራንካችን በጣም ተናደደ..!! ሁለተኛ እንዳትደውል ብሎ ጥሎኘ ሄደ..!!! 😫
Vložit
- čas přidán 27. 05. 2024
- አቤል በጣም ተናደደ ..!!!! ተናዶብኝ ጥሎኝ ሄደ..😭 @WinaTube-el9ct @eyuentertainment @marketube391 @yetenbitube1 @BirukTube- @Efatube01 @AbelaTube40 @elotube16 @Haymitube01 @Mubitube01
This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
የሁሉንም ቃለመጠይቅ ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ..👍
የአቤላን ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
• አሰለቀሰን እናቴን በካንሰር ካጣሁኝ...
የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
• ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ...
የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማት 👇
• ኤቢ አፋጠጥኩት..ከሃይሚ ጋር ያላች...
የ ሀይሚን እና ኤፊ ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ሀይሚ እና ኤፍሬም ከባድ ሚስጥር አ...
This video content concern about Ethiopian CZcamsr Abel prank video the prank originally maked by Eyu Entertainment. Enjoy it
thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
It's original eyu entertainment video 😎
"""""" Thankyou for watching""""""""
Don't Forget To subscribe , like, and share
#holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ - Zábava
እኔን ወንድሜ 😁😁😁😁😁
Ante neh andegnaw 😂😂😂
@@eyuentertainment pin 😥
Kido ashike litafajachew new lijochun kemari😅😅😅😅
@@alemalex4454 😁😁😁
@@eyuentertainmentስራህለት እንካን😂😂😂
የስልኩ ዉድ እናት ሳይሆን የእህቶቹ ስጦታነዉ የነሱን ሽጠዉ ነዉ የገዙለት እኔም በጣም ነዉ እምወዳቸዉ የማንም እህት አታረገዉም የሱ እህቶችግን ልዩ ናቸዉ😢😢😢😢 የአቤላ እህቶች ንግስት ናችሁ❤❤❤❤
ሳህ እህትነት የአቤላ እህቶች ይለያሉ
በጣም
እባካችሁ አቤልን አታስከፉብኝ በጣምነው የሚያሳዝነኝ እናት የለኝም ካለ ጀምሮ አጀቴንነው የበላኝ 😢
😢😢😢አቤላን አታስለቅሱት ወላሂ ያሳዝነኛል ሳየዉ ብሶተኛ ሰዉ ትንሽ ይበቃዋል
አቤላየ ምርጥ ስልኪ እንልኪልሀለን አይዞኝ
ብሯክ ይቅር የምትሉ 👍👍የቀየየሟቹወል 💝👌👈👍👍
ማነው አቤላ እሚያሳዝነው❤❤❤
አቤላ ባታሰለቅሱብን ደሰ ይለኛል የኔ ወንድም አቤላ ቻለው
አቤላንአታስለቅሱብን❤❤
ያስለቀሰዉ እኮ የህቶቹ ስጦታ ስለ ሆነ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
ፕራንክ ቢሆንም ቀለል ይበል ልጁ ለራሱ ብሶተኛ ነው
ለፕራንክ እግዚአብሔንን አትቤሉ😢😢
አቤላ አይዞህ 😢ቢሆንም ይቱበር ስኮን ሁሉን ችለህነዉ እዩ ምርጥሰዉ አትለያዩ ሁሌም አብራችሁ ኑልን ታምራላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤
አቤላን አታሥለቅሡብን የምር ሳያለቅስም ያሳዝነኛል ለራሴ😢
ተዉግን በአላህ አታስለቅሱት
አረ እደዝ አይነት ፕረንክ አትደረራጉ ጥሩ አይማጠሚ😢😢😢😢
አታስለቅሱት 😢😢
ለህቶቹ ያለው ስሜት አስለቀሰኝ 😢😢😢
እኔአፈር ልብላ አስለቀሰኝ በልስጦታስጡት የህቶቹ ማስታወሻነው
እንደኔ አቢላዬ ያሳዘናችሁ እረ እንዲሀሊ ፕራንክ ይቅርባችሁ
አረ እዩ ለብራንክ እግዚአብሄርን አትበሉ 😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺 አትማሉ
በሉ ካሡት ለህቱ ግዙላት❤❤
አቤላ አታስለቅሱ ፒራክም ቡሆን ሲያለቅስ አጃቴን በለኝ😢😢
እዩ ብድርህን መልሰሀል ግን አቤላዬ ሲያለቅስ ማየት አንፈልግም እዩ በሆነ ነገር አስደስትልን በቀጣይ ቪድዮ❤❤❤
ወላሂ አልቻልኩም ኡፍፍፍ ገና ፁፉን አይቻ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም እባካቹ አቤላን አታስከፉት ስጦታ ስጡት በቃ ሁለታቹም😢😢😢😢😢😢
ኧኽ ፕራንክ እምባል ነገር ብጠፋስ ። ሌላ የሚያስተምር ቪዲዮ ስሩልን እስቲ አቤላ ያሳዘነው
አቤላ ተረጋጋ ቢሆንም ምንም ማድረግ አይቻልም ግን እንኳን አልጠፋ እዩ ምርጥ ወድምክ ነው አትቀየመው❤❤❤❤❤❤❤
ማነውእደኔ እዩእሚሞቸው በተለይ ሲስቅ የለለ በጣምነው እሚያስቀኝ አሳሳቁ ፈታብቻ አቦይመችህ😂😂😂
በአላህለምንታስለቅሡታላች😢😢😢😢
አቤላን አታስለቅሱት የምትሉ በላይክ አሳነዩኝ
እረ ፕራክ ይቅርባችሁ እዳትጣሉ አቤላየ
ምስኪን እኔን የኔ ውድ
እዩናአቤላ ፕራንክአታብዙ ጥሩአይደለም በሌላታሪክኑ በስጦታበተለያየነገርስሩ በተረፈበርቱ
እረተዉ እዩ ይህንልጅሙስኪነዉ አታስለቅሱት ሀራምአሊክ❤❤❤
አቤላ ባለፈው ለእዩ የሠውበግ ሥጦታ ሠተኸው ከሠወች ጋር አደባድበኸው የለእደ ሥለዚህ ብድሩን የማይመልሥ አይወለድየተባለው ቻለው
😢😢😢😢😢አታሥለቅሡት😢😢😭😭😭💔💔💔
አቤላ ተረጋጋልኝ አይዞክ በናታቹ አታስለቀሱት
እውይይይ ሲያሳዝን ከባድ ፖራንክ አትደራረጉ አቤላ የበኅን ነገር ረስተህ ነው ግን ይብቃችሁ ፖራንኩ ❤❤
እዩ ተው አቤል አታስለቅሰው😢😢😢
ወላሂ አጀቴነዉ የበላኝ ያአላህ
አረ አታስለቅሱት ሲያሳዝን የውዱ ❤❤❤
አቤላን አታስለቅሱ ሱጦታ ስጡት 🙄🙄🙄🙄
ፕራንክ ነው በቃ አትቀያየሙ አቤላ ደሞ ያንተ ፕራንክ ይበልጣል❤❤
ሚስኪን የኔ ወንዲም አሳዘነኝ አታስከፉት የምር😢😢😢😢❤❤❤
አቤላዬ እደኔ ያሳዘነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አቤላዬ የኔ አባት አይዙህአተም ተበቀለው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድማማቾች አይመስሉም አቤልና እዩ በመታረቃቸው የስ ብሎኛል
የኔ ወንድም አቤላ ስያለቅስ ያሳዘነው❤❤❤❤❤ በርቱ
😭😭😭😭 ሚስኪን አስለቀሰኝ
_አረ ኡኡኡኡኡኡኡ እፉፉፉፉፉ ሆድስለሚብሰው ነው የኔ ቢጤ ግን ምናለበት ፕራንክ ግንባሰሩ ቢጠፍፍፍፍ ውይይይ አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉_
አቢላየ የኔሚስኪን😢😢
ብድር ባብድር ነዉ ጎቦዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምስኪን የውስጡን ቁስል ነካችሁበት 😭😭😭😭ሆደ ባሻ ነው
የኔ ማር እፍ ሁሉ ወንድም እንዳንተ በሆኑ
አይዞኝ አቤላ ፕራንክ ያለነው አታኩርፍ👍👍👍👍
አረ እዳትጣሉ ፕራንክይቅርባችሁ
አቤላ ፍሬሽ ዩቲበር ሰለሆነ አይችልም። ፕራንክ አትደራረጉ ይቅርባችሁ ተው !! እዩዬ
ደምሪኝ
ደምሪኝ
ከ አቤላ ይልቅ እኔ ነኝ ፍሬሽ ዩቱበር 😁😁
የኔ ወንድሞች ጅብ ናቼው እኔ በስዴት ያለ ትዳር 40አመት ሊሞላኝ ነው ሞባይል በየ ጊዜው ለሌባ ይገብራሉ በጥቅሉ ለህቶችህ ያለህን ክብር ሣላመሰግንህ አላልፍም
የኔ ውድአግቢ ግን አሣቅሽኝም አሣዘሽኝም
አበላየ ቶው ብድር ባ ምድር ስላሆናነው 😂😂አይዞ የኔ ዎድም 🥺🥺♥️♥️♥️♥️♥️
ምስኪን አሰዘነኝ
የኔ አባት ሲያሳዝን❤❤❤❤
ኦረአቤላአተናደደ አተበቀደምእዩንአሰደብድበህዋልኮ😂እረሳህዉ😍😍👍👍👍
ወለሂ አታስለቅሱት ሚስኪን
የኔ አባት አታሳዝኑት እዬ😢😢😢
እዩ ሣቅ የሚያስቀዉ እንደኔ 😂😂❤
አቤላን አታስለቅሱት እሱብዙብሶትአለበት በዛላይገናጀማሪ ነውዩቱብ የኔወድም 😢😢😢
*_አረ ኣቤላየ ላትለቀሱት እፍ እኔ ከሱ ጋ እየለቀስኩ ነው😪😢_*
ሲዎዳቹ ኡኳን ደናማጠቹ እዩ ታበቃልክ አቤላ ዬዋናዉ ቶሎ ቢሎ እናዳዳል 🎉🎉🎉🎉🎉
አቤላዬን አታስለቅስብኝ እዪዬ 😢😢😢❤❤
የ እዩ ሣቅ የሚያስቀዉ እንደኔ 😁😄🤣🥰
ይሄ prank ሚባለው ይቅር የምትሉ🥺
አታስለቅሱት አጀቴን በላው😢😢😢
እናዚን ልጆች ስወዳቻው 😢እኮ እናታስ በላይክ 😢
እኔ አይዛኝ❤❤❤
😭ውይይይይ ከባድነው የሰው ማስታወሻ እሁሁ
አቤላን አታስለቅሰው እሱ ሲከፋው ይከፋኛል
በልአይዞህአቤላ❤❤ምንታረግዋለህ
ወንድልጅተወልዶብድሩንካለመለሰ😍👍
ዘና ፈታ የሚያረግ ቪዲዮ ስሩልን ፍራንከ መሆኑን ስታቁ አትበሳጩ ቻሉት 😂❤
የማደም ቅማሞ የእርፍት እንጄረ ይስጠን🎉🎉
አቤል. ሁለተኛ. ቪዲኦ ካተጋ አልሰራም አይባልም. አተ ስትሰራስ. አይባልም
አይዞክ ወድም የእህቶቹ ስጦታ ስለሆነዉ😢😢😢
አታስለቅሱብን
አተ አታስለቅስው ስርአት አቤልየ አብሺር
እዩ እግዚያብሄርን አትበል በውሸት ደሞ ይቅርታ😊😊😊😊
አረ ኘራንክ ይቅርበችሁ በቀ ይቅር ልጁ አጀቴነዉ የበለዉ
ኧረ እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ
አራ ልጁ ላይ ማትፎ ፕርንክ አት ስሩ አቤላ አት ንቁ ባፋታርይ እዩ 🙏🙏😭😭
የኔ ወንድም አብሽር
አታስለቅሱት😢😢😢
እኔኮ የማይገባኝ ለምን በፕራንክ ስም የፈጣሪን ስም ትጠራላቹ በቃ መጨረሻው ፀብ ይገርማል
አተስለቅስብን አቢላን
😢😢😢😢ምስኪን
አቤላ የኔዉድ 😢😢😢😢
ምስክን ወድም አብሽር
Yewenete. Anataheu. .........
ትክክልነው አቤላ
ሚስኪን ሲያሳዝን ተው እዩ ሲያለቅስማየትአንሻም ፕራንክምቢሆን አታሳዝነው በሚሰብርውነገርአትምጣበት
የኔ ማለቀስ ምን ይባላል😢😢
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን 😢😢
ይቅርባችሁ ፕራንክ