በመ/ር ምህረተ አብ አሰፋ +++ የጌታ ብርሃነ ጥምቀት ለምን በየዓመቱ ይከበራል? New sibket by memhir Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የጌታ ብርሃነ ጥምቀት ለምን በየዓመቱ ይከበራል? +++ በመ/ር ምህረተ አብ አሰፋ ፣ - New sibket by memhir Mehreteab Asefa

Komentáře • 60

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Před 3 lety +1

    Amen amen amen,

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ፫🤲
    የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🤲🤲🤲🤲

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Amen amen amen kale Hewit yasemalin

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ድንቅ ትምህር መምህራችን

  • @user-pz6cz5fl2b
    @user-pz6cz5fl2b Před 3 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን እድሜኔ ጸጋውን ያብዛልን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ንን ይሰማል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀገዉ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረት አብ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት አንቱን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ በፍጥረቱ አንደበት ኩሉ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን መምህራችን በድሜ በጤና ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራችን

  • @raythemystery1414
    @raythemystery1414 Před 3 lety

    Amen.amen.amen

  • @abeberahel5738
    @abeberahel5738 Před 3 lety

    እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 Před 2 lety

    ቃለ ህይ ወትያሠማ ልን መምህር እረጅም እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Qalahewot Yasaman 🤲🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲👏👏👏🤲🤲👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fantugetu4108
    @fantugetu4108 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    እንኻን አብሮ አደረሠን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 3 lety

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሠን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Kale Hewit yasemalin amen 🙏

  • @negestall6327
    @negestall6327 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት
    ያሠማልን

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 3 lety

    Kaleheyewt yasemalen memherachen

  • @qwertyuiooqwertyuiop1270

    መምህር ቃለህይወትያሰማልን

  • @ganzebganzeb6460
    @ganzebganzeb6460 Před 3 lety

    Amen.kalhiwot.yasmalin.memhirachin

  • @makibeleselamawit8564
    @makibeleselamawit8564 Před 3 lety

    kale hyiwot yasemalen memhirachn

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን በኩረ መምህራችን ።
    ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Amen amen amen 🙏 keber la Amlakachin keber la Enatu la Dengel Mariam amen 🙏 Elelelelelelel (3)

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Thank you our fathers for explication all this was question for us u clear out for us May god bless u & ur family bereketwo yedarebin amen

  • @gravitymobile8092
    @gravitymobile8092 Před 3 lety

    enkan Aderesa Amen Amen Amen kela Hewit ymsmali

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +1

    የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Mamerachen Ukan Abaro Aderesen Mamerachen👏👏👏💖💚❤💙💕💞💗💜💛💓💖 Egezaber Yee Barachu

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ሁሌ ሲያስጨንቁኝ የነበሩ ጥያቄዎች ዛሬ ተመለሰልኝ እግዚሐብኼር ይመስገን አሜን

  • @madogabramara8171
    @madogabramara8171 Před 3 lety

    Amen.amen.amen enekan Aberen aderesen

  • @kananawerko9935
    @kananawerko9935 Před 3 lety +1

    Amen amen amen enkan Abero adersen

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @madogabramara8171
    @madogabramara8171 Před 3 lety

    ❤❤❤❤💛💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏

  • @user-om1uw1qw7n
    @user-om1uw1qw7n Před 3 lety

    እንካን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +6

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እንደሁል ጊዜ ዛሬም በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት የልጆቹ ድምፅ ግን ትንሽ ቢታስብበት

    • @user-om1uw1qw7n
      @user-om1uw1qw7n Před 3 lety

      ምን ይደረጋል የልጆች ድምጽ እናቶች ሊማሩ ነው እሚመጡት ትተይ አይመጡ ይሄ መንፈሳዊ ቤት ነው ውጡ እረበሹ አይባልም እራሳቸው አስበው መውጣት ወይ ዝም ማስደረግ የወላጆች ሀላፊነት ነው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍😘😗😘😗😘

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @yenatienate1580
    @yenatienate1580 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 3 lety

    መምሕር እንኳን አደረሳቹ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እንኮን አደረሰህ
    እድሜና ጤና ይስጥልን
    ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣልልህ እግዛቢሄር ካንተ ጋር ነው የተመሰገነ ይሁን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 3 lety

      ቃልህይወትያሣማልን፡አበታችንእዲሜንጤናይሣጥክ፡ማድናሐላማካቴጋዪሁን።ሽአማትኑርልን🙏🙏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před 3 lety

    Amen kburn ftwon btaemi enfetweka wediMefhinealem .Edme n temsn yhabka.
    Kalehiwet yesmalna AMEN (3)

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 Před 3 lety +3

    መምህራችን የማላቃቸዉን የማዉቀዉ በእርሶ ስብከት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety

    አገታም አሰፋ ሰላም ሰላም እንካን አደረሰህ የኔ ወዲም ደስታዬ ነህ አተ ኩራቴ በእምነቴ እዲኮራ ያደረከኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 Před 3 lety

    መምህርዬ እንዴት ነህ እንድ ሃገሪቱን ወደ ባሰ ቀውስ ውስጥ የሚከት በአንዳንድ የመንግስት አካሎች በቅርቡ በቤተክርስቲያን አካባቢ ለእስልምና ተከታዮች ለመስጂድ መስሪያ ተሰጠ እያሉ እነዚህን ሁለት ህዝቦችለማጋጨት እየሞከሩ ነው። እስቲ አንዋርን እና ራጉኤልን አስታውሰን ዝም እንበል። በምድር ላይ ቦታ ለማግኘት ከምንጣላ በአምላክ ፊት ቦታ ይኑረን። እርስታችን ከሰማይ ነው እናስታውስ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sy8cv2bz7k
    @user-sy8cv2bz7k Před 3 lety

    ጌታ ተጠመቀ ከከከከ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ አቦ

    • @user-mo6ge8dd2b
      @user-mo6ge8dd2b Před 3 lety

      ያንቺ አላህሽን ይዘሽ ሂጂ ጥልቅ አትበይ እሰው ቤት

  • @MdreTesfaTube
    @MdreTesfaTube Před 3 lety

    Amen kale hiwet Yasemaln
    czcams.com/video/TZ7PNsvWAdc/video.html

  • @eilsakalayeilsa9354
    @eilsakalayeilsa9354 Před 3 lety

    ግ ን መ ም ህ ር ም ህ ረ ት አ ብ ብ ጣ ዕ ሚ ም ከ ብ ር ህ ስ ው ነ በ ር ኩ አ ሁ ን ግ ን ብ ጣ ዕ ሚ ቅ ር ብ ሎ ኛ ለ ም ን ብ ቱል ኛ መ ቀ ል ብት ክ ር ስ ቲ ያ ን የ ለ ም አ ን ድ ቀ ን ስ ለ ት ግ ራ ይ ህ ዝ ብ ስ ታ ወ ረ ሰ ም ች አ ላ ቅ አ ን ድ የ በ ቲ ክ ር ስ ቲ ያ ሰ ባ ክ ስ ለ ፍ ቅ ር አታ ው ሩ ም ጥ ላ ቻ ም ት ስ ብክ ቲ ት ግ ራ ይ እ /ያ መ ሰ ለ ኛ ሃ ገ ር ዋ ግ ን አ ን ድ ቀ ን መ ቀ ለ እ ህ ዴ አ ታ ቅ ም ቅ ር ብ ሎ ኛ እ ግ ዝ አ ብ ሄ ር አ ለ ያ ል ፋ ል ግ ን ለ ታ ር ክ ይ ቀ መ ጥ ል ን

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት የሰመልን

  • @eteneshkibore250
    @eteneshkibore250 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን