ሕይወታቹን ሳትቀይሩ ቀን ለምትቆጥሩ.... በ 21 ቀን ራስን መቀየር @DawitDreams l Ethiopia l

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2024
  • ሕይወታቹን ሳትቀይሩ ቀን ለምትቆጥሩ
    Embark on a transformative journey to unlock your full potential with our groundbreaking video on the 21-day paradigm shift. Join us as we delve into the fascinating world of mindset reprogramming and discover the key to achieving your dreams.
    Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Komentáře • 113

  • @AliAhmed-ho4ht
    @AliAhmed-ho4ht Před měsícem +6

    ምንም ነገር ሊሳካልኝ አልቻለም ብዙ ችግሮችን አሳልፌ አሁንም እዲሌ አልገለጥልኝ አለ የስነ ልቦና አማካሪ እፈልጋለሁ ግን የሚወስደኝ የለም ሰው የለኝም

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 Před měsícem +3

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ Dv በአንተ ትምህርት እራሴን ማወቅ ቻልኩ

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl Před měsícem +12

    ይሄ class ለሁላችንም ያስፈልገናል thanku dawit dreams❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před měsícem +7

    ትምህርትህ እዴት መሠለህ የሚመቸኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @SingerTamiratDerese
    @SingerTamiratDerese Před měsícem +2

    ጌታ ይባረክ

  • @SusuEbrahim-o3l
    @SusuEbrahim-o3l Před 3 dny

    Allah endanta aynet sawchen ybzalgin thanks dav

  • @user-qm2nb8ht7j
    @user-qm2nb8ht7j Před měsícem +5

    አይዞሽ አህቴ ነገ ሌላቀን ነው ይሄን እንደታሪክ የምታወሪበት ቀን ይመጣል

  • @HappyHabeshaEntertainmen-ny7v
    @HappyHabeshaEntertainmen-ny7v Před měsícem +1

    This Man With His Team Changed My Life Forever . Thankyou So Much Dave. May God Protect You, May God Bless You With Health Wealth and Happiness .

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před měsícem +1

    አመስግናለው ዴቭ♥️🙏

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Před měsícem +1

    We are very lucky; there is no one like you, my king. You are one in a billion.❤❤

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před měsícem +9

    ዋዌቴ ለስደተኛ እህቶችህ ብትሰራልን ብዙዎች ይሰራሉ ሰርተዉ ግን አገር ሴገቡ ምን መስራት እዳለባቸዉ ግራ ይጋባሉ እና አንመለስም ብለዉ ገብተዉ ተመልሰዉ ይሰደዳሉ

  • @LuwamMulugeta
    @LuwamMulugeta Před 17 dny

    Thank you!!

  • @hanihusen9131
    @hanihusen9131 Před měsícem

    እናመሠግናለን🙏🙏🙏

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před měsícem +1

    Thank you dava ❤❤❤

  • @nejipomer5780
    @nejipomer5780 Před měsícem

    Thank you

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před měsícem

    Yesss❤fantastics

  • @firwattsagayegamadi5322
    @firwattsagayegamadi5322 Před měsícem

    Thank youso much❤🙏

  • @getachewanjajo9476
    @getachewanjajo9476 Před měsícem

    I appreciate your program

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 Před měsícem +1

    Thank youso much yur

  • @user-rf9dc7fd5o
    @user-rf9dc7fd5o Před měsícem

    Thank you dawit dreams

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c Před měsícem

    Thanks

  • @samuelabriham3261
    @samuelabriham3261 Před měsícem +1

    Yes

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k Před měsícem

    yene mekar❤

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta Před měsícem +1

    እድሜ ይስጥልን።

  • @TsehayHailu-wt8tc
    @TsehayHailu-wt8tc Před měsícem

    Thank you for anything just okay ❤

  • @HanaBekele-bc5ki
    @HanaBekele-bc5ki Před měsícem

    enamesegenaln ❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ

  • @maremare234
    @maremare234 Před 10 dny +1

    Tabaki

  • @getnet2226
    @getnet2226 Před měsícem

    እጅግ አከብርሃለሁ ዴቭ በርታ

  • @BerhanuTesfaye-rm5ip
    @BerhanuTesfaye-rm5ip Před měsícem

    Excellett

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe Před měsícem

    Waw migerm Class neber thanks dev🙏

  • @RanboLemita
    @RanboLemita Před měsícem

    Tank you

  • @GIRUMWEGENE
    @GIRUMWEGENE Před měsícem

    WOW

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 Před 18 dny

    እናመሰግናለን ስለ ትህምርት ግን ከየት መጀመር እንአለብኝ አለቃም 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @maremare234
    @maremare234 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazAmare-ug1ig
    @almazAmare-ug1ig Před měsícem +1

    Ezgabiher Ablto yestehal Lebegonew belh tekebelew 30,000000 Arego
    yesethal wendemi 🙏

  • @user-hn6uk4bx4r
    @user-hn6uk4bx4r Před měsícem

    ካሁን ጀምሬ አልፈልግም የምለውንነገር ትቸዋለሁ አሥተዳደጌ ምርጥሁኖ ሣለ
    እኔ በራሤ ችልተኝነት አልፈልግም እላለሁ ሁሉንም ነገር ግንተውኩት

  • @user-ty5km9bd6z
    @user-ty5km9bd6z Před měsícem

    Wada feeet....

  • @user-ln9et3ur1h
    @user-ln9et3ur1h Před měsícem +1

    wowo❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 Před měsícem +2

    Thanks a lot all Dawit Dreams crewmembers you did an amazing thing I didn't miss any videos. Please 🙏 like share subscribe to this channel

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t Před měsícem +39

    ታዉቃላችሁ በጣም በማምነዉ ሰዉ 300,000 ሺ ብር ተከዳሁ እና እግዚአብሔር ይስራዉን ይስጠዉ ብየ መቀበል አልቻልኩም ልቤ ደከመ የተጠቂነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ የአቅመቢስነት መብረር እየፈለገች መብረር ያልቻለች ክንፏን የተመታች እርግብ የሆንኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ለመክሰስ መረጃ የለኝም በግዳጅ ደግሞ አቅም የለኝም😭

    • @hmerEthotube1122
      @hmerEthotube1122 Před měsícem +9

      የእኔ እህት አይዞሽ ፈጣሪ እጥፍን ይተካልሽ ለፈጣሪ ስጪው እኔም ከ200 ሺ በላይ አበድሬ ይሄው አርፌ ቁጭ ብዬ አለሁ የተስፍ የመቁረጥ ስሜት ተሰምቶኝ አያቅም ምክያቱም ጤነኛ ነኝ ስራ እየሰራሁ ነው እና ፈጣሪ እጥፍን ሰቶኛል ውዴ ጠከር በይ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪው ፍርዱ እሱ ይስጣቸው

    • @user-lc9jv6it6x
      @user-lc9jv6it6x Před měsícem +12

      እህቶቼ ብር ለማንም አታበድሩ በገዛ ብራችዉ ጠላት ነዉ የምትገዙት የለኝም ማለት ልመዱ አበድራችዉ ተስፋ ከምታረጉ ብሩን በስጦታ ብሰጡ ይሻላል ማበደር ጠላት መግዛት ነዉ

    • @HdhddhJrjfj-ll6ye
      @HdhddhJrjfj-ll6ye Před měsícem +4

      አይ ዞን ክንፍሸን ጠግነሸ ለመብረር ሙክሪ ሁላችንም በዙ ጨለማወች አለፈናል ግን እንደጨለመ ሰለማይቀር መለሱ ነግቱልናል
      ገና ከዚህ የበለጠ ብዙ እጥፉችን ማፍራት ትችያለሸ ብቻ እንባሽን ተጣጠቢ እና መልሰሸ ለመቁም ወስኒ ያልፋል የሚለው ቃል ማጠናከሪያ ብቻ አይደለም

    • @user-dm4kl7qx9b
      @user-dm4kl7qx9b Před měsícem

      Ena mn enrdak

    • @hayutube2065
      @hayutube2065 Před měsícem +3

      አላህ የበለጠ ይሰጥሻል ጤና ስላለሽ አልሀምዱሊላህ በይ ለነሱም አይጠቅምም ለጊዜው ይመስላቸዋል እንጅ

  • @user-ho2hg2zx2l
    @user-ho2hg2zx2l Před 4 dny

    Dawit indet maxiche Timirtin Tamiralo

  • @user-is6dr4xc2w
    @user-is6dr4xc2w Před měsícem +1

    በርግጥ አዕምሮ የምታወራዉን ይመዘግባል ቅድሚያ የምንሰጠው እኛ ሰዎች ሀሳብን ሲያመነጬ ገራሜነው የዕለተ ተግባር መተግበር በተመሳሳይ ሰዓት የመተግበር ችግር ይታይብናል በተመሳሳይ ሰዓት ያለመተግበር ወጤታማ የደርገናል እንዲ?

  • @Tybatube
    @Tybatube Před měsícem +5

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤

  • @Belaydawit-rx1ek
    @Belaydawit-rx1ek Před měsícem

    Dawit brand

  • @Amaanueldasalegn
    @Amaanueldasalegn Před 13 dny

    እንዴት መለወጥ ይቻላል?
    ስኬትም ምንድነው?
    እንዴትስ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል?

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 Před měsícem

    leke newe

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před měsícem +4

    የምር በጣም ጠከራ ወጣት ነዉ

  • @user-rr5cg6km8m
    @user-rr5cg6km8m Před měsícem +2

    ITS NICE FOR ME TO BE HERE AM FLOWING U FROM SOUTH AFRICA MICKY HOSANNA

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf Před měsícem

    Beteseboche temezgibe hiweten lemekeyer genzeb lemagignet teftef eyalku new beselotachu asebugn yisakalish belugn ye amatat hilme lisakalign new

  • @user-wk3um9lt4y
    @user-wk3um9lt4y Před měsícem

    Ene awun Arab hagernw yalewt indet nw siltenawun mewused michilew?

  • @AeishaABDULSHAKOOR
    @AeishaABDULSHAKOOR Před měsícem

    0:33

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před měsícem +2

    ደዊት ኡማር ድሬደወ ኢትዮፂየ አየርመን ገድ ዉስጥ ሚሰራዉን ገብዝልን በዮነስ EBCገዜጠኛ ነዉ የተመራ በፊት እበክህን አቅርብልን????

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @oldlyrics7641
    @oldlyrics7641 Před měsícem +1

    አረረረ መሞቴ ነው ጭንቀት ሊገለኝ ነው ፀልዩልኝ

    • @NatanNati-pu8zh
      @NatanNati-pu8zh Před 18 dny

      ደስታህን አንተው እራስህ ነህ አይዞህ

  • @kalidanwar9713
    @kalidanwar9713 Před měsícem

    Siltanw yet nw?

  • @Tedllah
    @Tedllah Před měsícem +1

    @Tedllah

  • @Zamarstudio
    @Zamarstudio Před měsícem +1

    😮መካሪ አያሳጣን

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe Před měsícem +1

    ለ2ወር ክፈያው ስንት ነው?

    • @hayatali369
      @hayatali369 Před měsícem

      6ሺ መሰለኝ

    • @bemniake746
      @bemniake746 Před měsícem

      10k

    • @AllBaad-ir7yg
      @AllBaad-ir7yg Před měsícem

      የሚማሩት በክፍያ ነው እንዴ ከዛስ ለምክሩ ብቻ ነው ወይስ ሌላ ነገር አለው እስኪ ንገሩኝ

  • @DjhdFjhfh
    @DjhdFjhfh Před měsícem +1

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ Dv በአንተ ትምህርት እራሴን ማወቅ ቻልኩ